✅ በዚህ መፀሀፍ ብቻ እንግሊዝኛችሁን በደንብ ማሻሻል ትችላላሁ! 💥 ይሄ ክፍል አንድ መፅሀፍ ፡ ስለ ሰላምታ ያተኮረ ሲሆን በ200 ብር ብቻ ለእናንተ ቀርቧል። ❌ 5 ሰው ከገዛ በኋላ ዋጋው ወደ 400 ብር ስለሚያድግ አሁኑኑ ብትገዙና ብትጠቀሙት እንመክራለን መግዛት የምትፈልጉ በቴሌግራም 👉🏿 @madvs አሳውቁን

Channel
ኢትዮ እንግሊዝኛ - Ethio Englizegna
@ethioenglizegna
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
1,457subscribers
-18 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1002447008006 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethioenglizegna |
| Created | 27 September 2024 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 3 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ethioenglizegna |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 31 Aug 2026, 14:48 | 1,457 | -4 |
| 28 Aug 2026, 18:27 | 1,461 | -4 |
| 25 Aug 2026, 11:14 | 1,465 | -1 |
| 22 Aug 2026, 19:33 | 1,466 | -5 |
| 19 Aug 2026, 02:25 | 1,471 | -3 |
| 16 Aug 2026, 06:14 | 1,474 | +1 |
| 12 Aug 2026, 11:54 | 1,473 | -1 |
| 9 Aug 2026, 19:01 | 1,474 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:26 | 1,475 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:03 | 1,475 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 27 September 2024 — the reader has reached the start of this channel’s public history, so this is the full archive Telegram still exposes. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 June 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
1,494 reactions across 16 posts, in 13 distinct kinds. The most used accounts for 78.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 1,169 | 78.2% | |
| 🙏 | 161 | 10.8% | |
| 🥰 | 50 | 3.35% | |
| ❤ | 47 | 3.15% | |
| 👏 | 36 | 2.41% | |
| 🔥 | 11 | 0.736% | |
| 😁 | 7 | 0.469% | |
| ⚡ | 3 | 0.201% | |
| 😱 | 3 | 0.201% | |
| 🤩 | 3 | 0.201% | |
| 😘 | 2 | 0.134% | |
| 👎 | 1 | 0.067% | |
| 💊 | 1 | 0.067% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 17 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1,494 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 27 September 2024 to 7 June 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
📚እንዴት እንደ ውጮቹ ቀልጣፋ የእንግሊዝኛ ሰላምታ እንሰጣለን? 📚ለየት ባለ መልኩ ምላሽ እንዴት መስጠት ይቻላል? 📚በኦንላይን ስለሚዘወተሩ አጫጭር የእንግሊዝኛ ቃላት 📚እንዴት ጓደኛችን ጋር ወይም የምናከብረው ሰው ጋር በእንግሊዝኛ ሰላም ማለት እንችላለን 📚እንግሊዝኛ ቋንቋችንን የሚያሳምሩ ቦነስ ትምህርቶች 📚የቤት ስራ እና ፈተናዎች ወዘተ በመፀሀፉ የተካተተ ሲሆን በቋንቋ እና ስነፅሁፍ ዶክትሬቱን በያዘ እና በውጭ ሀገራት የቋንቋ መምህርት በሆነው በዶክተር ሳይመን የተዘጋጀ ክፍል አንድ መፅሀፍ ነው። ✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ እንዴት ከተለመዱት ውጪ እንግሊዝኛ ሰላምታ መስጠትና መመለስ እንደሚቻል፣ እንዴት ቋንቋችንን ማሳመር እንደምንችል ከሃ እስከ ፐ የተብራራበት…
🥰2😘2🙏2
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ዋነኛው መሰረት የሆነው ሰላምታ፣ በምዕራፍ ሁኖ በመፅሀፍ መልክ ቀርቧል! ቀልጣፋ ተናጋሪና እጅግ ጥሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎት እንዲኖራችሁ እንፈልጋለን። ለዛም ነው በዶ/ር ሳይመን የተዘጋጀውን ክፍል አንድ መፀሀፍ እነሆ የምንላችሁ! ይሄ ክፍል አንድ መፅሀፍ ፡ ስለ ሰላምታ ያተኮረ ሲሆን በ200 ብር ብቻ ለእናንተ ቀርቧል። 20 ሰው ከገዛ በኋላ ዋጋው ወደ 400 ብር ስለሚያድግ አሁኑኑ ብትገዙና ብትጠቀሙት እንመክራለን መግዛት የምትፈልጉ በቴሌግራም 👉🏿 @madvs አሳውቁን
👍4🥰2🙏2
ቲቸሮች ናፈቋችሁ? ትምህርት ናፈቃችሁ? እስኪ የናፈቃችሁ ይሄን ✅ በመንካት አሳውቁን
👍12😱1
እንግሊዝኛን በቀላሉ እንድትማሩ የሚያደርገውንና የመጀመሪያው ክፍልን የያዘው መፅሀፋችን በቅርቡ በቴሌግራም ቻናላችን ይለቀቃል። ዝግጁ ናችሁ? የመፅሀፉ ዋጋስ ስንት ብር ይመስላችኋል? ግምታችሁን አስቀምጡልን! 🅰️ 300 ብር 🅱️ 400 ብር 🅾️ 500 ብር
👍9
ጠፋን አይደል? የተቋረጠው ትምህርት ሰኞ ይቀጥላል! በግል መማር የምትፈልጉ @madvs ላይ ማሳወቅ ትችላላችሁ! መልካም ጊዜ
🥰24👍21
ቲቸር እዮብ ነኝ እንዴት ናችሁ?👨🏽🏫 *** ትውውቅ በሁለት ሰዎች ወይም ከዚያ በላይ ቁጥር ባላቸው ሰዎች መሀል ሊከናወን ይችላል። ትውውቅ ብዙውን ጊዜ ሶስተኛው አስተዋዋቂ አካል የሚገኝበት ቢሆንም በራስ ተነሳሽነት ብቻም ሊፈፀም ይችላል። *** አስተዋዋቂው ሰው የሚያዘወትራቸው አባባሎች Have you meet ____ before? (ከዚህ በፊት ___ አግኝተኸው ታውቃለህ?) I would like you to meet___ (___ እንድትተዋወቀው እፈልጋለሁ) Let me introduce you to___ (___ ላስተዋውቅህ እስኪ) May I introduce you to____ (የማስተዋውቅህ _ን ነው) i don't think you have met____ (_…
👍81🥰7⚡3
ከኢትዮ እንግሊዝኛ ቲቸሮች ይበልጥ ማን ተመቻችሁ? 1⃣ ቲቸር እዮብ 2⃣ ቲቸር ሀና 3⃣ ቲቸር ዳዋ Vote አድርጉ! ቲቸር ሜላት በቅርብ ቀን ትመጣለች! እንግሊዝኛ ቋንቋን በፍጥነት በግል መማር የምትፈልጉም በቅርቡ እድሉን እናመቻቻለን! @ethioenglizegna | #vote
👍8
ሰላም፣ተማሪዎች፣ ዳዋ እባላለሁ፣ 🌟 ዛሬም በቀጥታ ሲተረጎሙ "ትርጉም በስለሺ" የሚያስብሉ እውነተኛ ትርጉማቸው ግን ከዛ የተለየ ንግግሮችን ሰብስቤ አቅርቤላችኋለሁ። #ትምህርት ዳዋ2 1. Piece of cake በጣም ቀላል፣ ለመስራት እጅግ ቀላል This assignment is a piece of cake! 2. Go the extra mile ከሚጠበቀው በላይ ተጨማሪ ርቀት መሄድ/መስራት He’s willing to go the extra mile to finish the project. 3. The ball is in your court ውሳኔ ለመወሰን ወይም አንድ ነገር ለማድረግ ያንተ ተራ ነው I’ve done my part, now the ball is in your court. …
👍50👏3🥰3😱1
ሃይ ሃይ ቲቸር ሃና ነኝ💋... ዛሬም እንደ ትናንቱ ፊልም እና ሙዚቃ ላይ ተዘውትረው የሚገኙ "የአራዳ ቋንቋዎችን"/ Slang words / አስተምራችኋለሁ። እንዳትፎርፉ ... በደንብ ተከታተሉ😍😍 🫧🫧🫧🫧🫧 ✨ 1. Bummer ትርጉም:- የሚያናድድ፣ የሚያበሳጭ፣ Eg: "It’s such a bummer that it’s raining." ምሳሌ: "መዝነቡ ያበሳጫል" ✨ 2. Hang out ትርጉም:- ባልተካበደ ሁኔታ ፈታ ማለት Eg: : "Do you want to hang out this weekend?" ምሳሌ: "በዚህ ሳምንት ፈታ እንድንል ትፈልጊያለሽ/ህ?" ✨ 3. Crash ትርጉም:- ላንድ ለሊት የሆነ ቦታ ማደር ወይም መቆየት Eg: "I’m so tired,…
👍90🥰11👏4🔥1
ሃይ ሃይ ቲቸር ሃና ነኝ💋... እኔ ደግሞ ፊልም እና ሙዚቃ ላይ ተዘውትረው የሚገኙ "የአራዳ ቋንቋዎችን"/ Slang words / አስተምራችኋለሁ። እንዳትፎርፉ ... በደንብ ተከታተሉ😍😍 🫧🫧🫧🫧🫧 ✨ 1. Cool ትርጉም:- ፀዴ፣ ደስ የሚል፣ አስገራሚ Eg: "That movie was so cool!" ምሳሌ: "ፊልሙ ፀዴ ነበር" ✨ 2. Chill ትርጉም:- ፈታ ማለት፣ መዝናናት Eg: : "Let’s just chill and watch TV." ምሳሌ: "እስኪ ፈታ ብለን ቲቪ እንይ" ✨ 3. Dude ትርጉም:- በጣም የምትቀርቡት ወንድ ጓደኛችሁን የምትጠሩበት ቃል ነው! Eg: "Hey dude, what's up?" ✨ 4. Bail ትርጉም: ድንገት ማቋረጥ…
👍110❤20🤩3👎1🔥1
ሰላም፣ተማሪዎች፣ ዳዋ እባላለሁ፣ አዲስ ገቢ መምህራቹ ነኝ 🌟 እኔ ደግሞ በቀጥታ ሲተረጎሙ "ትርጉም በስለሺ" የሚያስብሉ እውነተኛ ትርጉማቸው ግን ከዛ የተለየ ንግግሮችን እየሰበሰብኩ አቀርብላቸኋለው፣ 💥 ለምሳሌ: - the red-light district ቀጥታ ሲተረጎም ባለ ቀይ መብራት ሰፈር ይመስላል፣ ትክክክለኛ ትርጉሙ ግን የሴተኛ አዳሪዎች ሰፈር ማለት ነው። Eg : Chichiniya is the red-light district. To be Yellow : ቢጫ በቢጫ መሆን ( "ትርጉም በስለሺ" ሲሆን😁) ነገር ግን ፈሪ ቦቅቧቧቃ መሆን ማለት ነው። To be yellow at war is shameful for Ethiopians #ትምህርት ዳዋ1 1. To h…
👍123❤2💊1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ethioenglizegna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 31 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኢትዮ እንግሊዝኛ - Ethio Englizegna” (@ethioenglizegna), 1,457 subscribers as measured 31 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethioenglizegna.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.