7 Aug 2026, 16:00 UTC≈4,720 views79 reactionsread 20 August 2026 Photo
የ2019 ዓ.ም ግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።
ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ባቱ
ባለፉት15 ቀናት በባቱ ከተማ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2019 ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ።
በስልጠናው መዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የተቋሙ ም/ዋ/ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ጀሚላ መሀመድ በስልጠናው ወቅት የተገኙትን ልምድና ዕውቀት በቀጣይ ለምታሰለጥኑት መረጃ ሰብሳቢዎች በተሟላ መልኩ በማካፈል ለመስክ ስራው ብቁ የሰው ሀይል ለማዘጋጀት በትጋት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ለሰልጣኞች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል።
https://t.me/ethiopianstatics98945
👍45❤28👏3🔥3
25 Jul 2026, 02:54 UTC≈10,100 views117 reactionsread 20 August 2026 ★{2,300+ ቦታዎች} የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት (በ12 ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች)
♦ Deadline: 28 Jul, 2026
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በተለያዩ ቅርንጫፎች በሚገኙ በአጠቃላይ 2,339 ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ቅጥር ማሰራት ይፈልጋል።
✅ 📌 የሥራ መደቦችና የክፍት ቦታዎች ብዛት በየቅርንጫፉ፦
■ 1. ሐዋሳ / ሆሳዕና ቅርንጫፍ፦ 374 ክፍት ቦታዎች (መረጃ ሰበሳቢ፣ የመስክ ተቆጣጣሪ፣ ስታቲስቲክስ ባለሙያ I)
■ 2. አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ፦ 302 ክፍት ቦታዎች (የከተማ/ገጠር ግብርና መረጃ ሰበሳቢ፣ ተቆጣጣሪ እና ስታቲስቲክስ ባለሙያ I)
■ 3. ጂማ ቅርንጫፍ፦ 160 ክፍት ቦታዎ…
❤76👍29👎9👏2🤮1
29 Jun 2026, 16:11 UTC≈11,300 views47 reactionsread 20 August 2026 Photo
https://t.me/ethiopianstatics98945
From Sodo Branch
👍28❤19
29 Jun 2026, 16:11 UTC≈10,700 views23 reactionsread 20 August 2026 Photo
https://t.me/ethiopianstatics98945
From Bahirdar Branch
❤10😁9😭4
26 Jun 2026, 13:39 UTC≈14,800 views88 reactionsread 20 August 2026 Photo
https://t.me/ethiopianstatics98945
ከላይ የተገለፀውን ዝርዝር መመዘኛውን የሚያሟሉ (በመረጃ መሰብሰብ) የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ።
❤56👍13🏆6👏6😁5🔥2
12 Jun 2026, 16:51 UTC≈14,300 views183 reactionsread 20 August 2026 𝙣𝙚𝙬 𝙥𝙧𝙤𝙟𝙚𝙘𝙩 𝙞𝙨 𝙘𝙤𝙢𝙞𝙣𝙜 𝙨𝙤𝙤𝙣
𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑎𝑛𝑑 𝑠𝑡𝑎𝑦 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑢𝑠
https://t.me/ethiopianstatics98945
Discussion group
https://t.me/ethiopianstatistics
those of who left channel and Group
Never be accepted
❤108👍34😁13💯9⚡7🥰6🔥3👎2
27 May 2026, 20:38 UTC≈19,100 views72 reactionsread 20 August 2026 ግንቦት 24 ሁሉም የትምህርት ተቋማት ዝግ ይሆናሉ።
የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ/ም ከሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም የትምህርት ተቋማት ዝግ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቆናል።
ሰራተኞች ድምጽ እንዲሰጡ ለመተባበር የመንግሥት መስሪያ ቤቶችና የግል ተቋማትም በዕለቱ ተዘግተው ይውላሉ ፤ ሥራም አይኖርም።
ነገር ግን፦
- ሆስፒታሎች
- ሆቴሎች
- ሬስቶራንቶች
- የትራንስፓርት አገልግሎት ሰጪዎች በዝግ ቀናት ላይ የሚያደርጉትን አገልግሎት በተመሳሳይ ያከናውናሉ። የመተባበር ግዴታው እነዚህን ተቋማት እንቅስቃሴ መዘጋት አያስገድድም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ/ም…
❤56👍10🤔6
15 Apr 2026, 09:39 UTC≈24,400 views157 reactionsread 20 August 2026 Photo
የመንግስት ሰራተኞች ፐርሶኔል መረጃ የማረጋገጥ የመረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጣሪዎች ስልጠና መስጠት ተጀመረ
ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በጋራ ለሚካሂደው የመንግስት ሰራተኞች መረጃ ለማረጋገጥ ለሚሰማሩ መረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጣሪዎች በሀገሪቱ በተዘጋጁ 9 የስልጠና ማዕከላት መሰጠት ተጀመረ።
ስልጠናውን ከማዕከል በበይነ መረብ ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳ/ር ክቡር ዶ/ር በከር ሻሌ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለመችውን ብልፅግና እውን ለማድረግ ከነደፈቻቸው ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች አንዱ የልማት አቅም የሆነውን የሀገሪቷ የሲቪል ሰርቪስ ተቋምና አስፈፃሚዎችን ማዘመን፣ ብቃትና ስነ ምግባር ማነፅ እን…
❤78👍32👎31🔥12🥰4
9 Apr 2026, 15:44 UTC≈16,200 views74 reactionsread 20 August 2026 Photo
የስራ ፈጠራ፣ የደንበኞች አገልግሎትና አያያዝ ለማሻሻል የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
መጋቢት 24/2018 ዓ.ም ፣
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የስራ ፈጠራ፣ የደንበኞች አገልግሎትና የጊዜ አጠቃቀም ለማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ድጋፍ ለሚሰጡ ሰራተኞች እየሰጠ ይገኛል።
በመድረኩ ተገኝተው ስልጠናውን ያስጀመሩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብነት ሐዋዝ ተቋሙ ባለፋት ሶስት ዓመታት ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው ተቋማዊ ሪፎርም አንዱና ዋነኛው ትኩረት የሰው ሀይልን የመፈፀም ብቃትና ክህሎት ቀጣይነት ባለው መልኩ ማሻሻል እንደሆነ አንስተው የዛሬው ስልጠናም የስራ ፈጠራ፣ የጊዜ አጠቃቀም፣ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ፣ አዳዲስ አሰራሮችና …
❤50👍20👏3🙉1
18 Mar 2026, 16:33 UTC≈20,200 views79 reactionsread 20 August 2026 Photo
የዋጋ ስታቲስቲክስ ጥናት ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ፣
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የዋጋ ስታቲስቲክስ ጥናት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለተቋሙ የዋጋ ስታቲስቲክስ ጥናት ባለሙያዎች ከዩናይትድ ኪንግደም በመጡ በዘርፉ ከፍተኛ ዕውቀትና ልምድ ባላቸው ባለሙያ እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናው በዋጋ ስታቲስቲክስ ፅንሰ ሀሳብ፣ መርሆች፣ የዋጋ ጥናት ስነ ዘዴዎች ላይ በሸማቾች፣ በአምራቾችና በግብርና ዋጋዎች እንዲሁም በዋጋ ጥናት ዓይነቶች፣ በዋጋ ልኬትና ተመን እንዲሁም ሌሎች ከስራው ጋር በተያያዙ ርዕሶች ላይ እንደሚሰጥ ከወጣው መርሀ ግብር ለመረዳት ተችሏል።
https://t.me/ethiopianstatics98945
https:…
❤56👍21😁2
4 Mar 2026, 09:50 UTC≈21,800 views92 reactionsread 20 August 2026 ሰላም ለናንተ ይሁን ባላችሁበት
የ statistics ቤተሰብ
ስራ እንደት እየሄደላችሁ ነው?
በውይይት ግሩፕ አስተያየት ና ሀሳባችሁን
ጻፉልን
❤56👍29👎7
2 Feb 2026, 06:56 UTC≈42,600 views49 reactionsread 20 August 2026 File
File, posted without a caption
👍30❤19
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ethiopianstatics98945. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.