ኢብን አል-ቀይም " ይህ እምነት በራሱ ስነ-ምግባር ነው። በመልካም ስነ-ምግባሩ የበለጠህ በእምነቱ በልጦሃል " منقول @abumahi
👍19❤2
Signed Edris Elias

Channel
@abumahi
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
1,121subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001078177977 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @abumahi |
| Created | Between 1 September 2016 and 30 September 2017— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/abumahi |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 05:28 | 1,121 | -2 |
| 12 Aug 2026, 12:07 | 1,123 | -1 |
| 9 Aug 2026, 14:12 | 1,124 | -2 |
| 6 Aug 2026, 12:04 | 1,126 | no change |
| 6 Aug 2026, 01:12 | 1,126 | first reading |
20 posts held, back to 5 August 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
178 reactions across 19 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 48.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 86 | 48.3% | |
| ❤ | 75 | 42.1% | |
| 🥰 | 12 | 6.74% | |
| 👏 | 4 | 2.25% | |
| 😁 | 1 | 0.562% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 178reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 5 August 2022 to 22 January 2023, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ኢብን አል-ቀይም " ይህ እምነት በራሱ ስነ-ምግባር ነው። በመልካም ስነ-ምግባሩ የበለጠህ በእምነቱ በልጦሃል " منقول @abumahi
👍19❤2
Signed Edris Elias
أنتي جميلة كفوز منتخب السعودية🇸🇦 على الأرجنتين 🇦🇷 ✨🤍 ___________________ @quotesandpic
❤4👍1😁1
Signed Edris Elias
ሰዎችን የምታከብረው ጥሩ ስለሆንክ ሳይሆን በመልሱ እንድትከበር ነው ። ለሰዎች ፍቅር የምትሰጠው መልካም ስለሆንክ ሳይሆን በመልሱ ፍቅርን እንድታገኝ ነው ! የናቅከው እንዲያከብርህ ፣ የዘነጋኸውም እንዲያፈቅርህ የምትከጅል ከሆነ '' ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ '' የሚለው ብሂል ላንተ ነው ። እንድትከበር አክብር ፣ እንድትደመጥ አድምጥ ፣ እንድትወደድ ውደድ ፣ እንዲሰጥህ ስጥ ። ይህ የዱንያ ህግ ነው ' ከተቃረንከው የማያስደስትህን ውጤት ጠብቅ ! ___________________ 𝗝𝗼𝗶𝗻 || @abumahi
❤7
Signed Edris Elias
💥 مسألة وتعليق 🎙️ قال الإمام القرافي -رحمه الله- : ( ومن مات من أهل الضلال ولم يترك شيعة تعظمه، ولا كتاباً تقرأ، ولا سببا يخشى منه إفساداً لغيره ؛ فينبغي أن يستر بستر الله تعالى، ولا يذكر له عيب البتة، وحسابه على الله). (الفروق :4/ 326) ✍️ قال مقيده غفر الله له ولوالديه : أصول هذه المسألة ثمانية ، وهي : 📌- الأصل في معاملة المسلم الستر . 📌- الكلام في الناس حكم شرعي تكليفي وضعي معلق بسببه وشرطه وانتفاء مانعه . 📌- الغ…
👍5
Signed Edris Elias
እንግሊዛዊቷ አምበር ራሺድ እስልምናን ከተቀበለች በኃላ ለወላጅ እናት ቪኪ ኩክ ጥያቄ ቀረበላት ልጅሽ እስልምናን መቀበሏ ስትሰሚ ምንድን ነበር የተሰማሽ? " ስለ እስልምና ከሚዲያ ከምሰማው በቀር እውቀቱ የለኝም ፣ አምበር እጅጉን አስቸጋሪ ለእኔ የእናትነት ክብር የማትሰጠኝ ቁጡ ልጅ ነበረች ከተለያዩ ወንዶች ጋር ስትዘል ውላ ሲላትም የምታድር ጭፈራ ቤት አምሽታ ስክራ ሲነጋ ቤት የምትመጣ ፣ አንዳንዴ እራሷን ስታ ጓደኞቿ በር ላይ አድርሰዋት እኔ ደግፌ ነበር የማስገባት ፣ መስታወት ስር ተጥዳ ለምሽት እብደቷ በሜካፕ እራሷን ስትጋጊጥ ሰአታት የምታሳልፍ እና እርቃን በሚባል ሁኔታ ከቤት የምትወጣ ልጅ ነበረች ሳዝንባት እና ሳለቅስላት ነበር የኖርኩት …
👍9❤5
Signed Edris Elias
{ وَمَا تَسْقُطُ مِنْ وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا } #كيف_بدمعة_من_عين_مؤمن ؟ ______________________ @quotesandpic
👏2
Signed Edris Elias
እንዴት ነው ሶብር ( ትዕግስት ) የምናደርገው ? የመግሪብ አዛን እንደሚል እርግጠኛ ሆነን እንደምንፆመው ! _____________ @abumahi
🥰9👍3❤2👏2
Signed Edris Elias
የታገሉት ሸሪዓን ለማስፈን ነው። የደሙት የቆሰሉትም ስለኢስላም ክብር ነው። ከሰማይ የእሳት አሩር ከምድርም የጥይት ወላፈን እየለበለባቸው ለሀያ አመታት የተፋለሙት የአፍጋኒስታን መንግስት ጣሊባኖች በሀገሪቱ እንደ ብሄራዊ ክብረ በአል ተደርጎ ሲቆጠር የነበረውን መውሊድን ከብሄራዊ በአልነት ሰርዘው እለቱ የስራ ቀን ሆኖ እንዲያልፍ ወስነዋል። Mahi Mahisho @abumahi
❤10
Signed Edris Elias
ከዕለታት አንድ ቀን ልብህ በሀሴት ተሞልቶ እና የምኞትህ ደርሶ '' አሏህ ሆይ ! ስለምንህ የነበረው ይህንን እንድታሳካልኝ ነበርና የተትረፈረፈ ምስጋና ይገባህ '' የምትልበት ቀን ቅርብ ነው ። ተስፋ እንዳትቆርጥ ። 🤍✨ ____________________ 𝗝𝗼𝗶𝗻 || @abumahi
❤14🥰3👍2
Signed Edris Elias
ከፊሉ ዘንድ የመላዒካ ያህል ንፁህና የተከበርክ ነህ ከፊሉ ዘንድ ደግሞ የሸይጧን ያህል የተረገምክና የተዋረድክ ነህ ። ሰዎች ስለ አንተ በሚሰጡት ፍርድ እራስህን አትመዝን ። አንተን ከማንም በላይ አሏህ ያውቅሃል ከርሱ ውጭ ካሉ ፍጡራኖች ደግሞ ስለእራስህ አንተው የተሻለ ዕውቀት አለህ ። እራስህን በራስህ መዝን ክፋትህን ፣ ጥፋትህን ፣ ድክመትህና ስንፍናህን ማንም ሳይነግርህ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ። እነዚህን.... ከእራስህ ጋር ስብሰባ ተቀምጠህ ተማመን ፤ ከዚያም ለመለወጥና ለመሻሻል ጥረት አድርግ ። ከእራስህ ጋር የውሸት ሳይሆን የዕውነት ኑር ። ምክንያቱም በመጨረሻ የዕውነት ትሞታለህ ። የውሸት ኖሮ የዕውነት የሞተ ምንኛ ተጎዳ ! ___________…
❤6👍1
Signed Edris Elias
'' መውሊድ ረሱል ﷺ አክብሩ ስላላሉ አላከብርም '' ብለህ ስታበቃ መውሊድ የሚያከብሩ ሙስሊም ወንድምና እህቶችህን በትዕግስት በጥበብና በመልካም ከስህተታቸው በመመለስ ፈንታ የምትሳደብ ከሆነ.... ለአንተ አንድ ጥያቄ አለኝ , ረሱል ﷺ መች እና በየትኛው ሀዲስ ነው ስህተት የሚፈፅሙ ሰዎችን ስደቡ ያሉት ? በተገራ አንደበት በጥበብና በዕውቀት ሰዎችን ማረም የማትችል ከሆነ ዝም በል ! ሰዎች በአንተ ግልፍተኝነት ሳቢያ ሀቅን እንዲጠሉ ምክንያት አትሁን ። ሰዎች ሀቅን እንዲጠሉ ሰበብ መሆን ምን አልባት መውሊድ ከማክበር ጋር የሚስተካከል ወንጀል ሊሆን ይችላል ። ስሜትህን ግራ ... ሁሉም ሰው በአንድ ጀምበር አንተ የተረዳኸውን እንዲረዳ አትጠብቅ ። ዳዕዋ…
👍5❤1
Signed Edris Elias
እጅህን ተሰበርክና መዳን ከጅለህ ወጌሻ ዘንድ ሄድክ ። ወጌሻው ህክምናውን ሲጀምር የተሰበረውን አጥንት እያዟዟረና እያሸ ህመምህን ይበልጥ ያበረታዋል ። ወጌሻው የተሰበረ እጅህን ነካክቶ ህመምህን የጨመረው ሊጎዳህ ስለፈለገ ነው ? አይደለም ! አንተም እንደዚያ አታስብም ። የሚያሳምምህ ሊጎዳህ ፈልጎ መሆኑን ብታምንማ ገና ሲነካ እብድ የሚያደርግ የተሰበረ እጅህን እንደፈለገ እንዲጨማምቀው አሳልፈህ አትሰጠውም ። ሀዘን ፣ መከዳት ፣ ብቸኝነት ፣ ብሶት ፣ ማጣት ፣ ችግር ፣ ስቃይ ፣ መከራ ... ህይወትህንና ነፍስህን ሰባብሯታል ። ሰዎች ዘንድ ብርቱ መስለህ ውለህ ለብቻህ ስትሆን ተንሰቅስቀህ የምታነባው ፣ ለወጪ ለወራጁ ፈገግታህን ስትለግስ ቆይተህ ከራስህ ጋ…
❤13👍9
Signed Edris Elias
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @abumahi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@abumahi named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Edris Elias Nassir” (@abumahi), 1,121 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/abumahi.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.