14 Aug 2026, 17:43 UTC32 viewsread 15 August 2026 Forwarded from @EthioomahTvchannlePhoto
🎁አስደሳች ዜና
☪ከአል-ሚስክ ኦንላይን የቁርኣን ማዕከል የቂርአት ምዝገባ ተጀመረ!!!
☪መድረሳችን እንደሚታወቀው ከጀማሪ ከቃዒዳህጀምሮ ተጅዊድ,የቁርአን ንባብ ተጥቢቅ ትምህርቶችን ይሰጣል።ሁሉንም ቂርአቶች በስክሪን ምስልና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን መተግበሪያዎችን በመታገዝ በጣም በቀላል አቀራረብና በአጭር ጊዜያት አጠር ባለ መልኩ በማስተማር ይታወቃል።
☪የምንሰጣቸው የቂርአት አይነቶች
✳️ለጀማሪቃዒዳህ
✳️የቁርአን ንባብ
✳️የቁርአን አቀራር ህግጋት(ተጅዊድ)
✳️የቁርአን ተጥቢቅ
✳️የዐቂዳና የፊቂህ የተርቢያ ትምህርቶች
☪ቂርአቱ ሁሉንም የሚመለከት ሲሆን፤
✅ለልጆች
✅ለወጣቶች
✅ለጎልማሶች
✅ለአባቶችና እናቶች
✅ለሴቶች,ለወንዶች
☪ባሉበት ሆነው የእጅ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
11 Aug 2026, 19:55 UTC166 viewsread 15 August 2026 Photo
ኢኽፋኡ ሸፈዊየህ
★★★★★★★
* ኢኽፋኡ ሸፈዊየህ ማለት ሁለት የተለያዩ ፊደላት መውጫቸው ከከንፈር ከሆነ፤በአንድ ቦታ ተከታትለው አንዳቸው ሱኩን አንዳቸው ተሐርከው ሲገኙ ሱኩኑን ፊደል በተሐረከው ፊደል መደበቅ ማለት ነው ።
* የኢኽፋኡ ሸፈዊየህ ፊደል (م)ሚም ሱኩን ስትሆን፤ከተሐረከችዋ ከ(ب)ባ አጠገብ ስትገኝ ከጉንና ጋር ደበቅ ብላ ትነበባለች። ለምሳሌ፦تَرْمِيهِمْ بِحِجارَةٍ ﴿وَهُمْ بِالْآخِرَة
★ሌላው ሱኩን የሆነችዋ ሚም በቁርአን ውስጥ ሶስት አይነት ህግጋት አላት፦አንደኛ ከላይ እንደተመለከትነው ከባ ጋር ስትመጣ በከንፈር ደበቅ ብላ ከጉንና ጋር ትነበባለች፣
ሁለተኛ ሐረካ ካለው ራሱዋን መሰል ሚም ጋር በአንድ ቦታ ላይ አብ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
7 Aug 2026, 20:06 UTC278 viewsread 15 August 2026 ✏️ፊደል «ሯ»በቁርአን ውስጥ 8 ቦታዎች ላይ ቀጥና የምትነበብ ሲሆን፤4 ቦታዎች ላይ ደግሞ ወፍራ ትነበባለች፣አንድ ቦታ ላይ ደግሞ ሁለቱንም መተግበር የሚቻልበት ሁኔታ አለ፣ዛሬ ወፍራ የምትነበብበትን ምሳሌዎች እናያለን፦
📖 የራእ (ر) ተፍኺም — ራእ የምትወፍርበት ቦታዎች፦
🎯1. «ራእ» (ر) ፈትሐ ካላት
«ራእ» በፈትሐ (ـَرَ) ከመጣች ትወፍራለች።
ምሳሌ፦
رَبِّ
رَحْمَٰن
رَسُول
⭐2. «ራእ»(ر) ደምማ ካላት
«ራእ»በደምማ (ـُرُ) ከመጣች ትወፍራለች።
ምሳሌ፦
رُسُل
رُزِقُوا
رُوح
📤3. «ራእ» (ر) ሱኩን ካላት፣ከፊት ያለው ፊደል ፈትሐ ወይም ደምማ ከሆነ «ራእ»ሳኪና (رْ) ሆና ከመጣች እና ከፊት ያለው ፊደል ፈትሐ …
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
4 Aug 2026, 14:44 UTC319 viewsread 15 August 2026 Photo
☪ከዚህ ቀደም በተከታታይ የፅሑፍ ትምህርት የመድ አይነቶችን እየተመለከትን ነበር፤ዛሬም በአላህ ፈቃድ ሌላኛውን የመድ አይነት እናያለን፣
📖መድ አል-በደል (مد البدل)
መድ አል-በደል ማለት በአንድ ቃል ውስጥ ሁለት ሀምዛዎች (ء) ተከታትለው በቃሉ መጀመሪያ ሲመጡ፣ሁለተኛውን ሀምዛ ለማቅለል ወደ የመድ ፊደላት (ا، و، ي) ሲቀየር የሚፈጠረው መድ ነው።
📏 ይህ የመድ አይነት፤ሚሳበው መጠን 2 ሐረካ ብቻ ይሆናል።
✅ ምሳሌዎች፦
آمَنَ
إِيمَانًا
أُوتُوا
إِيتَاءِ
⏩አላህ ቁርኣኑን በትክክለኛ ተጅዊድ እንድናነብና እንድንተገብር ይወፍቀን።
✳️አንብበው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ሼር ያድርጉ።
=
የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
30 Jul 2026, 21:08 UTC346 viewsread 15 August 2026 Photo
📖መዱል-ዒወድ (مد العِوَض)
🛑ዛሬ ደግሞ በአላህ ፈቃድ ቀጣዩን የመድ ክፍል እናያለን እርሱም መዱል-ዒወድ ይባላል፣ መዱል-ዒወድ ማለት፣አንድ ቃል በተንዊን ፈትሐተይን (ــًــ) ሲያልቅ፣ በቃሉ ላይ ስንቆም (ወቅፍ) ተንዊኑን በመተው በምትኩ አሊፍን በ2 ሐረካ ማንበብ ነው። ስለዚህ "ዒወድ" የተባለው ተንዊኑን በሌላ ነገር (በአሊፍ) ስለምንተካው ነው።
📌 ምሳሌዎች፦
عَلِيمًا → ስንቆም፦ عَلِيمَا
حَكِيمًا → ስንቆም፦ حَكِيمَا
غَفُورًا → ስንቆም፦ غَفُورَا
⚠️ ልዩ ማስታወሻ!
✅ መዱል-ዒወድ በወቅፍ (ስንቆም) ብቻ ይገኛል፣ቀጥለን ስናነብ በተንዊን ስለምንቀራ መዱ
አይገኝም፣ከፈትሐተይኒ ውጭ በዶምመተይኒ እና በከስ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
17 Jul 2026, 21:24 UTC448 viewsread 15 August 2026 ☪ከዚህ ቀደም ከላይ ለማየት እንደሚቻለው ስለ መዱል ዓሪዲ ሊሱኩን አይተናል፣ዛሬ ደግሞ በቁርአን ውስጥ ከሚገኙ ከዘጠኙ ሌላኛውን የመድ አይነት እናያለን፣ እርሱም፦መዱ-ሲለህ ይሰኛል፣
መዱ-ሲለህ ለሁለት ይከፈላል፦ ኩብራና ሱግራ ተብሎ፣ልዩነቱን የምናይ ይሆናል፣
🟣አንድ መድ መዱ ሲለህ ሱግራ ይባል ዘንድ እነዚህ መስፈርቶች መሟላት አለባቸው፦
🟣መዱ ሲለህ የሚገኘው በ‘ሃኡ‛ዶሚር አማካኝነት ስለሆነ ይህ ‘ሃእ‛ከስራ ወይም ደምማ መሆን አለበት፣ሌላው ከእርሱ በፊት እና በኃላ ያለው ፊደል የተሐረከ ወይም ሱኩን ያልሆነ መሆን አለበት፣
☪በሱግራ ጊዜ ከ‘ሃእ‘በኃላ ያለው ፊደል ሀምዘህ መሆን የለበትም፣ ሀምዘህ ከሆነ መዱ ሲለህ ኩብራ ይሆናል፣የሱግራና የኩብራ ልዩነ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
17 Jul 2026, 21:23 UTC321 viewsread 15 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
15 Jul 2026, 20:42 UTC373 viewsread 15 August 2026 🔴ምናልባት እዚህ በጽሑፍ የምንለቅላችሁ የተጅዊድ ትምህርት ግልጽ የማይሆንላችሁ ወንድምና እህቶች በጽሑፍ የፃፍነውን ራሱን በጣም ግልፅና በተብራራ መንገድ በቪድዮ ሰርተን እዚሁ ሊንኩን እንለቅላችኃለን፣እዛ ላይ ይበልጥ ፕራክቲካሊ(በተግባር) ትማሩታላችሁ፣ኢንሻ አላህ ነገር ግን የፅሑፉም ቢሆን እንደ መነሻ ሃሳብ
እጅግ ጠቃሚ ነውና በተረጋጋ መንገድ ብታነቡት በእርሱም የምትጠቀሙበት ይሆናል፣ በነገራችን ላይ! እስከዚያው
የጀማሪ ቃዒዳና ከፍል የተጅዊድ ትምህርቶችን አሁንም ቢሆን በዩቱብና በቲክቶክ አካውንታችን ማግኘት ትችላላችሁ።
የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me/almiskonlinemedresa
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
11 Jul 2026, 18:58 UTC523 viewsread 15 August 2026 🛑ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከዘጠኙ የመድ አይነቶች አንዱ ስለሆነው መዱል ዓሪዲ ሊሱኩን የሚሰኘውን እንመለከታለን፦
✅መዱል ዓሪዲ ሊሱኩን ማለት ከመድ ፊደል በኋላ ለማቆሚያናት ሲባል ሱኩን የሆነ ፊደል ሲመጣ ነው፣
⭕️ይህንን ነጥብ ይበልጥ ግልፅ ለማድረግና ለማብራራት አንድ ምሳሌ ብናይ፦ አር-ረሒም በሚለው ቃል ውስጥ ከስር በተያያዘው ምስል ላይ መመልከት እንደሚቻለው ፊደል «ሚም» ከስራ ናት፣ከሷ በስተ-ፊት ደግሞ ‘ያ‘ ሱኩን መጥታለች ስለዚህ በዚህን ጊዜ ቃሉን ቀጣይ ከላው ቃል ጋር አያይዘን የምናነበው ከሆነ «ሚምን»በከስራ ማንበብ እንችላለን።በመቀጠል “ሓን“ ‘ያ‘ ስላለች ብዙ ማለትም ከሁለት ሐረካ የዘለለ መሳብ አይጠበቅብንም፣
በመጠኑን ብቻ ሁለት ሐራካ እንስ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
11 Jul 2026, 18:58 UTC406 viewsread 15 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
9 Jun 2026, 17:37 UTC793 viewsread 15 August 2026 ቂርአት መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ!ለአጭር ቀናት የሚቆይ ምዝገባ ጀምረናል፣
☪የምንሰጣቸው የቂርአት አይነቶች
✳️ ለጀማሪ ቃዒዳህ
✳️ የቁርአን ንባብ
✳️የቁርአን አቀራር ህግጋት(ተጅዊድ)
✳️ የቁርአን ተጥቢቅ
✳️የፆም ህግጋት
✳️የዐረቢኛ ቋንቋ እና ፅሑፍ
✳️ የዐቂዳና የፊቂህ
ትምህርቶች አጫጭር ዲናዊ
ስልጠናዎችን በመድረሳው ይሰጣል።
✳️ቂርአቱ ሁለቱንም ፆታና ሁሉንም የእድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወንድምና እህቶችን ያካተተ ስለሆነ፣ባሉበት ቦታ ሆነው መከታተል ይቻልል።
✳️ለመመዝገብ ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለመመዝገብ ብለው ፅፈው ይላኩልን።
http://t.me/Al_Misk_OnlineMedresa
✅በዋትስአፕ ለመመዝገብ
0945631808
ይህን ስ…
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
9 Jun 2026, 17:36 UTC566 viewsread 15 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Al-Misk Online Medresa (አልሚስክ ኦንላይን መድረሳ)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @almiskonlinemedresa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.