መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏 ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgI አመሰግናለሁ

Channel
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
@abe11
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
26,822subscribers
-164 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001380300955 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @abe11 |
| Description | ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 22 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/abe11 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 13:25 | 26,822 | -1 |
| 26 Aug 2026, 16:08 | 26,823 | -10 |
| 25 Aug 2026, 17:34 | 26,833 | -5 |
| 24 Aug 2026, 18:06 | 26,838 | -18 |
| 23 Aug 2026, 02:17 | 26,856 | -7 |
| 21 Aug 2026, 15:18 | 26,863 | -11 |
| 20 Aug 2026, 17:35 | 26,874 | -7 |
| 19 Aug 2026, 18:27 | 26,881 | -1 |
| 18 Aug 2026, 15:52 | 26,882 | -7 |
| 17 Aug 2026, 18:58 | 26,889 | -5 |
| 16 Aug 2026, 19:18 | 26,894 | -18 |
| 15 Aug 2026, 08:36 | 26,912 | -5 |
| 14 Aug 2026, 02:18 | 26,917 | -12 |
| 12 Aug 2026, 21:58 | 26,929 | -8 |
| 11 Aug 2026, 20:27 | 26,937 | -9 |
| 10 Aug 2026, 21:51 | 26,946 | -5 |
| 9 Aug 2026, 19:52 | 26,951 | -11 |
| 8 Aug 2026, 17:33 | 26,962 | -6 |
| 7 Aug 2026, 13:33 | 26,968 | -14 |
| 6 Aug 2026, 11:00 | 26,982 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 6 November 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 45 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 28 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈4,240
- Videos
- ≈148
- Links
- ≈1,110
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 27 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨ 📚ስለዩትዩብ ምንነት 📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት 📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም 📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል 📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል 📚ምን ቪዲዮ ልስራ 📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ? 📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል? 📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው። ✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪ…
ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ ****** በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል። በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል። የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነ…
አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል። በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።
ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ
መሰልጠን 😍 " ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ " ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
መሰልጠን 😍 " ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ " በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ
ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ
የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ።
የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @abe11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Abel Birhanu የወይኗ ልጅ” (@abe11), 26,822 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/abe11.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.