29 Jul 2026, 15:24 UTC291 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
“ ታዳጊ ቡድኑ በፍቃዱ ጠፍቷል “ ፖሊስ
“ የጠፉት ታዳጊዎች የሄዱት በራሳቸው ጥረት ነው በፌዴሬሽኑ አልተላኩም ” የኢ/እ ፌዴሬሽን
በስዊድን በተካሄደ የታዳጊዎች ውድድር ' ጎቲያ ካፕ ' ላይ ለመካፈል ያቀኑ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች መጥፋታቸው ተገልጿል።
ወደ ስፍራው የተጓዙ ሀያ ተጨዋቾች እና የቡድን መሪዎቹ መጥፋታቸውን የስዊድን ፖሊስ አስታውቋል።
የአካባቢው ፖሊስ የውድድሩ አዘጋጆች በደረሰው ጥቆማ የቡድኑን መጥፋት እንዳረጋገጠ ይፋ አድርጓል።
በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ያወጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን “ በታዳጊዎቹ መጥፋት አዝነናል “ ብሏል።
ፌዴሬሽኑ አክሎም “ ታዳጊ ቡድኖች በመሰል ውድድሮች ላይ በራሳቸው ጥረት በሚያገኙት እድል ወደ ውድድሩ…
👏3❤2
Signed Leader of the fighters
19 Jul 2026, 09:52 UTC553 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🚨 ትውልደ ኢትዮጵያዊው ካናዳዊ ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው !
በዘንድሮው የ2026ቱ የአለም ዋንጫ በካናዳ ብሔራዊ ቡድን ምርጥ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሊ አህመድ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት እንደሚመጣ ተነግሯል።
አሊ አህመድ በኢትዮጵያ በሚኖረው ቆይታ የታዳጊ እና ወጣት ስፖርተኞችን ተሳትፎ ማበረታትት እና በኢትዮጵያ የስፖርት ልማት ላይ አዎንታዊ አሻራ ለማሳረፍ ፍላጎት ማሳየቱ ተገልጿል።
ተጫዋቹ በቀጣይ ሳምንት የሚኖረው የጉብኝት ጊዜ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር የሚያንጸባርቅ ተምሳሌት መሆኑን በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
[ ሳምሶን አበበ ]
SHARE || @DireSoccer
❤4👏1
Signed Leader of the fighters
16 Jul 2026, 15:30 UTC643 viewsread 7 August 2026 Photo
ኡርጂ ቀፊራ ነጥብ ተጋርቷል !
የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት !
ኡርጂ ቀፊራ 0-0 መንቆረር
@DireSoccer
Signed Leader of the fighters
16 Jul 2026, 09:01 UTC668 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለገሀሬ ሽንፈት አስተናግዷል !
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት
አራዳ ክ/ከተማ 3-1 ለገሀሬ
38' ሚኪያስ ደምሴ / 90+5' አብዱላሂ አህመድ
75' ሚኪያስ ደምሴ
90+3' ፀጋዬ ፈለቀ
@DireSoccer
Signed Leader of the fighters
15 Jul 2026, 10:09 UTC570 viewsread 7 August 2026 Photo
ሁለቱ የድሬዳዋ ከተማ ተወካዮች ሽንፈት አስተናግደዋል !
የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና
ሳቢያን ሕብረት 0-2 ባምባሲ ቤል ሚሊ
45+1' ሌታ ደነቦ
89' ኢብራሂም ያሲን
ታይዋን 0-2 ጉለሌ ክ/ከተማ
22' ቅዱስ ጥሩነህ
69' ንኩት ባንግ
@DireSoccer
Signed Leader of the fighters
13 Jul 2026, 16:23 UTC483 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሦስተኛ ቀን ጨዋታ መርሐ ግብር
ማክሰኞ ሐምሌ 7
2:00 ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከ አሳኢታ ወረዳ (መከላከያ ሜዳ)
2:00 ሽራሮ ከተማ ከ ስርጢ ከተማ (ሳቢያን ሜዳ)
2:00 ሐረር ዩናይትድ ከ ቡርታ ከተማ (ዩኒቨርሲቲ ሜዳ)
4:00 ሁፃ ቆላ ገረአልታ ከ ብሎድ ግሉ ዙባራ (መከላከያ ሜዳ)
4:00 አርባምንጭ ዙርያ ከ ሸዋ ሮቢት (ሳቢያን ሜዳ)
4:00 አጄ ከተማ ከ ቴፒ ከተማ (ዩኒቨርሲቲ ሜዳ)
10:00 ወሊሶ ከተማ ራማ አዴ አርባዕተ (ሳቢያን ሜዳ)
10:00 ጊምቦ ዳዲበን ከ ኬሌ ከተማ (ዩኒቨርሲቲ ሜዳ)
SHARE || @DireSoccer
❤3
Signed Leader of the fighters
13 Jul 2026, 16:21 UTC406 viewsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች
አራዳ ክ/ከተማ 1-0 ዲክሲስ
4' ያሬድ ሙሉጌታ
ሁርጂ ቀፊራ 2-1 ቃኘው
21' ማርሲላስ ወንድማገኝ / 12' ናትናኤል ዘለቀ
48' ሮቤል ጉዑሽ
ጊምቢ ከተማ 1 - 1 ወረኢሉ ከተማ
61"በሀይሉ ፍሰሀ 16" ብርሃኑ ገ/እየሱስ
መንቆረር 1-1 ቦረና ከተማ
45' አለባቸው ተስፋሁን / 29' ስንታየሁ ተስፋዬ
ባምባሲ ቤላ አገሩ 0-1 መቱ ከተማ
59' ጋሪዊች ማሉድ
ቂርቆስ 2-0 ምዕራብ ዓባያ
12' ቅዱስ ገብረ
90+1' ናትናኤል ቢንያም
አዲስ አበባ ፖሊስ 0 - 1 ትግራይ ዋልታ ፖሊስ
2' ዙብር አህመድ
SHARE || @DireSoccer
Signed Leader of the fighters
13 Jul 2026, 11:11 UTC443 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🇪🇹የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት
ኡርጂ ቀፊራ 2-1 ቃኘው
21' ማርሲላስ ወንድማገኝ 12' ናትናኤል ዘለቀ
48' ሮቤል ጉዕሽ
SHARE || @DireSoccer
❤1
Signed Leader of the fighters
12 Jul 2026, 18:57 UTC479 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የ2018 ውድድር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም በድምቀት ጅማሮውን አድርጓል።
በመክፈቻው ሥነ ስርዓት ተሳታፊ ክለቦች የመጡበትን ክልል ባህላዊ አለባበስና ጭፈራ ያስተዋወቁ ሲሆን በመርሐ ግብሩም የድሬደዋ ም/ከንቲባ የተከበሩ ሃርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ ዋና አዛዥና የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳት ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ፣ የኢ/እ/ፌ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ሸረፋ ዴሌቾ፣ የኢ/እ/ፌ ውድድር ዳሬክተር አቶ ከበደ ወርቁ፣ የድሬዳዋ እ/ፌ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ውድድርና ስነስርአት ሰብሳቢ አቶ ኤርምያስ ኃይሉ እንዲሁም የድ/ዳ/ከ/አ/…
👍2
Signed Leader of the fighters
12 Jul 2026, 17:03 UTC420 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
የ2018 የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና
⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ለገሃሬ 2-0 ገሱባ ከተማ
57' ናትናኤል አየለ
66' ካሌብ በየነ (ፍ)
@DireSoccer
🔥5❤1
Signed Leader of the fighters
11 Jul 2026, 16:36 UTC501 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል።
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሁለት ዓመት ውል አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ በይፋ ተሹመዋል።
©Dagu Sport
👏4
Signed Leader of the fighters
11 Jul 2026, 16:29 UTC441 viewsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፕዮና ውድድሩ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።
SHARE || @DireSoccer
Signed Leader of the fighters
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @diresoccer. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.