በወልቂጤ ከተማ የሰው ጥርስ ያወለቀው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ። የሰው ጥርስ በመስበር ከባድ የአካል ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ እሱባለው ሙሉጌታ በ7 ዓመት ከ10 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የወልቂጤ ከተማ ፍርድ ቤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሳኔ ማስተላለፉን ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ሀላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ናቸው። ተከሳሹ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ገደማ በወልቂጤ ከተማ እድገት በር ቀበሌ ልዩ ስሙ ትራማ ግሮሰሪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የግል ተበዳይ መሐመድ ሙባሪክን የፊት ለፊት የላይኛው ጥርሱን በቴስታ በመምታት በመስበሩ እና አካል በማጉደሉ ነው በፅኑ እስራት የተቀጣው። የ…

Channel
Circle Ethiopia
@circleethiopia
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
6,325subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002270274849 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @circleethiopia |
| Description | የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles. |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 11 August 2026 |
| On Telegram | t.me/circleethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 02:25 | 6,325 | -4 |
| 7 Aug 2026, 22:31 | 6,329 | -1 |
| 7 Aug 2026, 14:31 | 6,330 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:19 | 6,330 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 30 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 8 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 0.8%
- avg views ÷ 6,325 subscribers
- Avg views / post
- 50.6
- 20 posts measured
- Reaction rate
- 2.17%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 20
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 1 of 20 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 11 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (30 July 2026 – 11 August 2026) |
| Views total | 1,012 |
| Reactions total | 1 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 12 Aug 2026, 03:18 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈4,670
- Links
- ≈2
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Reaction mix
1 reaction across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 30 July 2026 to 11 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
በቀን በአማካኝ ስድስት ሺ ሰዎችን እያስተናገደ መሆኑን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ነው ያስታወቀው ።ይህን ገንዘብ አገልግሎቱ የሰበሰበው ባሉት የአገልግሎት መስጫ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ መሆኑን ገልጿል። ተቋሙ ከሐምሌ 1ቀን 2017 አ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የ1ሚሊዮን 8 መቶ 68 ሺህ ተገልጋዮችን የተለያዮ ጉዳዮች በማስተናገድ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ማስተናገድ መቻሉን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ እቱገላ ተሾመ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በዚሁ መሰረት ተቋሙ በቀን …
የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በስፔስኤክስ አክሲዮን ዕድገት ምክንያት ዳግም ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ አለፈ የስፔስኤክስ አክሲዮን በ15.8 በመቶ ማሻቀቡን ተከትሎ የኩባንያው የገበያ ዋጋ 1.75 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ይህንን ተከትሎም የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በብሉምበርግ ቢሊየነሮች መረጃ ጠቋሚ 817 ቢሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም በፎርብስ መጽሔት 823.6 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ተገልጿል። የቅርብ ጊዜው የገበያ ንቅናቄ የመጣው ኩባንያው ካስመዘገበው ጠንካራ የሩብ ዓመት የገቢ አፈጻጸም በኋላ ሲሆን፣ የኩባንያው ገቢ ከታሰበው በላይ በመጨመር 7.8 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል። የኦፕሬቲንግ ኪሳራውም ወደ 541 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ ማለት ችሏል። በአርቴፊሻል ኢን…
የነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ/ም የስርጭት ማስታወቂያ ጤና ይስጥልን የስርጭታችን ታዳሚያን ! ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው የዕለቱ ስርጭታችን የዓለም ዋና ዋና ዜናን ተከትሎ በሚደመጠው መጽሔተ ዜናችን በርከቱ ያሉ ርዕሰ ጉዳዮች በትንታኔ ይደመጣሉ ። ከእነዚህም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል። • የሕወሓት ታጣቂዎች ላይ የተሰነዘረው የድሮን ጥቃት በአላማጣ • በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች የፈጸሙት ጥቃት እና የደረሰው ጉዳት • ለሰብአዊ መብት ሥጋት የደቀነ «የጦርነት አዝማሚያ» አለ መባሉ • ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች ለሶማሊያ ኅይሎች የስምሪት ቀጠና ማስረከባቸው • ኢትዮጵያ ውስጥ መድሃኒት የተቋቋመ የወባ ዝርያ እየተሰራጨ መሆኑን ጥናቶች ማመልከታ…
በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማጽያን በባብኤል መንደብ በመቅዘፍ ላይ በነበረና ንብረትነቱ የዓለማቀፉ ማሕበረሰብ እውቅና የሚሰጠው የየመን መንግስት መርከብ ላይ በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ ሁቲዎች በባብኤል መንደብ የሳኡዲ አረቢያ መርከቦች ላይ ተከታታይ ጥቃቶች መፈጸም ከጀመሩ ወዲህ የሰው ሕይወት ያለፈበት የመጀመሪያው ጥቃት ሆኗል። በጥቃቱ ከተገደሉት ውስጥ ሶስቱ ፓኪስታናዉያን ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ኢንዶኔዢያዊ መሆኑን የየመን ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የየመን የትራንስፖርት ሚኒስቴር እንዳለው አማጽያኑ በመርከቡ ላይ ሶስት ሚሳኤሎችን አስወንጭፈዋል። የሁቲ አማጽያን በመርከቡ ላይ ካደረሱት ጥቃት በተጨማሪ በማዕከላዊ የመን እና በቀይ ባህር…
ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ፤ የሕፃናት ሕክምና ማዕከልም ተመቷል። በደቡብ ምስራቅ ዩክሬን በሩሲያ በተፈፀመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን እና በዋና ከተማዋ ኪየቭ የሚገኝ የሕፃናት ሕክምና ማዕከል መመታቱን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። የሀገሪቱን የአየር መከላከያ ሥርዓት ለማዳከም ያለመው እና ማክሰኞ ማለዳ የተፈፀመው ይህ ጥቃት ረጅም ርቀት ተኳሽ ሚሳይሎችን ያካተተ እንደነበር አልጀዚራ ዘግባል። የዩክሬን የዛፖሪዝዝያ ክልል ወታደራዊ አስተዳደር ሃላፊ ኢቫን ፌዶሮቭ እንደገለጹት፤ ሩሲያ ሚሳይሎችንና የአየር ቦምቦችን በመጠቀም በሰነዘረችው ከባድ ጥቃት 6 ሰዎች ሲገደሉ 19 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። በተጨማሪም ሕን…
በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2019 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን በግል ትምህርት ቤቶች በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ፣ የክፍያ ጭማሪና የግብዓት ጥያቄ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተካሄደ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ:: ባለፉት ዓመታት የግል ትምህርት ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ፣ በምዝገባ፣ በዩኒፎርም እንዲሁም በዓይነት በሚጠይቋቸው እንደ ሳሙና እና ሶፍት ባሉ ቁሳቁሶች ምክንያት በወላጆች ዘንድ ሰፊ ቅሬታ ሲነሳ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ @Seledadotio @Seledadotio. @Cir…
ለአሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና ለአርትስ ቴሌቪዥን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለሁለት የሚዲያ ተቋማት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚዲያ ተቋማት ሕግና የሙያ ሥነ ምግባርን አክብረው መስራታቸውን እየተከታተለ ድጋፍና እርምት በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት፦ • አሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 እና • አርትስ ቴሌቪዥን የተሰጣቸውን የይዘት ግዴታዎች በመተላለፍ፣ ለተከታታይ ጊዜ ያልተረጋገጠ፣ ሚዛናዊ ያልሆነ እንዲሁም የሕዝብን ጥቅም የሚጎዳ መረጃ በማሰራጨታቸው የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ በባለስልጣኑ ተሰጥቷቸዋል። ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ …
በወልዲያ ከተማ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት አመት በህገወጥ ንግድ ተሰማርተው የነበሩ ከ2 ሺህ 300 በላይ የንግድ ድርጅቶች ወደ ህጋዊ መስመር እንዲገቡ ተደረገ የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት አፈጻጸም ግምግሟል።የመምሪያዉ ኃላፊ አቶ አዲሱ ወንድሙ ለብስራት ሬድዮ እንደገለፁት በዚህ ጊዜ ውስጥ በከተማዋ ጤናማ የንግድ ስርአት እንዲኖርና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በሕገወጥ ነጋዴዎች ዙሪያ የቁጥጥር ስራ ተከናውኗል። በተደረገው የቁጥጥር ስራ 2ሺህ 300 ድርጅቶች የንግድ አዋጁን እና ሕጉን መተላለፋቸውን ተቋሙ አረጋግጧል።ከእነዚህም መካከል 1ሺህ 560 በሚሆኑት የንግድ ድርጅቶች ላይ የማስጠንቀቂያ …
ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ሱዳን ካርቱም ገብተዋል! የኢጋድ ሊቀመንበሩ ጉዞ የሱዳኑን አስከፊ ጦርነት በድርደር ለመቋጨት ያለመ እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ ባሁኑ ወቅት የሱዳን ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየተለጠጠ እና በኢትዮጵያ ካለው የአገር ውስጥ ግጭት ጋር ተያይዞ እየተነሳ መሆኑ ይታወቃል፡፡ @Seledadotio @Seledadotio. @CircleEthiopia. @CircleEthiopia
6 ነጥብ 4 ኪ.ግ የምትመዝን ህጻን ተወለደች በቤንች ሸኮ ዞን አንዲት እናት 6 ነጥብ 4 ኪ.ግ የምትመዝን ህጻን በሰላም ተገላግላለች። በዞኑ የአማን ሻሸቃ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ሳይሉሽ ባህሩ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች በተደረገላት ክትትል ህጻኑን በቀዶ ህክምና መገላገሏን በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ቹቹ አረጋ ገልጸዋል። ወ/ሮ ሳይሉሽ ባህሩ በተመሳሳይ ከ6 ዓመት በፊት 2ኛ ልጇን ስትወልድ 5 ኪ.ግ መሆኑንና በቀዶ ጥገና ህክምና እንደተገላገለች ገልጻለች። @Seledadotio @Seledadotio. @CircleEthiopia. @CircleEthiopia
በሀላባ ዞን የዉሃ አቅርቦት አናሳ መሆን ለዓይን ጤና ችግር ምክንያት ሆኗል ተባለ በዞኑ የዓይን ህመም ለበርካታ ጊዜያት የቆየና ሰፊ የህብረተሰብ ክፍል ችግር መሆኑ ተገልጿል ። ችግሩን ለመቅረፍ የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዞኑ ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል ።የሆስፒታሉ ምክትል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር መለሰ ሙዳ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለፁት በዞኑ የተስተዋለው የዉሃ አቅርቦት እጥረት ለዓይን ህመም ችግር አጋላጭ ከሆኑ ምክንያቶች መካከል ተጠቃሽ ነዉ። ይህንንም ችግር ለመፍታት ካለፉት ዓመታት በተሻለ መልኩ በገጠራማ አከባቢዎች የዉሃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ በርካታ ተግባራት በሚመለ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @circleethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Circle Ethiopia” (@circleethiopia), 6,325 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/circleethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.