File, posted without a caption

Channel
ደህንነት
@dehnenet
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,181subscribers
-11 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001254725890 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @dehnenet |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 29 August 2026 |
| On Telegram | t.me/dehnenet |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 10:35 | 1,181 | -1 |
| 26 Aug 2026, 13:48 | 1,182 | -3 |
| 23 Aug 2026, 23:34 | 1,185 | -3 |
| 20 Aug 2026, 16:44 | 1,188 | -2 |
| 17 Aug 2026, 21:33 | 1,190 | -2 |
| 14 Aug 2026, 12:28 | 1,192 | -1 |
| 7 Aug 2026, 13:40 | 1,193 | +1 |
| 6 Aug 2026, 15:46 | 1,192 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
File, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ መሳፍንት ያስፈልጓታል መጽሐፈ መሳፍንት አንድ እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ያስተምረናል። መሳፍንት በሞቱ ቁጥር ሕዝቡ ቀስ በቀስ ከእግዚአብሔር ይርቁ ነበር። ቃሉን ይረሱ ነበር፣ ከአሕዛብ ጋር ይቀላቀሉ ነበር፣ በመጨረሻም በጣዖት አምልኮ ውስጥ ይወድቁ ነበር። ከዚያም እግዚአብሔር በምሕረቱ ሌላ መስፍን ያስነሳ ነበር እና ሕዝቡን ወደ እርሱ ይመልሳቸው ነበር። ይህ በመጽሐፈ መሳፍንት ውስጥ ደጋግሞ የምናየው ታሪክ ነው። ለምን? ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሕዝብ እውነትን የሚጠብቁና ወደ እግዚአብሔር የሚመልሷቸው ታማኝ መሪዎች ያስፈልጓቸው ነበር። እግዚአብሔር መንፈሳዊ መሳፍንትን ማስነሳቱን በአዲስ ኪዳን አላቆመም። ጳውሎስን፣ ጢሞቴዎስን፣…
የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል በዎላይተኛ ቋንቋ ሲሰበክ!
እምነት አልባ ሰላዮች ሙሴ ወደ ከናዓን 12 ሰላዮች ልኮ ነበር። አሥራ ሁለቱ ሰላዮች አንድን ምድር አዩ፣ ነገር ግን በአንድ ልብ አልተመለሱም። አሥሩ ሰላዮች ግዙፎቹን አይተው የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል ረሱ። ችግሮቹን ተመልክተው፣ “አንችልም” ብለው ደመደሙ። ኢያሱና ካሌብ ግን እግዚአብሔር የተናገረውን አስታወሱና፣ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አሉ። እኛስ እንደ አሥሩ ሰላዮች ነንን? ወይስ እንደ ኢያሱና ካሌብ? ድካማችንንና በዙሪያችን ያሉትን ችግሮች እያየን ነውን? ወይስ በእያንዳንዱ የተጻፈ የእግዚአብሔር ቃል እናምናለን? እምነት ችግሮችን መካድ አይደለም፤ ከችግሮች በላይ በእግዚአብሔር ተስፋ ላይ መታመን ነው። ዛሬ እግዚአብሔር የምንወርሰውን አዲስ…
ማለዳ ማለዳ ምህረትህ አዲስ ነው!🤔 በዲያብሎስ ሽንገላ የተታለሉ በርካታ ክርስቲያኖች “ማለዳ ማለዳ ምህረትህ አዲስ ነው...” (ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፥22-23) የሚለውን ቃል በተሳሳተ መንገድ ይረዱታል። እግዚአብሔር ኃጢአትን በየቀኑ በትንሽ በትንሹ ይቅር ይላል ብለው ያስባሉ። ግን ቃሉ እንዲህ ይላልን? አይደለም! ቃሉ “ምሕረቱ በየማለዳው አዲስ ነው” ይላል እንጂ፣ ኢየሱስ በየቀኑ እንደገና እራሱን እየሰዋ ወይም ኃጢአትን እየደጋገመ ይቅር እንደሚል አይናገርም። ታዲያ ለምን ብዙዎች እንዲህ ያስባሉ? ምክንያቱም ሰይጣን የእግዚአብሔርን ቃል በማጣመም የተካነ ነው። በኤደን ገነት ሔዋንን “በውኑ እግዚአብሔር...?” (ዘፍጥረት 3፥1) ብሎ አታለላት። እውነትን ከ…
ዳዊት "የልቤ ሰው" የተባለው በእምነት እንጂ ደጋግሞ የንስሐ ጸሎት ስለ ጸለየ አይደለም። የዚህ ዘመን ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ዳዊትን የወደደው በየቀኑ የንስሐ ጸሎት ስለሚጸልይ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ የሚያሳየው ከዚያ የተለየ ጥልቅ እውነት ነው። እግዚአብሔር ዳዊትን የወደደው ዳዊት በእግዚአብሔርና በቃሉ ስላመነ ነው። ዳዊት እግዚአብሔርን ያስደሰተው በእምነት ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ፣ “ያለ እምነት ግን እርሱን ደስ ማሰኘት አይቻልም” (ዕብራውያን 11፥6) ይላል። ያለ ተደጋጋሚ የንስሐ ጸሎት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም አይልም። እግዚአብሔርን የሚያስደስተው እምነት ነው። አንድ ልጅና አባቱን አስቡ። አፍቃሪ አባት ልጁ ሲያምነ…
በእግዚአብሔር ፊት ዝሙት ከሥጋዊ ኃጢአት በላይ ነው በርካታ ክርስቲያኖች ዝሙት ማለት ከትዳር ውጭ ከሌላ ሰው ጋር መተኛት ብቻ ነው ብለው ያስባሉ። የሥጋ ዝሙት በእርግጥ ኃጢአት ነው፣ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ፊት ዝሙት ከዚህ የበለጠ ጥልቅ እንደሆነ ያሳያል። እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ያለውን ግንኙነት ከባልና ሚስት ጋር ያለ ግንኙነት ጋር ያመሳስለዋል። ሰዎች ልባቸውን ከእግዚአብሔር አርቀው ዓለምን ከወደዱ፣ እግዚአብሔር ይህንን መንፈሳዊ ዝሙት ብሎ ይጠራዋል። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ዓለምን መውደድ ከእግዚአብሔር ጋር ጠላትነት እንደሆነ አታውቁምን?” (ያዕቆብ 4፥4) ይህ ክፍል ስለ ሥጋዊ ዝሙት አይናገርም። ከእግዚአብሔር ይልቅ ዓለምን…
"የክርስቶስ ደም ትኩስ ነው" የሚል አሳብ ከየት መጣ? በውኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል? 🤔 ብዙ ክርስቲያኖች "የክርስቶስ ደም ትኩስ ነው" ይላሉ። ነገር ግን ይህ አባባል በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ክርስቶስ አንድ ጊዜ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ የኃጢአትን ችግር ለዘላለም እንደፈታ ነው። "እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድ መሥዋዕት ለዘላለም ካቀረበ በኋላ..." (ዕብራውያን 10፥12)። እንዲሁም "በአንድ መሥዋዕት የሚቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና" (ዕብራውያን 10፥14)። ስለዚህ የክርስቶስ ሥራ ተጠናቋል፤ በየቀኑ የሚደገም አይደለም። ሰይጣን ሰዎች የክርስቶስን ፍጹም ማዳን እንዳያምኑ ይፈልጋል። ስለዚህ ኃጢአታቸ…
"የንስሃ ጽሎት የምጸልየው ለመዳን ሳይሆን ከጌታ ያለኝን ኅብረት ለማደስ ነው" እያሉ ይወዛገባሉ🤔 ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን በየቀኑ እንደሚያስተሰርይላቸው ያምናሉ። ኃጢአታቸውን ሲናዘዙ ሁሉ እግዚአብሔር እንደገና ይቅር እንደሚላቸው ያስባሉ። አንዳንዶችም፣ “ለመዳን ይቅርታ አንጠይቅም፤ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ኅብረት ለማደስ ብቻ ነው” ይላሉ።*ነገር ግን ይህ ሐሳብ መዳንን በትክክል ካለመረዳት የሚመጣ ነው🤔። በብሉይ ኪዳን ተደጋጋሚ የኃጢአት ስርየት ነበር። በአዲስ ኪዳን ግን ፍጹም የኃጢአት ስርየት አለ። ከሕጉ በታች የእስራኤል ሕዝብ መሥዋዕትን ደጋግሞ ያቀርብ ነበር። በየዓመቱ በማስተሰረያ ቀን ሊቀ ካህኑ እጁን በመሥዋዕቱ ላይ በመጫን…
"አክሊል ይቀርብኛል እንጂ መንግስተ ሰማይ ገባለሁ"🤔 ብዙ ክርስቲያኖች በሰማይ የተለያዩ አክሊሎች እንዳሉ ያምናሉ። አንዳንዶች አማኞች የበለጠ ስለሠሩ የተሻለ አክሊል እንደሚቀበሉ ያስባሉ። አንዳንዶችም ወደ ሰማይ እንደሚገቡ ነገር ግን አክሊሉን እንደሚያጡ ያስባሉ። ይህ አስተሳሰብ ስህተት ነው። የሕይወት አክሊል፣ የክብር አክሊል እና የጽድቅ አክሊል አንድን በረከት ያመለክታሉ። እነዚህ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሚሰጠውን የዘላለም ሕይወት ስጦታን ያመለክታሉ። የዘላለም ሕይወት አክሊል ነው። ጽድቅ አክሊል ነው። ክብር አክሊል ነው። አክሊል ለሰው ሥራ የሚሰጥ ሽልማት አይደለም። ዳግም ለተወለዱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ኃጢአተኛ ሰው በውኃና በመንፈስ ወንጌል …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @dehnenet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ደህንነት” (@dehnenet), 1,181 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/dehnenet.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.