29 Nov 2025, 17:16 UTC≈1,380 views20 reactionsread 7 August 2026 Video
በ Dr አማረች ባካሎ የተመራው ፣የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱሥትሪ ቋሚ ኮሚቴ አባላት የቢጃይ ኢትዮ ማሽነሪ ማምረቻን ጎብኝተዋል። ቢጃይ ኢትዮ ኢንዱሥትሪ እና ኢንጂነሪንግ ሦሉሽን ታላቅ ደሥታውን እየገለጸ ወደፊት በሥፋት የምንሠራበት ነገር ላይ ድጋፍ ጭንደሚሠጡን ነግረውናል። የፋብሪኬሽን ኢንጂነሪንግ የአንድ ሃገር የማደጊያ ዋነኛ ሥልት ነው።
ቢጃይ ኢትዮ ፋብሪካዎችን በማምረት ይታወቃል።ከ 150 በላይ ፋብሪካ ኳኢትዮጵያ ውሥጥ አምርቶ ተክሏል።
ጎብኙን፤
www.bejaiethio.com
Www.bejaigroup.org
በርቱ!
❤16👍3🔥1
29 Nov 2025, 05:25 UTC≈1,310 views17 reactionsread 7 August 2026 ''''''''''''''''''''''''''''''''Min-Mba 05 Human Resource '''''''''''''''''''''''''
በሥነምግባር የተቃኘ ትንሽ ቲም ትልቅ ትርፍ ያመጣል።
1️⃣ ማናጀር ማለት የንግዱ ካፒቴን ማለት ነው።
ይመራል ፣ያቅዳል፣ይቆጣጠራል፣ንግዱን በታቀደለት አላማ እና ግብ ላይ ያደርሣል።
'ያለቼክሊሥት የሚመራ ንግድ አቅጣጫ የለውም'
ቆጠራ ያካሂዳል፣ወጪ ገቢን ይቆጣጠራል፣ንጽህናን ይቆጣጠራል፣የደንበኛን ፍላጎት ይገመግማል፣ቲሙን ያበረታታል፣እለታዊ ሽያጭን ይገመግማል፣ችግሮችን ይፈታል፣ይሸልማል፣ይገሥጻል።
ንግድ የሚደማው ባለቤት ሢተኛ ነው።መፋዘዝ አይፈለግም።
ቁጥርን በመቆጣጠር ሥኬትን በቁጥር መቆጣጠር ይቻላል።
2️⃣ ማርኬ…
❤17
29 Nov 2025, 05:25 UTC≈1,110 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ!
006
"የካራቫን ማኔጅመንቱን እና ማርኬቲንጉን ለራሤ ደሞዝ እየከፈልኩ ሠራዋለሁ፣አንድ ሼፍ፣አንድ ጽዳት፣አንድ ካሸር እና ተቆጣጣሪ እና አንድ ጥበቃ ይኖሩኛል። ደሊቨሪ እና ሽያጭ ሠራተኛ በኮምሽን አሠራለሁ።" አለች ሠላም።
የቲም ሥራ ሥኬት የሠዎች በጋራ መሆን ሣይሆን በተመሣሣይ የሥራ አላማ ውሥጥ መኖራቸው ነው።ይህ ትንሽ ካራቫን ትልቅ እና የታሠበለትን ግብ የሚመታው እና የታቀደለትን አላማ የሚያሣካው በሠራተኞች ቀናነት እና ሥነምግባር ላይ ሢመሠረት ነው።ጥሩ፣ቀልጣፋ እና ንጹህ ሠራተኛ ጣፋጭ፣ፈጣንና፣ንጹህ እርጥብ ይሠራል፣ይሸጣል።
ጥሩ ኮች ቡድኑን ለውጤት ያበቃል።ሠላም ኮች እንጂ ተጫዋች መሆን የለብሽም። ኮች ጠቅላላ የጫወታውን ከባቢ ያያል ።…
👍5❤4
28 Nov 2025, 04:52 UTC≈1,080 views14 reactionsread 7 August 2026 ----> ኖርማል እርጥብ/54ብር/150ፍሬ/8,100ብር
----->ሥፔሻል እርጥብ /100ብር/50ፍሬ/5,000ብር ----->ሡፐር ሥፔሻል እርጥብ /200ብር/25ፍሬ/5,000ብር
------>ሻይ /20ብር/225ፍሬ/4,500 ብር
------>ቡና/30ብር/50/1500ብር
------>ለሥላሣ/ውሃ /50/50/2500ብር
👉ሀ- ጠቅላላ የእለት ሽያጭ /ገቢ= 26,600
👉ለ-ጠቅላላ እለታዊ ወጪ 60% የ ሀ =15,960
👉ሐ-የለት40% የ ለ ግርድፍ ትርፍ = 10,640
👉መ- 15%vat፤30% IT በኋላ የተጣራ ትርፍ = 4,788
👉ሠ-አመታዊ የገቢ 300ቀንxሐ= 3,192,000
👉ረ-አመታዊ የተጣራ ትርፍ =300ቀንxመ=1,436,400
👉 ሰ- በ …
❤13👏1
28 Nov 2025, 04:50 UTC≈1,010 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ!005
ሠላም የተወሠነ ንግድ ነግዳለች፣እርጥብ ሠርታ ታውቃለች፣ የሽያጭ ሠራተኛ ሆና ታውቃለች፣የመንግሥት ሠራተኛ ሆና ታውቃለች።በዚህ ውሥጥ ግን ገቢና ወጪዋን፣ኢንቨንተሪዋን ፣ትርፏን በጽሁፍ ሠንዳ እና ተከታትላ አታውቅም።
ይህ የብዙሃኑ ንግድ የሚያሥብ እና እየሠራ ያለ ችግር ነው።
ያልተጻፈ ንግድ የጨለማ ጉዞ ነው።
ንግድ ያለ ሂሣብ መዝገብ እንደ ውሃላይ ኩበት ነው።አላማውን የሚያሣካበት ኮምፓሥ የለውም።የሚመ'ራ ንግድ የሚ'መራ የሂሣብ መዝገብ ያሥፈልገዋል።
ከ Idea Only to Business Ready!
በቪዲዮ የሚለቀቅ°°°
'''''''Mini-Mba 04 Book Keeping''''
💥ኢንቨሥትመንት ወጪ 4,000,000 ብር
💥የእለት የጥሬ እቃ ዋጋዎ…
❤2
27 Nov 2025, 20:26 UTC971 views10 reactionsread 7 August 2026 🔥 4. መኣዛ ፣ ቀለም እና ጥሩ ድምጽ ደንበኛን ይሥባል።
ማርኬቲንግ ከሎጂክ ይልቅ ሥሜትን በብዛት ይከተላል።
በአንዲት የቅመም መአዛ/ሽታ ብዙ መሸጥ ይቻላል።70% ደንበኛ ጥሩ መኣዛ በማሽተቱ ይገዛል።አካባቢውን በጥሩ የምግብ መአዛ ማወድ።የተለያዪ የምግብ አበሣሠል ድምጽ፣ሙዚቃ
🔥 5.ፈጣን አገልግሎት ብዙ ደንበኛ ይሥባል።ፈጣን አገልግሎት ከፍተኛ ተኣማኒነትን ይፈጥራል።ያለ ግብአት እጥረት ቀድሞ በንጽህና በተሠራ ምርት(እርጥብ፣ሻይ፣ቡና) ደንበኛን ማሥደሠት ይቻላል። ህይወት ለሚንቀሣቀሡት እንጂ ቆመው ለሚጠብቋት አታዳላም።
🔥 6. ጥራት፣ንጽህና መጠበቅ አለበት!
አንድ መጥፎ ክሥተት መቶውን ጥሩ ነገር ይገላል።ተመሣሣይ ቅመማ፣በየ 10 ደቂቃው ንጽህናን ማከናወን …
❤7👍3
27 Nov 2025, 20:25 UTC866 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ ! 004
" ንጹህ፣ፈጣን እና አርኪ ዋጋ ያለው እርጥብ (ሣንድዊች) ከመጠጥ ጋር ፣ሠው በሚበዛበት ቦታ ከተንቀሣቃሽ ካራቫን (ቫን) ላይ አምርቶ ለመሸጥ እና ደንበኛን በአግባቡ ለመያዝ መከተል ያለብኝ የማርኬቲንግ አካሄድ ምን መምሠል አለበት?" ብላ ሠላም ጠየቀች።
እሺ ከ Idea Only ወደ Business Ready ለማሸጋገር°°°
ለዚህ ንግድ ሃሣብ መሣካት አንዱ መላበሥ ያለብሽ ክህሎት የማርኬቲንግን ክህሎት ነው ። ንግድ ማለት ያንቺን እሤት ለሌሎች የምትተርኪበት /የምትነግሪበት አሣታፊ ተውኔታዊ ጥበብ ነው።
ደንበኞች አእምሮን በሚፈትን አመክንዮ ሣይሆን ልብን በሚኮረኩር ሥሜት አገልግሎትሽን/ምርትሽን ይገዛሉ።
ደንበኞች አገልግሎቱን/ምርቱ…
❤6👍1
27 Nov 2025, 04:57 UTC≈1,000 views10 reactionsread 7 August 2026 ለማብራራት ያህል°°°
ሃሣብ ከባዶነት አይመነጭም።ሃሣብ ሠው ነው።ልክ ተፈጥሮአዊው ጽንሥ መሃጸን ውሥጥ እንደሚፈጠረው ሁሉ ፣የራሥ ሃሣብ በራሥ አእምሮ ውሥጥ ይፈጠራል።ካላዳፈንነው በቀር ሁሉም ሠው ሃሣብ መጸነሥ፣ሃሣብ ማርገዝ፣ሃሣብ መውለድ ይችላል።የምታመነጨው ሃሣብ የራሥህ ልጅ ነው።የወለድከውን ሃሣብ ደግሞ ኮትኩቶ በክህሎት ማሣደግ የራሥህ አላፊነት ነው።ክህሎት ሃሣብን የማሣደጊያ ሥንቅ ነው።ያለክህሎት ሃሣብ ሟች ነው።
የንግድ ሃሣብን ለመፍጠር ገፊ እና አሥቻይ ሁኔታዎች መኖራቸው ደግሞ እሙን ነው።አካባቢ፣መረጃ እና ልምድ ደግሞ ሃሣብን የመፍጠር ግብአቶቹ ናቸው።
👉ከገፊ ሁኔታዎች ውሥጥ በጥቂቱ- እንደ ሃብት የመፍጠር ጽኑ ፍላጎት፣ ባለበት ሁኔታ ላይ …
❤10
27 Nov 2025, 04:57 UTC945 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ! 003
ሠላም መጣች°°°
" ሃሣቤ°°° እጅግ ሠው በሚበዛበት ቦታ በተንቀሣቃሸ የመኪና(ቫን) ኪችን - ንጹህ፣ጤናማ፣ፈጣን እና በዝቅተኛ ዋጋ ሣንድዊች (እርጥብ) ከ መጠጥ ጋር ለሹፌሮች፣ለተሣፋሪዎች ፣ለተማሪዎች ፣ለሠራተኞች በተመረጠ ሠአት በቴክአዌይ እቃ እየሠሩ መሸጥ ነው። መነሻ ካፒታል ግን የለኝም።" አለች ከአነጋገሯ ሃብት የመፍጠር ከፍተኛ ዝንባሌ አላት። ከ idea only ወደ business ready አልተሸጋገረችም።
እናሸጋግራት°°°
በቪዲዮ የሚለቀቅ......
'''''''''''''''' mini-MBA ክፍል 01- የንግድ ሃሣብ ፈጠራ'''''''''''''''
ሃሣብ---->ፈጠራ--->ሃብት....የሚባሉትን እንያቸው።
∞∞
1-…
❤5
26 Nov 2025, 16:06 UTC≈1,030 views9 reactionsread 7 August 2026 👉የካፒታል ፈንዷን እንድታገኝ ይረዳል።
👉ፕሮጀክቷ በሁለት እግሩ መቆሙን ያረጋግጥና በድጋፍ የመጀመሪያውን አንድ አመት ኮች ያደርጋታል።
ሌሎቻችሁ በንቃት ብትከታተሉት መሠረታዊ የንግድ ክህሎት በተግባር እያየን ወደራሣችሁ እየለወጣችሁት ታዩታላችው። ከ idea only ወደ business ready ተለውጣችሁ እራሣችሁን ሥለምታገኙት።የመተግበር እድሉ ሢመጣ ማገዶ አይፈጅም ማለት ነው።በቪዲዮ የሠላምን ኬዝ እንከታተላለን።
በርቱ! …
❤7👏2
26 Nov 2025, 16:06 UTC≈1,100 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ !
ከ10ሩ ውሥጥ የመጀመሪያ (mini-MBA) በአካል የተግባር ሥልጠና እንድትወሥድ የተመረጠችው Selamawit Endale ነች።እዚሁ የኛ ጀማ ነች በተከታታይ ሚሽን 100k ተወዳድራለች።
የሧን ኬዝ ወሥደን ሃሣቧን ከማዋለድ ጀምሮ እሥኪተገበር ድረሥ በተግባር ላይ ባለ ልምምድ እናየዋለን።
በቪዲዮ ቀርጸን ለሌሎቻችሁ መማሪያነት እንለቀዋለን። በተግባር እንሠለጥናለን ማለት ነው።
ሠላማዊት(ሠላም)°°°
👉ሠላም እንዴት ሃሣቡን አመነጨችው? ሥልጠናው ደግሞ እንዴት ሃሣቧን እንደምታደራጀው ያሣያታል።
👉ሠላም የንግድ ፖለቲክሡን እንዴት ታየዋለች? ሥልጠናው ደግሞ እንዴት እንደምትቋቋመው ያሣያል።
👉ሠላም ገበያዋ የት እና ምን ያህላል ብላ አሠበች?ሥልጠናው ደ…
26 Nov 2025, 05:07 UTC≈1,290 views43 reactionsread 7 August 2026 Photo
ተነሡ! 001
ከ 'Idea Only' ወደ 'Business Ready' ለመሸጋገር።
የንግድ ሥራ አመራር ሥልጠና ውሠዱ (Mini-MBA – በ1 ወር)
Mini Business Management ሥልጠና ውሠዱ።
የሚካተቱ ነጥቦች:
👉 Mini-marketing (የገበያ ጥናት)
👉 Simple book-keeping (የሂሣብ መዝገብ አያያዝ)
👉 Negotiations (ድርድር)
👉 Customer handling (ደንበኛ አያያዝ)
👉 Supply chain basics (የአቅርቦት መረብ)
👉 Costing & pricing (ዋጋ)
👉 Mini-business politics (የንግድ ፖለቲካ)
👉 Idea generation (ሓሣብ ማፍለቅ)
°°°
ለማን ነው?
ንግድ ለመሥራት፣ገቢ…
❤29👍10🫡4
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @abbamella. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.