አርባምንጭ ላይ ያላችሁ እስኪ @Adwa1888 ላይ መልዕክት አስቀምጡልኝ። አንድ ትልቅ እድል አለኝ
Signed አምባ ኢትዮጵያ

Channel
@amuminimedia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,259subscribers
-6 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001496057827 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @amuminimedia |
| Created | Between 1 June 2019 and 6 January 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/amuminimedia |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 20:24 | 1,259 | -2 |
| 12 Aug 2026, 16:14 | 1,261 | -1 |
| 9 Aug 2026, 16:22 | 1,262 | -2 |
| 6 Aug 2026, 23:15 | 1,264 | -1 |
| 6 Aug 2026, 17:30 | 1,265 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:22 | 1,265 | first reading |
20 posts held, back to 6 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 August 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
አርባምንጭ ላይ ያላችሁ እስኪ @Adwa1888 ላይ መልዕክት አስቀምጡልኝ። አንድ ትልቅ እድል አለኝ
Signed አምባ ኢትዮጵያ
ሰላም ሰላም የአምዩ ሚኒሚዲያ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልሁ ሚኒሚዲያ በዋናው ጊቢ በስፋት እየተንቀሳቀሰ በመሆኑ ቻናሉን በመቀላቀል እንድትከታተሉ እጋብዛለሁ
Signed አምባዬ ጌታነህ❶✍️
ለአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ 4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካልና ኮምፕዩተር ምኅንድስና ተማሪዎች በሙሉ የ4ኛ ዓመት የኤሌክትሪካልና ኮምፕዩተር ምኅንድስና ተማሪዎች ከ2014 ዓ/ም ተመራቂ ባቾች ጋር እኩል እንዲመረቁ ለማድረግ ከሌሎቹ ተማሪዎች ቀድመው ወደ ኢንስቲትዩቱ በመግባት የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርታቸውን በመጨረስ ለኢንተርንሺፕ እንዲወጡ ይቻል ዘንድ የፋከልቲው ተማሪዎች ቅድመ ዝግጅት በማድረግ መስከረም 30/2014 ዓ/ም ወደ ካምፓስ እንድትገቡና ከሰኞ ጥቅምት 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፨ለጥቆማ 👇 @atc_newsbot 🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @atc_news @atc_n…
Signed Haftamu Siyum
Posted without readable text
Signed አምባዬ ጌታነህ❶✍️
File, posted without a caption
Signed Seid Snow
New FINAL EXAMINATION TIME TABLE (FOR 2ND YR & ABOVE) ሁለተኛ እና ከዛ በላይ ላሉ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም የሚከተለው ነው። ለጓደኞቻችሁ share አድርጉ።
Signed Seid Snow
ማሳሰቢያ ለውድ እና የተከበራችሁ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ በምርጫ ምክኒያት ከግቢ የወጡ ተማሪዎችን የመመለሻ ጊዜ እና የ Final Exam ቀንን በተመለከተ እስካሁን ድረስ የተቀየረ ነገር አለመኖሩን ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ይህም የመግቢያ ጊዜ እስከ ሰኔ 21፡ የፈተና ጊዜ ማክሰኞ ሰኔ 22 እንደሆነ ነው። የሚደረጉ ለውጦች ካሉ የምንጽፍላችሁ ይሆናል። Official ማስታወቂያ አታች አድርገን እስከምንነግራችሁ ድረስ የአሉቧልታ ወሬዎችን ሰምታችሁ ከፈተና እንዳትስተጓጎሉ ስንል እናሳስባለን። For more information stay following us. https://telegram.me/amuminimedia https://telegram…
Signed Seid Snow
https://www.youtube.com/watch?v=zjLUxCeHisI
Signed አምባዬ ጌታነህ
ተማሪዎች ከቤተሰብ ርቀው ቆይታቸውን በዩኒቨርስቲ ውስጥ ሲያደርጉ የሚይዙት የሕይወት ስንቅ ምንድን ነው? በነገ የተስፋ ሻማ የሚለኮስ የዛሬ አገልግል ምን ቢቋጠርበትስ ይሞላል? ዛሬ ያለ ነገ ትላንትስ ያለዛሬ እውን ሙሉ ቀን ነውን? የነዚህንና የሌሎች የሕይወት ጥያቄዎችን መልስ ይዞ የመጣ ፕሮጀክት Dkt Ethiopia አዘጋጅቶላችኋል። እኔም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኜ ሳልፍ አምስት አመት እንደ አምስት አመት ሳይሆን እንደ ወራት ቆጥሬ እንዳልፍ ራሴን እንዳስተምር ነገየን እንዳይ በፍቅር የተሞላ ልብ ይዤ እንድወጣ አድርጎኛልና እነሆ በ Dkt Ethiopia Temari net የተዘጋጀውን አጭር ቪዲዮ እንድትመለከቱ እንድትማሩ እጋብዛችኋለሁ። ግቡና ቁምነገር ሸምቱ…
Signed አምባዬ ጌታነህ
አዲስ አበባ የምትገኙ ውድ የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች የቀበሌ መታወቂያችሁን በመያዝ አርብ ጠዋት ኤሊያና ሆቴል እንድትገኙ። መረጃው ለሁሉም 2013 ተመራቂና 2011 ተመራቂዎች ነው። ሼር ሼር ይደረግ! @amuminimedia @amuminimedia
Signed አምባዬ ጌታነህ
የተማሪ መልሶ ቅበላ ማስታወቂያ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ :- በኮቪድ-19 ምክንያት የተቋረጠውን የ2012 ዓ/ም የ2ኛ ሴሚስተር ትምህርት ለመጀመር ዩኒቨርሲቲው ስለወሰነ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች 1. በ2012 ዓ/ም የዋናው ግቢ 2ኛ-4ኛ ዓመት፣ የኩልፎ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የዓባያ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የጫሞ ካምፓስ 2ኛ-3ኛ ዓመት፣ የሳውላ ካምፓስ 2ኛ-4ኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 4-6/2013 ዓ/ም ሲሆን ትምህርት የካቲት 8/2013 ዓ/ም እንደሚጀመር እንዲሁም 2. የሁሉም ካምፓሶች የ2012 ዓ/ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ከየካቲት 16-18/2013 ዓ…
Signed አምባዬ ጌታነህ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ጊዜ ወደ 4500 የሚደርሱ ተመራቂዎችን ሊያስመርቅ ነው።በዕለቱም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ምኒስቴር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በክብር እንግድነት ይገኛሉ። ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን የምናደርስ ይሆናል። አምዩ ሚኒሚዲያ ለዘንድሮ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል። @amuminimedia @amuminimedia
Signed አምባዬ ጌታነህ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @amuminimedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አ.ም.ዩ ሚኒ-ሚዲያ” (@amuminimedia), 1,259 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/amuminimedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.