1• ፍቅር 1.1• ፍቅር ምንድነው? ክፍል - ፩ ✞ የሰው መልኩ ፍቅር ነው "እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።" (ኦሪት ዘፍጥረት 2፥7) አምላክ ፍጥረታትን ሁሉ በስድስት ቀን ተከታታይነት ፈጥሮ ሥራውን ካበቃ በኋላ፤ በመጨረሻው ላይ ከፈጠራቸው ፍጡራን ሁሉ ለየት ያለ አንድ ፍጡርን በረቂቃን እጆቹ ሠራ፡፡ የመሬትንም ጭቃ አንስቶ ከመለኮቱ ኃይል የወጣ እስትንፋስን አሳረፈበት፡፡ በዚህ ጊዜ ሸክላው መንቀሳቀስ ጀመረና ሕይወት ያለው ልዩ አካል ሆነ፡፡ (እግዚአብሔር ከሁሉ የተሰወረ ሕላዌ ያለው መንፈስ ነውና፤ ጭቃ አንስቶ ሠራን ሲባል፥ …

Channel
በማለዳ ንቁ ቁጥር ! ፪
@bemaledanek
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,527subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001296501462 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bemaledanek |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/bemaledanek |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 03:52 | 1,527 | -1 |
| 19 Aug 2026, 15:17 | 1,528 | +1 |
| 16 Aug 2026, 19:05 | 1,527 | +1 |
| 10 Aug 2026, 12:21 | 1,526 | -2 |
| 7 Aug 2026, 12:23 | 1,528 | -1 |
| 7 Aug 2026, 01:00 | 1,529 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:53 | 1,529 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 26 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ እግዚብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ" የሚለው ቃልም እንደሚነግረን፤ በጨለማው ዓለም ላይ ብርሃን በተገለጠ ጊዜ አብረው በቅድስና የተገለጡት መላእክት መልካም(ታማኝ፣ ታዣዥ፣ ንጹሕና ጽኑ) እንደሆኑ እግዚአብሔር አየ፡፡ ስለዚህም ለእነርሱ የመንፈሱን ኃይልና ግርማ አካፍሎ አገልጋዩ ሲያደርጋቸው፤ በጨለማው ጊዜ የካዱት መላእክት ከዚህ ሹመት የተለዩ ሆኑ፡፡ ይህንንም መለየት መጽሐፍ "ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም" በማለት ይገልጸዋል፡፡ (የዮሐንስ ራእይ 12፥8) መላእክትን እንዲመራ አክብሮ የፈጠረው ሳጥናኤል በክፉነት ፍላጎቱን ገልጾ ርኩስ በመሆን ከሰማይ ቅድስና ሲለይ፤ ከድቶ ባፈነገጠው ነገድ…
ምንነትና ኃይል ከነፍሳችን እንዳይገለጥ ከጽድቅ መንፈስ በጣም የራቀ አኗኗር ለዓመታት አስለምዶን ቆይቶአል፡፡ በመሆኑም አብዛኞቻችን የፍቅር እውነተኛ ትርጉም ተደብቆብናል፡፡ ፍቅር የሕይወታችን ብቻ ሳይሆን የሰብአዊነታችን አካል መሆኑን ስለዘነጋን፤ ፍቅርን አስፈላጊና በተመረጠ ቦታ ላይ የምንገልጸው ስጦታ አድርገነዋል፡፡ ከሌላ ሰው በተሰጠን ጊዜ የምንመልሰው ምላሽ አድርገነዋል፡፡ በቤተሰብ፣ በጾታና በትውውቅ ግንኙነቶች መካከል የተወሰነ የመግባባት አጥር አድርገነዋል፡፡ ሲመቸን፣ ደስተኛ ስንሆን፣ ጉድለት ሲጠፋልን፣ ችግር ሲርቅልን የምንገለጽው ስሜት አድርገነዋል፡፡ ፍቅር ግን እጅግ በጣም ትንሽ ከምትባለው የሰኮንዶች መልካም ነገር ጀምሮ ሁሉንም የተቀደሰ …
አባታችን ሆይ እንዴት ትላለህ? እንደ ልጅ ካልኖርህ እንዴት "አባት" ትለዋለህ? ሌላውን ጠልተህ ራስ ወዳድ ከሆንክ እንዴት አባት "አችን" ብለህ በአንድነት ትጠራዋለህ? ምድራዊ ነገር ብቻ እያሰብህ እንዴት "በሰማያት የምትኖር" ትለዋለህ? ልብህ ከእርሱ ርቆ በአንደበትህ ብቻ እየጠራኸው "ስምህ ይቀደስ" እንዴት ትለዋለህ? ሥጋዊና መንፈሳዊውን እየቀላቀልህ "መንግሥትህ ትምጣ" ለምን ትለዋለህ? መከራን በጸጋ የማትቀበል ከሆነ "ፈቃድህ ይሁን" ለምን ትላለህ? ለራስህ ሆድ እንጂ ለተራቡት ግድ የማይሰጥህ ከሆነ ለምን "እንጀራችንን ሥጠን" ትላለህ? በወንድምህ ላይ ቂም ይዘህ "እኛም የበደሉልን ይቅር እንደምንል" እንዴት ትላለህ? የኃጢአትን አጋጣሚዎች ሳትሸሽ …
#ሰው_ሆይ_አስተውል መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይለናል። ❤️ በሚሞት ስጋችሁ ሐጢያት አይንገስ ብልቶቻችሁን የፅድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ 6፥12-14) ❤️ ከሴት ጋር አለመገናኘት መልካም ነው ካልተቻለ ዝሙትን ለመከላከል በአንድ ይፅና ከዚህ ውጭ ጉዞ ወደ እሳት ነው (1ኛ ቆሮ 7፥1) ❤️ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱ ያፈርሰዋል ቤተ መቅደሱም እናንተው ናችሁ (1ኛ ቆሮ 3፥17) ስንቶቻችን ነን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደሶች እንደሆንን የምናውቀው? ❤️ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእረፍትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸፍኑ (1 ኛ ጢሞ 2፥9) ❤️ የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ…
አንድ አማኝ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበለበት ጊዜ በኋላ ኃጢአት ቢያስተው ይቀሠፋል የሚባለው ሙሉ ለሙሉ ሐሰት ነው፡፡ እንዲህ ቢሆንማ፥ እኔን ጨምሮ ስንት ሰው እስካሁን ተቀሥፎ አልቆ ነበረ፡፡ "እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን" ከምንልበት የቅዳሴያችን የኅብረት ተማጽኖ በተቃራኒ የተሰለፈ፥ ዲያቢሎስ የሚያራግበው የወሬ ነፋስ ነው ይሄ፡፡ ሐዋሪያው ጴጥሮስ ሊቀ ካህኑ ኢየሱስ ራሱ ባርኮ ባቀበለው ሥጋና ደሙ ስለመቀደሱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የመከራዋ ለሊት ስትደርስ፥ ማታቸው ስትመጣ፥ የጨለማ ሥልጣናቸውን አግኝተው ክርስቶስን ያሰሩ ጉልበተኞች "አንተም ከእርሱ ጋር ነህ" ቢሉት ከአንድም ሦስቴ "ኸረ አላውቀውም" ሲል ካደ፡፡ (የዮሐንስ ወንጌል 18፥25 ፤…
እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ እንኪያስ ለምንድነው ምእመናን ከቅዱስ ቁርባን የተለዩት? ከክርስቶስ ማዕድ መካፈል ያቃተቸው ክርስቲያኖች ስለምን በርካታ ሆኑ? አዲስ ኪዳንን የምሕረት ዘመን ያሰኘው የመዳን ዋስትናችን የመስቀሉ መሥዋዕት ሆኖ እያለ ብዙዎች ከእርሱ ለምን ራቁ? የተዋሕዶ ሃይማኖት አንዱ ዓምድ (ዶግማ) የበጉ ሥጋና ደም ነው መባሉ በአማኞች ሕይወት ላይ ለምን በተጨባጭ አልተተረጎመም?.. ? የነዚህና መሰል ጥያቄዎች ቀጥተኛ መልስ በመነሻ አንቀጻችን ላይ የተጻፈው ይሆናል፡፡ እንደ እግዚአብሔር ለመሆን ያለማቋረጥ የሚጥረው ዲያቢሎስ፥ አትንኩት ብሎ በዐዋጅ እንዲከለከሉ ካደረጋቸው ገደቦች መካከል መቀደስ (ቀ ጠብቆ ይነበብ) በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል፡፡ ስና…
3• ቅዱስ ቁርባን ክፍል - ፯ 3.3• የመናፍስት ውጊያ በቅዱስ ቁርባን ላይ ውድቀትን በባሕሪዩ የተጣባት ክፉ መንፈስ "አምላክ እኔ ነኝ" ሲል ዋሽቷል፡፡ እንደ ፈጣሪ መሆን ተስፋ አልቆርጥ ያለ ምኞቱ ነው፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ወዳስገኛቸው እያመለከተ "የእኔ ናቸው" ማለትን ከጥንት ጀምሯታል፡፡ የሰውን ልጅ ጭምር! ሰውነት ቤተመቅደስነት እንደሆነ ተነጋግረናል፡፡ ዲያቢሎስ በዚህ ቤተመቅደስ ውስጥ ነው መመለክ የሚፈልገው፡፡ የሰውን ልጅ መግዛት፣ መቆጣጠር ይፈልጋል፡፡ ልክ እንደ አምላክ "ይሄን ይሄን አትንኩ" የሚላቸውን ትእዛዛት ያሰቀምጣል፡፡ እርሱ እንደፈቀደው እንዴት መኖር እንዲገባን ደንብና ሥርዓት የሚያሳዩ ሕግጋት ያረቃል፡፡ ከእግ…
ወቅታዊ መልዕክት ለምዕመናን **** የደብረ ኤልያስ ብሔረ ብፁዓን መልክዓ ሥላሴ አንድነት ገዳምን በተመለከተ በበርካታ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችና የመገናኛ አውታሮች ልዩ ልዩ ዘገባዎች እየተላለፉ ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ገዳማት አስተዳደር መምሪያ ከሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት ጋር በመገናኘት ተፈጸመ የተባለውን ችግር በተመለከተ በዝርዝር የማጣራት ሥራ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤትም በማዕከል ደረጃ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ላይ ይገኛል። ስለሆነም ዝርዝር ሁኔታው በሚገባ ተጣርቶ የተደረሰበት የማጣራት ውጤት እውነታውን በሚገባ በሚያሳይ መልኩ በቤተክርስቲያናችን ማዕ…
🔔 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች 🔔 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔ የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️ 🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር 🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር 🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር 🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር 🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር 🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው 🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ 🔔➯ የዘማሪት ዶ/…
...ብቻ..የኔ..ጌታ 😭 ""አንተ ነህ የኔ አባት የልቤን አዋቂ ሁሌም.. የማትለየኝ..ሕይወቴን ጠባቂ ከልቤ የነገስክ ገዝተህኝ በዋጋ ለኔ ስትል ቆሰለክ..እጅህምተ.ወጋ ያንድ ሌሊት ግርፊያ የጅራፍ እሩምታ ምራቅ ሲተፋብክ ጥፊ ስትመታ ...ብቻ የኔ ጌታ፣😭 ..ይህ አልበቃ ብሎህ በዛ ባደባባይ ቃልህን ጠብቀህ ቀራኒዮ ስትታይ, ስለፍቅር..ስትል..ስለኔ..ተሰቅለህ ያሳየህኝ እውነተኛ ፍቅር.አንተ ነክ የኔ አባት ሌላው ሁሉ ይቅር!! ..ብቻ..የኔ.ጌታ😭 አይገርምም..!!ቀይ አበባ አይደለም የተከፈለልኝ ቀይ ደም አፍስሶ ነው በሕይወት ያቆመኝ❤ ..ብቻ..የኔ..ጌታ😭 ...አንተ ነክ የመንገዴ መሪ ህይወት መሰረቴ ቃል ኪዳን የወንከኝ የገነት መብራቴ! ..…
+ ሐሙሶች ሁሉ እግር ያጥባሉ + በሰሞነ ሕማማት ሳምንት በልዩ ታሪካዊ ሥርዓትና መንፈሳዊ ዳራ የሚከበረው በ'ሕጽበተ እግር' እና በሌሎች ተጨማሪ አምስት ስያሜዎች የሚጠራው ዕለተ ሐሙስ ካለፈ እነሆ ሰባት ቀናት ሆነ፡፡ "አሁን የትንሣኤውን ክብረ በዓል አክብረን ወደ ዳግማዊ ትንሣኤው በምንሻገርበት ጊዜ ላይ ምን ነክቶህ ወደ ሕማማተ ሐሙስ ትመልሰናለህ?" የሚል ጥያቄ ታነሡልኝ ይሆናል፡፡ እኔም ጌታ በማንኛውም ጊዜ ያደረጋቸው እያንዳንዱ ሥራዎችና የተናገራቸው ቃላት በዓመት አንዴ ታስበው የሚውሉ የዝክር በዓላት ብቻ አለመሆናቸውን እነግራችኋለሁ፡፡ ጊዜ በረጅም ቆጠራ ነጉዶ ከእውነት መነሻ ቦታ ሲርቅ፤ ክስተት መጀመሪያ ከተነሣበት አኳኋን በዘመናቶ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bemaledanek. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በማለዳ ንቁ ቁጥር ! ፪” (@bemaledanek), 1,527 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bemaledanek.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.