“ኦሮሞ ኢትዮጵያ ነው፤ ኢትዮጵያም ከኦሮሞ አትነጠልም” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ የኦሮሞ ህዝብ የታሪካዊ ትግል መነሻዎች የኢኮኖሚ፣ የማንነትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች መሆናቸውን ገልጸው፣ ጥያቄዎቹ ሁልጊዜም በአገዛዝ ሥርዓት ላይ እንጂ በኢትዮጵያ ላይ እንዳልነበሩ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቃለ ምልልሳቸው፣ የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ውስጥ በኢትዮጵያ ላይ ሳይሆን በአገዛዝ ሥርዓቱ ላይ ብቻ ተቃውሞ ሲያቀርብ እንደነበር ገልጸዋል። ኦሮሞ ለሀገሪቱ ግንባታ ታላቅ መስዋዕት መክፈሉን በመግለጽ፣ “ኦሮሞ ኢትዮጵያ ነው፤ ኢትዮጵያም ከኦሮሞ…

Channel
Addis Reporter
@addisreporter2
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
2,188subscribers
+1,334 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1003635768521 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @addisreporter2 |
| Created | Between 1 December 2025 and 31 May 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 October 2026 |
| Measurements held | 13 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 11 October 2026 |
| On Telegram | t.me/addisreporter2 |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 18 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 89% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Oct 2026, 10:39 | 2,188 | +237 |
| 5 Oct 2026, 02:01 | 1,951 | +312 |
| 25 Sept 2026, 20:38 | 1,639 | +445 |
| 17 Sept 2026, 07:56 | 1,194 | +44 |
| 13 Sept 2026, 07:36 | 1,150 | +20 |
| 9 Sept 2026, 08:40 | 1,130 | +62 |
| 4 Sept 2026, 06:00 | 1,068 | +10 |
| 31 Aug 2026, 22:38 | 1,058 | +8 |
| 29 Aug 2026, 08:25 | 1,050 | +61 |
| 22 Aug 2026, 07:38 | 989 | +73 |
| 15 Aug 2026, 06:08 | 916 | +62 |
| 8 Aug 2026, 01:18 | 854 | no change |
| 7 Aug 2026, 20:05 | 854 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 7 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
3 reactions across 2 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 2 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 7 August 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የ20 ዓመታት እስረኛ 16 ኤርትራውያን ጋዜጠኞች የCPJ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸነፉ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) ከ20 ዓመታት በላይ ያለ ክስና ፍርድ በእስር ላይ የሚገኙ 16 ኤርትራውያን ጋዜጠኞችን የ2026 ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ተሸላሚዎች አድርጎ መርጧል። CPJ ባወጣው መግለጫ፣ ጋዜጠኞቹ እስካሁን ድረስ በይፋ ክስ እንዳልተመሠረተባቸው፣ ለፍርድ እንዳልቀረቡ እና ከቤተሰቦቻቸው ወይም ከጠበቆቻቸው ጋር የመገናኘት እድል እንዳልተሰጣቸው ገልጿል። በተጨማሪም የጤና ሁኔታቸውና በሕይወት መኖራቸው እንኳን በውል እንደማይታወቅ አሳስቧል። ከተሸላሚዎቹ መካከል ዳዊት ይስሃቅ፣ አማኑኤል አስራት፣ ዳዊት ሃብተ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ይዘልቃል የላቀ የመከላከል አቅም እየገነባን ነው- የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዲስ ሪፖርተር-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጥበቃ ላይ ብቻ የሚገደብ ሳይሆን እስከ ሕንድ ውቅያኖስና ቀይ ባህር ቀጣናዎች ድረስ የሚዘልቅ ሰፊ የጂኦ-ፖለቲካዊና የኢኮኖሚ ስልትን ያካተተ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ገለጸ። የአየር ኃይሉ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መሠረት ጌታቸው በተለይ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፤ ተቋሙ ይህንን ሀገራዊና ቀጣናዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የሚያስችል ዘመናዊ የመከላከል አቅም ለመገንባት ሌት ተቀን በትጋት እየሠራ ይገኛል። ምክትል አዛዡ በቃለ ም…
❤2
Photo, posted without a caption
አርሰናል ካሰበው በላይ ከፍሏል ኒውካስል በብሩኖ ጉማሬሽ ዝውውር የዓለም ሪከርድ መስበሩን ገለጸ ኒውካስል ዩናይትድ በዘመኑ የዝውውር መስኮት ብራዚላዊውን አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ የመሸጥ እቅድ እንዳልነበረው ቢገልጽም፣ ከአርሰናል በቀረበለት ከፍተኛ የገንዘብ ጥያቄ ምክንያት ተጫዋቹን በታሪካዊ ዋጋ ለመሸጥ መስማማቱን የክለቡ ከፍተኛ ኃላፊዎች አስታወቁ። የ28 ዓመቱ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ በ75 ሚሊዮን ፓውንድ መድፈኞቹን ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሱ ታውቋል። የስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ሮስ ዊልሰን ፤ ተጫዋቹን በዚህ የዝውውር መስኮት መሸጥ ጨርሶ እቅዳችን አልነበረም። ነገር ግን እሱ እዚህ መቆየት ካልፈለገ ብቸኛው አማራጭ መሸጥ ነበር። የተከፈለው ክፍያ በእሱ …
Photo, posted without a caption
የመካ የጋራ መከላከያ ስምምነት የቀይ ባህርን የኃይል ሚዛን ቀየረ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ስልታዊ ፋይዳ ከፍ አደረገው ሳውዲ አረቢያ፣ ቱርክ እና ፓኪስታን በመካ ከተማ የተፈራረሙት የጋራ የመከላከያ ስምምነት በመካከለኛው ምስራቅና በቀይ ባህር ቀጠና አዲስ የኃይል አሰላለፍ እየፈጠረ ይገኛል። በአንዷ አገር ላይ የሚሰነዘር ወታደራዊ ጥቃት በሁሉም ላይ እንደተሰነዘረ ይቆጠራል የሚለው የውል አንቀጽ ቀጠናውን ወደ አዲስ ስልታዊ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ሲሆን፣ ለኢትዮጵያ ደግሞ የቀይ ባህር የወደብ ጥያቄዋን በስልታዊ መንገድ ለማስከበር ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል። ይህ ክስተት ለኢትዮጵያ የሚሰጣቸውን ዋና ዋና ስልታዊ ጥቅሞች ፤የሳውዲ፣ ቱርክ እና ፓኪስታን …
Photo, posted without a caption
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን ከኃላፊነት መልቀቃቸው ተገለጸ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ጥላሁን እስማኤል ካሳሁን ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ተከትሎ ወ/ሮ ዮዲት ካሳ አዲሷ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተደርጋ ተሹማለች። ጥላሁን ፤ ገበያውን ከምስረታው ጀምሮ ሙሉ አቅሙን ያሟላ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ እንዲሆን በማድረግ፤ በተቋም ግንባታ እና በገበያ ልማት ዘላቂ አሻራ ማሳረፋቸዉ ተገልጿል። በኃላፊነት ዘመናቸው ታሪካዊ የሆነ የካፒታል ማሰባሰብ ሥራ በማጠናቀቅ፣ እንዲሁም የአስተዳደር፣ የሰው ሀይል እና የቴክኖሎጂ መሰረቶችን በመጣል ረገድ ወሳኝ ሚና በመጫወታቸውን የገበያ…
❤1
Photo, posted without a caption
የኤርትራ ዲያስፖራ አባላት በሀገሪቱ የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ እንዲደረግ ለኢትዮጵያ መንግሥት ጥሪ አቀረቡ በኤርትራ ያለው አምባገነናዊ ሥርዓት እንዲያበቃና በሀገሪቱ ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ የኤርትራ ዲያስፖራ አባላትና የብርጌድ ንሓመዱ ተወካዮች ለኢትዮጵያ መንግሥትና ለቀጣናው ማኅበረሰብ ጥሪ አቀረቡ። ተወካዮቹ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፣ በኤርትራ ያለውን የጨቋኝ ሥርዓት ዕድሜ ለማሳጠርና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የኢትዮጵያ መንግሥት ለፍትህና ዲሞክራሲ ለሚታገሉ የኤርትራ ኃይላት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። በመግለጫው ወቅት የኤርትራ ሕዝብ ለሦስት አሥርታታት ያህል በአንድ ጨቋኝ ሥርዓት ታፍኖ መኖሩ ሊበቃ እንደ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @addisreporter2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Addis Reporter” (@addisreporter2), 2,188 subscribers as measured 11 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/addisreporter2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.