11 Jun 2026, 06:53 UTC≈5,180 views26 reactionsread 2 September 2026 የመጽሐፍ ማየስ / Book Review
ርዕስ: የአእምሯዊ ንብረት ሕግ
ደራሲ: ዳዊት በዛብህ
ገምጋሚ: ካሴ መልካም
ይህ ግምገማ የዳዊት በዛብህን 281 ገፅ ያለውን “የአእምሯዊ ንብረት ሕግ” መፅሐፍ ያስተዋውቃል። መፅሐፉ የፈጠራ፣ የቅጂ መብት፣ የንግድ ምልክት፣ የንግድ ሚስጥር፣ AI እና ዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ክርክሮችን ከኢትዮጵያ ሕግ ጋር በማያያዝ የሚዳስስ የሕግ ሙያ መፅሐፍ ነው።
🔗 ሙሉውን ያንብቡ፦
https://abyssinialaw.com/blog/intellectual-property-book-review-by-kassie-melkam
❤26
Signed Attorney Liku Worku
12 Feb 2026, 10:03 UTC≈10,600 views42 reactionsread 2 September 2026 Can Courts Invoke an Arbitration Agreement on their Own Motion? A Case Comment on Dashen Bank S.C vs. Richel Tesfaye Trading PLC (158634/2018)
By: Giday Belay Assefa
Ethiopia’s Federal Supreme Court Cassation Division released its latest volume of decisions (28) recently. One of the compiled decisions concerns whether a court may decline jurisdiction on the basis of an arbitration agreement even when the defendant …
❤22👍20
Signed Attorney Liku Worku
13 Dec 2025, 15:54 UTC≈12,500 views26 reactionsread 2 September 2026 Video
Video, posted without a caption
❤16👍10
Signed Attorney Liku Worku
1 Dec 2025, 15:03 UTC≈13,500 views31 reactionsread 2 September 2026 የዘንድሮ የፌዴራል ጠበቆች ፕሬዝዳንት እና ሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ቅስቀሳን እንዴት ተመለከቱት? በጉዳዩ ላይ ገለልተኛ የሆነ ሪፖርት የሚፈልጉ ከሆነ ያሳውቁን፤
👍23❤6👎2
Signed Attorney Liku Worku
15 Nov 2025, 05:41 UTC≈16,600 views32 reactionsread 2 September 2026 File
We have corrected some of the bugs in the negari application. We are working to include the latest laws and cassation decisions.
Currently we have updated the court calculation fee based on the Federal Supreme Court Calculation.
Uninstall and install the apk again.
❤28👍4
Signed Attorney Liku Worku
27 Oct 2025, 16:35 UTC≈16,900 views28 reactionsread 2 September 2026 Photo
ማስታወቂያ
❤17👍11
Signed Attorney Liku Worku
13 Oct 2025, 04:01 UTC≈15,900 views23 reactionsread 2 September 2026 በግልግል ዳኝነት የፍርድ ቤቶች ሚና
ጸሐፊ፡ ፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ)
ይህ ጽሑፍ፣ ከፍርድ ቤት ውጪ በግልግል ዳኝነት በሚፈቱ አለመግባባቶች ውስጥ መደበኛ ፍርድ ቤቶች ያላቸውን ወሳኝ ሚና ይተነትናል። የግልግል ዳኝነት ራሱን የቻለ ሥርዓት ቢሆንም፣ የግልግል ጉባዔን በማቋቋም፣ ጊዜያዊ ትዕዛዞችን በመስጠት፣ በማስረጃ አሰባሰብ ላይ ድጋፍ በማድረግ፣ እንዲሁም በግልግል የተሰጡ ውሳኔዎችን በማስፈጸምና በይግባኝ በመመርመር ረገድ የፍርድ ቤቶች ድጋፍ የግድ አስፈላጊ መሆኑን ጽሑፉ በዝርዝር ያስረዳል።
https://www.abyssinialaw.com/blog/the-role-of-courts-in-arbitration
❤14👍9
Signed Attorney Liku Worku
7 Oct 2025, 10:59 UTC≈14,800 views5 reactionsread 2 September 2026 ሶስቱም መመሪያዎች ፀድቀዋል
የአባላት መዋጮ ሶስት ሺ ብር ሆኖ ተወስኗል
የጠቅላላ ጉባኤ መልአተ ጉባኤ 15 ፐርሰንት ሆኖ ተወስኗል
❤5
Signed Attorney Liku Worku
7 Oct 2025, 10:58 UTC≈15,800 views2 reactionsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
Signed Attorney Liku Worku
7 Oct 2025, 10:46 UTCviews —4 reactionsread 2 September 2026 Posted without readable text
❤4
7 Oct 2025, 10:30 UTC≈10,800 views5 reactionsread 2 September 2026 5,000.00 yibezal?
❤5
Signed Attorney Liku Worku
7 Oct 2025, 10:15 UTC≈11,900 views22 reactionsread 2 September 2026 ረቂቅ መተዳደሪያ ደንቦች እና መመሪያዎች ማጠቃለያ
እነዚህ ሰነዶች በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በተመደቡት አስራ ሦስት ኮሚቴ አባላት የተዘጋጁ ረቂቆች ሲሆኑ፣ ማኅበሩ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት የሚመራበትን ሥርዓት ለመዘርጋት የቀረቡ ናቸው።
1. የኢፌጠማ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ
* አቅራቢ: ደጀኔ ግርማ (ዶ/ር)
ዋና ዋና ድንጋጌዎች
* ተፈጻሚነት: የጥብቅና ፈቃድ በተሰጣቸው የፌዴራል ጠበቆችና የጥብቅና አገልግሎት ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።
* ዓላማ: የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ፣ ለዜጎች ነፃ የሕግ አገልግሎት እንዲመቻች፣ የጥብቅና ሙያን ደረጃና ሥነ-ምግባር እንዲጎለብት መስራት ነው።
* የአባልነት አስገዳጅነት…
❤22
Signed Attorney Liku Worku
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @abyssinialaw. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.