ቀለም መጽሔት🗞️ ቅፅ 1 / እትም 2 https://t.me/kelemofficial ለሀሳብ አስተያየት https://t.me/kelemchat
Signed Mame

Channel
@amharicfiction
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
3,089subscribers
-21 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001141870192 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @amharicfiction |
| Created | Between 1 July 2016 and 29 February 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/amharicfiction |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 05:57 | 3,089 | -4 |
| 30 Aug 2026, 22:04 | 3,093 | -2 |
| 27 Aug 2026, 19:34 | 3,095 | -2 |
| 25 Aug 2026, 01:44 | 3,097 | +2 |
| 21 Aug 2026, 09:35 | 3,095 | -3 |
| 18 Aug 2026, 08:12 | 3,098 | -6 |
| 15 Aug 2026, 14:07 | 3,104 | -5 |
| 9 Aug 2026, 14:13 | 3,109 | -1 |
| 6 Aug 2026, 15:15 | 3,110 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:09 | 3,110 | first reading |
20 posts held, back to 22 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ቀለም መጽሔት🗞️ ቅፅ 1 / እትም 2 https://t.me/kelemofficial ለሀሳብ አስተያየት https://t.me/kelemchat
Signed Mame
ባይራ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 3 በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ ኢ-ሜይል- [email protected] ኑኒ ባይራክ! ታላላቆች ነን!
Signed Mame
የአፋር ታሪክ ላይ ተመስርቶ የፍቅር ህይወትንም ባህልንም አጣምሮ የያዘው "የአፋር ምርኮኞች" የተሰኘው "የእስጢፋኖስ ሀ/ማሪያም" አዲስ መፅሐፍ እሁድ ሀምሌ 13 ይመረቃል። የመጽሐፉ የምርቃት ሥነሥርዓት ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ እውቀት ለፍሬ ትምህርት ቤት አዳራሽ ከሰአት 8 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል በምርቃቱ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣የደራሲው ቤተሰቦችና ወዳጆች የሚታደሙ ሲሆን ጥያቄዎችና አስተያየቶች ቀርበው አጠር ያለ ውይይት ይደረጋል። ስለ መጽሐፉ አስተያየት ለመስጠትና መጽሐፉን ለመግዛት የምትፈልጉ በ 0950369742 በመደወል ማግኘት እንደምትችሉ ደራሲው ተናግሯል ።
Signed Mame
«ገነትን ግባ» ተባለ፡፡ (እርሱም) አለ፡- «ወገኖቼ ቢያውቁ እመኛለሁ፡፡ ● ጌታዬ ለእኔ ምሕረት ያደረገልኝና ከተከበሩትም ያደረገኝ መኾኑን፡፡» ነግቶ ለእናቱ ለሰሚራና ለአህመድ እስከማሳውቃቸው ጨነቀኝ። ኪፋያዬን አቀፍኩ። ተመልሼ ወደ እንቅልፍ ሰመመን ጠለቅኩ። ሰሚርን ሲል ሰማሁት! «የባሪያዎቹን ፀፀት ተቀባይ የሆነው ጌታ ምስጋና ይገባው።» ተፈፀመ። . . . https://t.me/amharicfiction
Signed Mame
Fuad Muna (Fuya): የልብ ነገር ክፍል ሀያአምስት (ፉአድ ሙና) *** ይኼ ክፉ ከሀጢዓት ሀጢዓት፣ የምናውቀው ሰው፣ የፈረድንበት ጀሀነም እንኳን፣ በጣሙን ሲያንሰው፣ ይሀ ሚስኪን ሰው ለእናቱ ልጅ፣ ለወዳጅ ጋሻ፣ መቼ ታውቂና አላህ በእሱ ላይ፣ ምንድን እንደሻ። መጀን ጌታዬ! *** ዛሬ ከሰሚር ሞት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከማላውቃት ሴት ፊት ልቀመጥ ነው። ፈጣኑ ፉአድ .... ጨዋታ አዋቂው እኔ .... እንደ ቀድሞ የመዋዕለ ህፃናት ተማሪ በቤተሰቦቼ ተይዤ ወደ ቀጠሮው ቦታ እየሄድኩ ነው። የልብ መሰበር ምላስን ጣዕም ያሳጣል። ከንፈርን ፈገግታ ያስረሳል። ፊትን ጋግርታም ያደርጋል። ሰው እንዴት መሳቅ ተራራ ይሆንበታል። መኖር ውሀ ውሀ ብሎኛል። ራስ…
Signed Mame
በብዛት የህፃናት መዝሙሮች ናቸው። እንደወለደች ጠርጥሬ ነበር። የፈረደባት እህቷ ጋር በዚያራ ሰበብ ደወልኩ። እንደለመደባት ሳልጠይቃት መለሰችልኝ። ወልዳለች። ኑሮዋም ዱባይ ሆኗል። ዛሬ ከስራ መልስ ወደ ቤት ስገባ ቤቴ ውስጥ የቲላዋ ድምፅ እየተስተጋባ ነው። ወደ ፎቅ ስወጣ ድምፁ የሴት መሆኑን ለየሁ። መኝታ ቤቴን ከኪፋያ ውጪ ማንም ስለማይረግጠው እሷ እንደሆነች ገባኝ። አፏ በጣም ይጣፍጣል። ስገባ ቁምሳጥኑ ፊት ቆማ ልብሶቼን እያስተካከለች በቃሏ ትቀራለች። የምትቀራውን ምዕራፍ በጣም እወደዋለሁ። የዩሱፍ ምዕራፍ ነበር። በሩ ጋር ስደርስ ቀጣዩን የቁርዓን አንቀፅ አነበበች። «وَمَا أُبَرِّئُ نَفْسِي ۚ إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَة…
Signed Mame
የማያስቀው ፉአድ! ብቸኝነት የሚወድ ፉአድ! ከአህመድ ውጪ የማገኘው ወዳጅ የለም። መስጂድ እሄዳለሁ። ሰግጄ ለሰሚር ዱዓ አደርጋለሁ። ለሰሚር ዱዓ ሳላደርግ የመሸ ቀን አላስታውስም። ሰሚር የተገደለበትን ደጃፍ መርገጥ ቀፎኛል። ቤቴን አከራይቼ ሌላ ቤት ተከራይቼ እየኖርኩ ነው። ምሳ ለመብላት ወደ አህመድ ቤት ነዳን። «ፉዬ .... » ሰሚራ ልጇን አቅፋ በፈገግታ ተቀበለችኝ። «ማሻአላህ ሀሩኔ እያደገ ነው።» አህመድ ልጁን በሚወደው ኡስታዝ ስም ሰይሞታል። «አልሀምዱሊላህ!» አህመድ ልጁን ተቀብሎ ወደ ላይ እየወረወረ ያጫውተዋል። ምሳ በልተን እንደተቀመጥን የፈረደበት ጭቅጭቅ ተጀመረ። «ፉዬ በአላህ ለምንድነው የማታገባው?» የሰሚራ የሁልጊዜ ንዝንዝ ነው። «ከዚህ …
Signed Mame
Fuad Muna (Fuya): የልብ ነገር ክፍል ሀያአራት (ፉአድ ሙና) *** መች ትመጪያለሽ ማክሰኞ ማክሰኞ፣ የሞትሽስ እንደሁ ወይ ሞኞ ወይ ሞኞ! መች ትመጣለህ አሁን አሁን፣ አንተስ አውቀሀል ቀኑን ቀኑን! *** የህይወት ቀጠሮ በኛ እጅ አይደለም። ለሀጢዓት የተቃጠርንበት ሰዓት የእስትንፋሳችን ማብቂያ ሊሆን ይችላል። እናውቃለን ግን እናምፃለን። ለአላህ ቻይነት ምስጋና የተገባ ይሁን። በምድር ላይ ከሚያስደንቁ ነገራት መሀል የሰው ልጅ በአላህ ቁጣ ላይ ያለው ቸልተኝነት ነው። አንድ ክንፉ የተመታ አሞራ ሆነናል። የፍራቻ ክንፋችንን አጥፈን በክጃሎት ክንፋችን ብቻ እየቀዘፍን ነው። የዚህ ውጤቱ ቁልቁል መደፋት መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። አላህ በልቦች መ…
Signed Mame
«የሆነ ጊዜ አህሜን ያገባሁት ለፀፀት እንዲረዳኝ ነው ብለሽን ነበራ!» «አዎ ነበር። ግን አህሜ ከአንደኛ ፎቅ ቀጥታ አስረኛ ፎቅ ማለት ነው። ያለምንም ደረጃ ... ያለምንም ሊፍት! ህይወቴ ማስመሰል ሆነ! እንዳሰብኩት የወንጀል ሸክሜን ማራገፍ አልቻልኩም።» «እና ሁላችንም የማንፈልገው ህይወት ውስጥ ነን?» «አዎ የማንፈልገው ግን ማምለጥ ያልቻልነው ህይወት!» ዛሬ ሰሚራ ይዛት የመጣችዋ ልጅ ፈገግ ስትል አየኋት። ደስ ትላለች። ጠቀስኳት። ወደ መኝታ ክፍል ገባን። አሁን ስለተውበት ባወራሁበት አፍ ሳምኳት። ብዙ ብዙ! አመሻሹ ሲቃረብ ሰሚራ ጥርሷን ፍቃ ሜካፗን አስተካከለች። ስትቅም የነበረች አትመስልም። እንኳን አህሜ እኔ እንኳን አልጠረጥርም። ለመሄድ እየተነ…
Signed Mame
Fuad Muna (Fuya): የልብ ነገር ክፍል ሀያሶስት (ፉአድ ሙና) *** አለ ኧረ አለ የጥርሱ ፀዳል፣ እስከነሀሴ፣ አይከስምም ከቶ ለሌላ የኖረ፣ ሚስኪን መነኩሴ። በነብሱ ስቃይ በልቡ ቁስል፣ ሰርቶልኝ ሳቄን፣ አብርቶልኛል የኮሰመነ፣ ጨለማ ቀኔን። አለ ኧረ አለ!! *** በህይወታችን ያልተጋበዙ ብዙ ቀጠሮዎች አሉ። በፈጣሪ መዝገብ የተከተቡ ከእኛ እውቀት ግን የራቁ ቀጠሮዎች! የወደፊቱን ባወቅነው መጥፎ የሚባል ባልነካን ነበር። ግን አናውቅም። ስለእያንዳንዷ ትንፋሻችን ማረጋገጫ አልተሰጠንም። ወንጀለኛ የመመለሻውን ቀን አያውቅም። ፃዲቁ የመበላሻውን ጊዜ አይገምትም። መለያየት እና መገናኘት ሁሉ በጊዜ ሰሌዳ የተቀመሩ የአላህ ውሳኔዎች ናቸው። የተውበት …
Signed Mame
«ፉአድ ሙና ነኝ።» ጠብ እርግፍ አለችልኝ። እህቷ ነበረች። ተሰናብቼያት ዘጋሁት። ለምን ስልኩን እንደያዘችው እንኳን አልጠየቅኳትም። ወደ ቀበጧ ነጋዴ ደወልኩ። ወደ ታናሽየዋ! «ድመቴን ገዝተህልኝ እንዳይሆን ..... » ተፍለቀለቀች። «አዎ ነገ ምናምን ይደርሰኛል። ይዤልሽ እመጣለሁ።» «እና እንዴት ነህ?» «አለሁልሽ! ሚስቴ እንዴት ናት?» «የምናባህ ሚስት ፈተሀት የለ እንዴ? ያልነገረችኝ መስሎህ ነዋ?» «እሺ የቀድሞ ሚስቴስ?» «አሁን ልክ ነው! ደህና ናት ከማጂላን ጋር ሳትጋባ አትቀርም!» «በሀገርኛ ሲተረጎም?» «ሀገር ለሀገር እየዞረች ነው።» «ለመዝናናት ነው?» «ኧረ International expert ሆናልሀለች።» «ውይ ደስ ይላል በጣም! ስልኳን …
Signed Mame
Fuad Muna (Fuya): የልብ ነገር ክፍል ሀያሁለት (ፉአድ ሙና) *** ሳብ ሳበውና የገፋኸውን፣ በእሳት በአለንጋ፣ እንደለመድከው ለሊቱን ሙሉ፣ ስታለቅስ አንጋ! አልቅስ አልቅሰው አይወጣለትም፣ የወዳጅ ልቡ፣ አያስኮንንም የገፋኸውን፣ ዞሮ ማሰቡ። *** ሁሉም ምዕራፍ መደምደሚያ አለው። ለእነሱ ብለን አላህን ያስቀየምንላቸው ሰዎች ጥለውን ይሄዳሉ። ኢክራም ቤተሰቧን ላለማስቀየም ስትል ተወችኝ። አልተቀየምኳትም። ይኼ የአላህ ሱና ነው። የአላህን አጥር ዘለን የቀነጠስነው እሸት ጊዜ ጠብቆ ያንቀናል። አትተወኝም ብዬ ስተማመንባት የነበረችው ሴት .... ኢክራም እንኳን አልዋጥ አለች። ሚስቴን የተውኩላት እንስት .... እንደቀልድ ቻው አለችኝ። ልቤን በዚህ …
Signed Mame
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @amharicfiction. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስነ-ፅሁፍ” (@amharicfiction), 3,089 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/amharicfiction.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.