15 Oct 2025, 20:26 UTC315 viewsread 7 August 2026 🔴🔴#ወንጌላዊው_በትር🔴🔴
➨➨➨እጅግ የተወደደ ጽሁፍ
ሕዝቡም በእግዚአብሔርና በሙሴ ላይ፦ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ ከግብፅ ለምን አወጣችሁን? እንጀራ የለም፥ ውኃ የለም ሰውነታችንም ይህን ቀላል እንጀራ ተጸየፈ
ብለው ተናገሩ። እግዚአብሔርም በሕዝቡ ላይ እባቦችን ሰደደ፥ ሕዝቡንም ነደፉ፤ ከእስራኤልም ብዙ ሰዎች ሞቱ።
ሕዝቡም ወደ ሙሴ መጥተው። በእግዚአብሔርና በአንተ ላይ ስለተናገርን በድለናል፤ እባቦችን ከእኛ ያርቅልን ዘንድ
ወደ እግዚአብሔር ጸልይልን አሉት። ሙሴም ስለ ሕዝቡ ጸለየ። እግዚአብሔርም ሙሴን፦ እባብን ሠርተህ በዓላማ
ላይ ስቀል፤ የተነደፈውም ሁሉ ሲያያት በሕይወት ይኖራል አለው። ሙሴም የናሱን እባብ ሠርቶ በዓላማ ላይ ሰቀለ፤
እባብም የነደፈችው…
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"በዘለዓለም ኪዳን ደም"
15 Oct 2025, 20:26 UTC380 viewsread 7 August 2026 እግዚአብሔር ይችል ነበር፤ ነገር ግን በክርስቶስ ስቅለትና ሞት ላይ በሙሴ መንበር የሚቀመጡ ሊቃነ ካህናት ምን
ሚና እንደሚኖራቸው ሲያመለክት ራሱን ሙሴን ሥራና ስቀል ብሎ አዘዘው፡፡
5. ከናሱ እባብ በፊት መርዛማው እባብ ነበረ፤
ሰው ከመሆኑ አስቀድሞ ከአብ ከባሕርይ አባቱ፥ ከመንፈስ ቅዱስ ከባሕርይ ሕይወቱ ጋር በቅድምና የነበረውን ህልውናውን ስናይ ክርስቶስ የሚቀድመው የሌለ ቀዳማዊ
ነው፤ ሰውን ከኃጢአትና በኃጢአት ምክንያት ከመጣበት ፍዳ ለማዳን ሰው የሆነበትን ምሥጢር ተከትለን
ስንመረምር ግን ከክርስቶስ ሰው መሆን በፊት ዲያብሎስ የሰው ልጆችን በኃጢአትና በፍዳ ይዞ በመከራ ያሰቃያቸው
እንደነበረ እንረዳለን፤ የናሱ ብረት እባብ ሆኖ ከመሠራቱ በፊት በብረትነ…
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"በዘለዓለም ኪዳን ደም"
15 Oct 2025, 20:26 UTC534 viewsread 7 August 2026 የሚድኑት በኃጢአተኛ ሥጋ አምሳል በተሰቀለው፥ ሁሉንም ወደራሱ ባቀረበው በክርስቶስ በማመን ነው እንጂ በሌላ
አይደለም፡፡
🔴➨ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (407 ዓ.ም.)
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጥምቀትንና ስቅለትን አያይዞ ይህን ንባብ ይተረጒመዋል፤ እንደሚታወቀው በዮሐንስ 3፥1-11 ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ ስለ ጥምቀት (ከውኃና ከመንፈስ
ዳግም ስለመወለድ) አስተምሮት ነበር፤ ራሱ ተሰቅሎ በሞተው የሚያምኑ እንዴት ሊድኑ ይችላሉ? ብለው ለሚጠይቁ መልስ (ማስረጃ) ይሆን ዘንድ አስቀድሞ በብሉይ ኪዳን ታሪክ ውስጥ አምሳል መርገፍ የሚሆን ታሪክን አስቀመጠ፤ በተራዳ (በዓላማ) ላይ የተሰቀለ የነሐስ እባብን ዐይተው እስራኤል ከእባብ መርዝ የዳኑ ከሆነ ስለሁላችን መዳን በፍቅር…
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"በዘለዓለም ኪዳን ደም"
15 Oct 2025, 20:26 UTC306 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"በዘለዓለም ኪዳን ደም"
8 Jun 2025, 22:46 UTC628 viewsread 7 August 2026 አዳም "አትብላ" ለሚለው የመጀመሪያ ድምጽ ቢታዘዝ ኖሮ፣ "አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህ" የሚለውን ሁለተኛውን ድምጽ ባልሰማ ነበር።
"ነገ እንሞታለንና እንብላ እንጠጣ" የሚለውን የዐሣማ ፍልስፍና (pig philosophy) እንተው።
"ነገ እንሞታለንና እንጹም!"
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
Signed Enat(ነብሴ የወደደችዉን አገኘዉ እርሱም ክርስቶስ ነዉ)
8 Jun 2025, 22:46 UTC457 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/IQ92WKSLA44?si=rEdCI5dmLOl_hSPu
Signed Enat(ነብሴ የወደደችዉን አገኘዉ እርሱም ክርስቶስ ነዉ)
23 May 2025, 20:58 UTC554 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/en5qNUE_Zbw?si=c90DQAK_xyjW2ZgZ
የቁርአን ውሸት
Signed Enat(ነብሴ የወደደችዉን አገኘዉ እርሱም ክርስቶስ ነዉ)
23 May 2025, 18:35 UTC501 viewsread 7 August 2026 Photo
የቆያችኋባቸው መናብርት ከእናንተ በፊት በተራ የሚዳረሱና ማንም ጉዳይ የማይላቸው "የዙር ወንበሮች" ነበሩ። ከእናንተ በኋላ ያ ተቀይሯል። በገሐድም፣ በኅቡዕም፣ በመልከ ብዙ ግንባር (alliance) ከያዛችሁት ርቱዕ መንገድ እንድትናጠቡ የሚደረገውን ያልታዘብን አይደለንም። ያልተደረብንላችሁ እውነት ተደራቢ ስለማትሻ ነው። ባሰባችሁበትና ባሰብነው ልክ ተቋሙን ለመለወጥ እንዳልቻላችሁ እናውቃለን። ያንን የኃላፊነት ቀንበር ግን ብቻችሁን አትሸከሙትም። እንጋራችኋለን። በሦስት ዓመት የሠላሳ ዓመት ሰቆቃ የሚመዝን ድካም ውስጥ እንደ ነበራችሁ እንረዳለን። በዚህም "አባቶቻችን" ስንል አናፍርባችሁም። እናመሰግናለን። ቤተ ክርስቲያን ታመሰግናችኋለች።
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"ከቤተልሔም ዋሻ~ቀራንዮ ኮረብታ"
22 May 2025, 15:23 UTC435 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/0BBlSn9nSog?si=VB0hx3AEPAxcQBav
subscribe ያድርጉን👏
Signed Enat(ነብሴ የወደደችዉን አገኘዉ እርሱም ክርስቶስ ነዉ)
21 May 2025, 19:24 UTC426 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/xKrEvhkzQ4s?si=t8zvghIdtOYoO2dt
የቅድስት ሥላሴ ትምህርት አጭር ማብራሪያ በወንድም አክሊል።
በአጭር ደቂቃ ሰፊ ትምህርት 👈
Signed Enat(ነብሴ የወደደችዉን አገኘዉ እርሱም ክርስቶስ ነዉ)
7 May 2025, 10:34 UTC668 viewsread 7 August 2026 ወንጌል ስለ ልጁ ነው። (ሮሜ. 1፥4) ልጁ ደግሞ ስለ ሁሉም ነው። “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው” እንዳለ ሐዋርያው። (ኤፌ.1፥10)
ቅዱሳት ምሥጢራት፣ ነገረ ቅዱሳን፣ የመዳን ትምህርት፣ ነገረ ምጽአት እና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ዘርፎች መክብባቸው ነገረ ክርስቶስ ነው። "ሁሉ በእርሱ ለእርሱ" የተፈጠረ ነውና፤ “ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።” (ቆላ. 1፥17)
ስለዚህ፦
1. ኦርቶዶክሳዊው አስተምህሮ የክርስቶስን ክብር (ፍቅር) ከፍ አድርጎ የሚያሳይ ነው። የምልጃ ክርክር ይህን የማስጠበቅ ያለማስጠበቅ ነው። ክርስቶስ "ይማልዳል" የሚለውን ንባብ በእግዚአብሔር ቀኝ ከመቀመጡ እና…
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"ከቤተልሔም ዋሻ~ቀራንዮ ኮረብታ"
30 Apr 2025, 08:39 UTC559 viewsread 7 August 2026 subscribed እናድርግ ብዙ ምናተርፍበት መምህር ነው
https://youtu.be/WMxjUiKoEvQ?si=cAC2asYtVjBn-ZQs
Signed 𝓼𝓲𝓶𝓮𝓰𝓷"በወዳጆቼ ቤት የቈሰልሁት ቍስል ነው ይላል።” — ዘካ 13፥6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @atronss. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.