25 Jul 2026, 02:36 UTC≈1,240 views12 reactionsread 7 August 2026 Photo
እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ተራዝሟል!
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ መረጃ በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፣ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
ቀነ-ገደቡ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ያበቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ማስተሳሰር ያላጠናቀቁ ተመራቂዎች በመኖራቸው ቀነ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል።
በመሆኑም በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
መረጃ …
👍8❤4
6 Jul 2026, 20:01 UTC≈2,520 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል። - ጤና ሚኒስቴር
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
በመሆኑም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
መረጃ የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደ…
❤10🔥2👎1
4 Jul 2026, 03:26 UTC≈2,710 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ::
በሰኔ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአጭር ጥሪ ቁጥር 952 በሥራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የጤና ሙያ …
❤8👍1
23 Jun 2026, 09:44 UTC≈3,460 views21 reactionsread 7 August 2026 Photo
ውጤትዎን ይመልከቱ!
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
@ethiococandexitexam
❤12👍5👏2🥰2
18 Jun 2026, 10:12 UTC≈3,650 views17 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ቅሬታ
ትናንት ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በተሰጠው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ ስርቆት ተፈፅሟል ሲሉ በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው፡፡
"የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቋል" ያሉት ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ፤ የሚመለከተው የመንግሥት አካል ማብራሪያ እንዲሰጥም ጠይቀዋል።
ለፈተናው ዝግጅት ሲያደርጉ ቢቆዩም፣ ኃላፊነት በማይሰማቸው አካላት አማካኝነት ፈተናው ቀድሞ ወጥቶ መሰራጨቱን የሚያሳዩ መረጃዎች እንደደረሷቸው ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ ገልፀዋል።
ይህ መሆኑም በከፍተኛ ጥረትና በራሳቸው ልፋት የተፈተኑ ተማሪዎችን ስነ-ልቦና በእጅጉ የጎዳና ፍትሃዊነትን የጎደለው ተግባር መሆኑን ጠቁመዋል።
ጉዳዩ በትምህርት ሚኒስቴር…
❤9👍6👎1🥰1
10 Jun 2026, 15:30 UTC≈3,990 views14 reactionsread 7 August 2026 የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተና ከሰኔ 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር፦
17/10/2018 ዓ.ም
Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing.
18/10/2018 ዓ.ም
Nursing, Human Nutrition, Optome…
❤11👏2🥰1
8 Jun 2026, 16:34 UTC≈14,000 views6 reactionsread 7 August 2026 File
የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) (Tentative)
የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።
@ethiococandexitexam
@ethiococandexitexam
❤5🤔1
28 May 2026, 10:21 UTC≈5,430 views15 reactionsread 7 August 2026 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ::
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ
👉https://hple.moh.gov.et/
ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚች…
❤9👍4👏1🔥1
16 May 2026, 07:07 UTC≈10,300 views16 reactionsread 7 August 2026 የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡
በመሆኑም የመመዝገቢያ ሊንኩን በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
👉 https://exam.ethernet.edu.et
የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡…
❤11👍5
8 May 2026, 09:09 UTC≈5,590 views24 reactionsread 7 August 2026 #የብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማረጋገጥ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በግንቦት ወር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration Number) ከብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (16 Digit FAN) ጋር የማረጋገጥ ሥራ እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ https://hple.moh.gov.et/ ሊንክን በመጫን እንድታከናውኑ መባሉ ይታወቃል፡፡
የመረጃ ማረጋገጫ ቀነ ገደቡ እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስገንዝ…
❤17👍3👏2🔥2
5 May 2026, 10:34 UTC≈5,210 views9 reactionsread 7 August 2026 የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል።
ምዝገባው ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።
ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል።
@ethiococandexitexam
@ethiococandexitexam
❤7🐳2
2 May 2026, 19:31 UTC≈5,590 views8 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @HaakimotaoromoFile
♻️#When you have a break Enjoy it:!
❤5👍3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiococandexitexam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.