ወ/ሮ አሲያ እና ወንድሞቿ በቢላሉል ሐብሺ ጉብኝት አደረጉ፤ በቀጣይ ይፋ በሚደረጉ የበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶች ዙሪያም ሰፊ ውይይት ተካሂዷል *** በተለያዩ የማህበራዊ ገፆች ላይ በንቁ ተሳትፎዋ፣ በኸይር ስራዎቿ የምናውቃት ወ/ሮ አሲያ ወንድሞቿ ጋር በመሆን በቢላሉል ሐብሺ ማዕከል የተሳካ ጉብኝት አድርጋለች። በጉብኝቱ ወቅትም የማዕከሉ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ኡስታዝ ሙሐመድ ጀማል ጎናፍር እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል ሙሐመድ ለእንግዶቹ ደማቅ አቀባበል በማድረግ ማዕከሉን አስጎብኝተዋቸዋል። በዚህ የጉብኝት መርሃ ግብር ላይ ከስፍራው የስራ ሂደቶች እይታ ባለፈ ሰፊ የምክክር (ሹራ) መድረክ የተካሄደ ሲሆን፣ የውይይቱ ዋና ትኩረትም ወ/ሮ አሲያ በቀጣይ ቀና…

Channel
Bilalul Habeshi Community ቢላሉል ሐበሺ - ኑ ወደ ደግነት
@bilalulhabeshi
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
1,458subscribers
-6 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001415552123 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bilalulhabeshi |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 6 September 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 6 September 2026 |
| On Telegram | t.me/bilalulhabeshi |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 23:57 | 1,458 | +2 |
| 30 Aug 2026, 10:33 | 1,456 | -2 |
| 27 Aug 2026, 10:49 | 1,458 | +1 |
| 24 Aug 2026, 08:47 | 1,457 | +1 |
| 14 Aug 2026, 03:38 | 1,456 | -4 |
| 11 Aug 2026, 07:42 | 1,460 | -4 |
| 7 Aug 2026, 21:49 | 1,464 | no change |
| 7 Aug 2026, 18:21 | 1,464 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 27 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 5 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 30s
- Average length
- 30s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ሰሪ እጆችን እናቋቁም ዘላቂ ለውጥ እናምጣ! *********** { مَّثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ كَمَثَلِ حَبَّةٍ أَنبَتَتْ سَبْعَ سَنَابِلَ فِي كُلِّ سُنبُلَةٍ مِّائَةُ حَبَّةٍ ۗ وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ } "የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች ብጤ፣ ሰባት ዘለላዎችን እንዳበቀለች፣ በየዘለላውም ሁሉ መቶ ቅንጣት (ፍሬ) እንዳለበት አንዲት ብቅል (ዘር) ብጤ ነው። አላህም ለሚሻው ሰው (ምንዳን) ያነባብራል። አላህም (ችሮታው) ሰፊ ዐዋቂ ነው።" [2:…
በምድር ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው (መላኢካ) ያዝንላችኋል! ************ በሐዲስ እንደተዘገበው "አዛኝ ለሆኑት አላህ ያዝንላቸዋል፤ በምድር ላሉት እዘኑ በሰማይ ያለው(መላኢካ) ያዝንላችኋልና።" እዝነት የሰው ልጅ መገለጫ፣ የእስልምናችን መሰረት ነው። በአቅመ ደካሞች፣ በታመሙት እና በተቸገሩ ወገኖቻችን ላይ ርህራሄን ማሳየት የቢላሉል ሐበሺ ተቋም ዋነኛ መርህ ነው። እጃችንን እንዘረጋ፣ ለወገኖቻችን አለንላችሁ እንበል። ኑ ወደ ደግነት
እውቀት ብርሃን ነው፤ ትውልድን በእውቀት እናንፅ! ******** የቅዱስ ቁርኣን የመጀመሪያው ትዕዛዝ "ኢቅረእ" (አንብብ) የሚል ነው። ትውልድን በእውቀት፣ በስነ-ምግባር እና በክህሎት ማነፅ ከሁሉ የተሻለ ዘላቂ ኢንቨስትመንት ነው። የቢላሉል ሐበሺ ተቋም ለተማሪዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን እና የትምህርት እድሎችን በማመቻቸት ማህበረሰቡን በዘላቂ እውቀት እያነጸ ይገኛል፡፡ ዛሬ ላይ ሆነን የነገውን ብሩህ ትውልድ አብረን እንገንባ። ኑ ወደ ደግነት!
የቲሞችን እንከባከብ ነጋቸውን ብሩህ እናድርግ! ***** የአላህ መልክተኛ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ "እኔና የቲምን የሚያሳድግ ሰው በጀነት ውስጥ እንደዚህ ነን" በማለት ጠቋሚና የመሃል ጣታቸውን አጣምረው አሳይተዋል። እናትና አባት በማጣት የተከዙ ህጻናትን እንባ ማበስና መንከባከብ ትልቅ ምንዳ ያለው ተግባር ነው። የቢላሉል ሐበሺ ተቋም እነዚህን የነገ ተስፋዎች በማቀፍ፣ በማስተማርና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። እርስዎም አሻራዎን ያኑሩ፤ የዚህ ታላቅ አጅር ተካፋይ ይሁኑ! ኑ ወደ ደግነት!
መልካም ጁሙዓ ቢላሉል ሐበሺ - Bilalul Habeshi Community - ኑ ወደ ደግነት
የቢላሉል ሐበሺ ቤተሰቦች በማዕከሉ ጉብኝት አደረጉ **** ከተለያዩ የሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚኖሩ የቢላሉል ሐበሺ ቤተሰቦች በዛሬው ዕለት በቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ተገኝተው አጠቃላይ የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴዎች እና የልማት ስራዎች ጎበኙ። እነዚህ የቢላሉል ሐበሺ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እና በሀገር ውስጥ ሆነው በተከታታይ በገንዘብ፣ በእውቀት እና በሀሳብ ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፤ የዛሬው ጉብኝትም ይህ ድጋፋቸው በተግባር ያመጣውን ለውጥ በአካል ለመመልከት ያስቻላቸው መሆኑ ተገልጿል። በጉብኝቱ መርሃ ግብር ላይ እንግዶቹ የማዕከሉን የተለያዩ ክፍሎች በሰፊው የተመለከቱ ሲሆን፤ ከተጎበኙት ዋና ዋና የትኩረት መስኮች …
ከቤተሰቦቻችን አሰተያየቶች.. #ቢላሉል_ሐበሺ #ኑ_ወደ_ደግነት #BilalAlHabashiMuseum
ከቤተሰቦቻችን አሰተያየቶች.. #ቢላሉል_ሐበሺ #ኑ_ወደ_ደግነት #BilalAlHabashiMuseum
ከቤተሰቦቻችን አሰተያየቶች.. #ቢላሉል_ሐበሺ #ኑ_ወደ_ደግነት #BilalAlHabashiMuseum
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @bilalulhabeshi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Bilalul Habeshi Community ቢላሉል ሐበሺ - ኑ ወደ ደግነት” (@bilalulhabeshi), 1,458 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bilalulhabeshi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.