#ሰው_መሆኛ_መንገዱ_ብዙ_ነው!!! ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ ጽሁፉ እንዲህ ይላል... “እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው። አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም፤ እድሜዬም ገፍቷል ልጆችም የሉኝም" ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል የእግር ኮቴዬን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ "እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው። አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ …

Channel
ሰው ካለ ሳይኮሎጂ አለ፡፡
@UoG_Psych
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,350subscribers
-15 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001433923484 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @UoG_Psych |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/UoG_Psych |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 19:44 | 1,350 | -7 |
| 23 Aug 2026, 09:12 | 1,357 | -3 |
| 20 Aug 2026, 03:22 | 1,360 | +2 |
| 16 Aug 2026, 20:15 | 1,358 | -3 |
| 12 Aug 2026, 23:15 | 1,361 | -5 |
| 9 Aug 2026, 17:03 | 1,366 | -1 |
| 6 Aug 2026, 20:02 | 1,367 | +2 |
| 6 Aug 2026, 15:03 | 1,365 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 March 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#የንግግር_የስነልቦና_ህክምና_ይሰራ_ግን? አንድ መለስተኛ ከተማ ላይ የአእምሮ ህክምና ይጀመርና ለታካሚዎች መድሀኒት ይሰጣቸዋል። በተጨማሪ የንግግር የስነ ልቦና ህክምና ለመጀመር የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማጥናት አንድ ባለሞያ የአካባቢውን አንድ ግለሰብ እያወያየ ነው... "...ከመድሀኒት በተጨማሪ የንግግር የስነ ልቦና ህክምና ቢሰጣችሁ ምን ይመስሎታል?" "የንግግር ህክምና አልከኝ? እሱ ደግሞ እንዴት ነው?" "ከባለሞያ ጋር ጊዜ ወስዳችሁ ስላሳለፉት እና አሁን ስላሉበት ሁኔታ በመወያየት የሚደረግ ህክምና ነው።" ሰውየው አሽሟጠጡና "ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫን" ብለው መለሱ። ብዙ ሰዎች የንግግር የስነ ልቦና ህክምና አይዋጥላቸውም። ህመምና ህክምና ሲባ…
Photo, posted without a caption
ዶ/ር፡ 'ተመርመር' ታካሚ፡ 'ሳላውቀው ብኖር ይሻለኛል!' ====================== ህክምና ውስጥ ጥቂት የማይባሉ ታካሚዎች ከበድ ያለ ህመም ሊሆን እንደሚችልና ምርመራ እንደሚያስፈልጋቸው ሲነገራቸው 'ሳላውቀው ብኖር ይሻለኛል' ብለው ምርመራውን ትተው ይሄዳሉ። ምናልባት ምርመራው ተደርጎ የተፈራው ህመም ላይኖር ይችላል። ህመሙ ቢኖርም ህክምና ይኖረዋል። እነዚህ ታካሚዎች ግን የሚመጣውን ነገር አውቀው እንዳመጣጡ ከማስተናገድ ይልቅ ውድድሩ ሳይጀመር 'ፎጣቸውን ወርውረው' ወይንም እንደሰጎኗ አንገታቸውን ቀብረው በአለማወቅ ደስታ ውስጥ መኖርን ይመርጣሉ። በሀገራችን ሟርት በጣም የሚፈራ ነገር ነው። ሰዎች ህመም እንዳለባቸው ሲነገራቸው መንስኤው መመርመራቸ…
#ታዋቂ_ሰዎች_እና_የአእምሮ_ህመም ድምፅም ቀለምም የሌለው ፊልም ሰርቶ አለምን አስቋል። አሁንም እያሳቀ ነው። አምና የተቀለደ ቀልድ ተውና ባለፈው ወር የተቀለደ ቀልድ አሁን ስንሰማው ዝቅ ሲል ጅልነት ከፍ ሲል የማያስቅ ነገር ነው። ቻርሊ ግን ከብዙ አስርት አመታት በኋላም የሚያስቀን አንዳች የሰው ልጅ ስነ ልቦና ቢገባው ነው። ቻርሊ ትወናን ያስተማረችው እናቱ እንደሆነች ይመሰክራል። የሱን ያክል ዝነኛ ባትሆንም (ለነገሩ የሱን ያህል ማን አለ? 🤔ድንገት ሚስተር ቢን) ሀናህ ቻፕሊን በዘመንዋ ታዋቂ ተዋናይት፣ ተወዛዋዥ እና ዘፋኝ ነበረች። ነገር ግን የአእምሮ ህመም ያጋጥማትና ብዙ ሳትገፋበት ትተወዋለች። ቻርሊ ገና 14 አመቱ ስለነበር ሊያሳክማትም ሆነ ሊያ…
የኃጢአት ሸክም ያጎበጠህ፣ በሁሉ የተናቅህ፣ አላፊ አግዳሚው ምራቁን ጢቅ እያለ ስድብ የሚያዋጣብህ ጎስቋላ ትሆናለህ። ሌሎች እነርሱን ስላልመሰልክ ይንቁህና ያንቋሽሹህ ይሆናል። ነገር ግን በፈጣሪህ ዘንድ ያለህን ተፈላጊነት ሰዎች በሚያሳዩህ ዝቅ ያለ አመለካከት አትለካ። ዛሬ የሚሰድቡህና የሚያዋርዱህ ሰዎች በአንተ መፈጠርና ሰው ሆኖ መኖር ላይ ምንም ዓይነት አስተዋጽዖ የላቸውም። የሕያውነት እስትንፋስ አልሰጡህም ሞተህ እንዳትቀር ስለ አንተ አልተሰቀሉልህም። ላንተ ሲሉ የከፈሉት ዋጋ ስለሌለ ለእነርሱ ከቁስ ያነስክ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን በእጁ የለወሰህ፣ ቁርበትና ሥጋ ያለበሰህ፣ በአጥንትና በጅማት ያጠረህ ሕይወት ሰጥቶ ሰው ያደረገህ እግዚአብሔር ከአንተ…
ወፉ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፣ ወፉ ሲሞት ደግሞ ጉንዳኖች ይበሉታል። ጊዜ እና ሁኔታዎች በተለወጡ ቁጥር በህይወት ውስጥ ማንንም አታዋርዱ ወይም አትጉዱ። ዛሬ ኃያል ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ጊዜ ከአንተ የበለጠ ኃይል እንዳለው አስታውስ! አንድ ዛፍ አንድ ሚሊዮን እሳት ሊያወጣ ይችላል፣ ነገር ግን አንድ ቁራጭ እሳት አንድ ሚሊዮን ዛፎችን ለማቃጠል በቂ ናት። የምድር ህይወት ልክ እንደ ካርትዊል ናት ወደላይ እና ወደ ታች ትወጣለች፣ የምትሄድበትን መንገድ በጥሞና አስብ ግን ነገን ስለማታውቅ ዛሬ የሌላቸውን በማንቋሸሽ እና በመተቸት ደስተኛ አትሁን። ህይወት መልካም ነው ..!!! @UoG_Psych
"ሁሉን የያዘውን ያዙት፤ ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት፤ የህያውን አምላክ ልጅ አሠሩት፤ በቁጣ ጎተቱት፤ በፍቅር ተከተላቸው። በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፤ ሊቃነ መላእክት በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት፤ ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት፥ በመኳንንት የሚፈርደውንም በእርሱ ፈረዱበት፤ ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የሾህ ዘውድ አቀዳጁት፤ ለኪሩቤል የገርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት፤ ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው በፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ አሥሮ ፊቱን ጸፋው፤ የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ የሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡…
"ወደ መሬት ወድቀን በሰገድን ጊዜ ኃጢአት እንዴት ወደ ታች ጎትታ እንደጣለችን እናስታውሳለን። ዳግመኛም ከወደቅንበት በተነሣን ጊዜ የእግዚአብሔር ጸጋ እና ምሕረት እንዴት ከመሬት እንዳነሣንና የሰማዩን ርስት እንደሰጠን እንመሰክራለን" #ቅዱስ_ባስልዮስ_ዘየዐቢ @UoG_Psych
"ድኃ በቤትኽ ደጃፍ ይጮኻልን? ተነስተህ በደስታ የቤትህን ደጅ ክፈትለት የድኃውን ልመና ቸል አትበል፡፡ በነፍሱ የመረረው ነውና ቢረግምህ እግዚአብሔር አቤቱታውን ይሰማዋል፡፡ ስለዚህ ይረግምህ ዘንድ ምክንያት አትሁነው አዝኖ ከሆነ በመልካም መስተንግዶ ደስ አሰኘው፡፡ በኀዘን የከበደው ልቡ በአንተ ይረፍ፤ በሕይወት ዘመንህ ማጣት የሚያመጣቸውን ስቃዮች ታውቃቸዋለህና ችግረኛውን ከቤትህ ደጅ አትመልሰው፡፡" #ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶሪያዊ @UoG_Psych
#ከማጥባቴ_በፊት_ሻውር_እወስዳለሁ ጌጤ ከወለደች 6 ሳምንት ሆኗታል። ያው 'ሳትወልድ ተኛ' ስለሆነ ነገሩ እንቅልፍ እጦት ያስቸግራታል እንጂ ልጇም እሷም ደስተኛ ናቸው። ጌጤ ስለልጅ አስተዳደግ፣ ስለ ጡት ወተት ብዙ መፅሀፍ እያነበበች ስለምታመሽ እንቅልፍ የላትም። ልጇን 'ሀይላንድ' ውሀ አፍልታ ነው የምታጥበው። ራሷ የምትመገበውን ምግብ ላይም ጥንቃቄ ማድረግ ጀምራለች። አትክልቶችን ከማብሰሏ በፊት በአቼቶ ትዘፈዝፋቸዋለች። ከቤት ውጭ ምንም አይነት ምግብ አትመገብም። ለልጇ ጡጦ የምትሰጠው የህክምና ጓንት ለብሳ ነው። ልጇን ከማጥባቷ በፊት ሁሌ ሻወር ትወስዳለች። ብቻ ከባድ ነው። ከወሊድ በኋላ Obsessive Compulsive Disorder (OCD) የመጀ…
“ከእኛ በላይ የተዘረጋው ታላቁ ሰማይ የተፈጠረው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እንደ ትልቅ የምንቆጥራቸውና አይኖቻችንን አንጋጠን የምናደንቃቸው ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብትም በቃሉ ብቻ የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ባሕርና የብስ ፣ እንስሳትም ሁሉ በቃሉ የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ከብርሃን በላይ ፣ ከሰማይም በላይ ፣ ከጠፈርም በላይ ፣ ከብርሃናትም በላይ ግን የሰው ልጅ አፈጣጠር የከበረ ነው፡፡ የእኛ ሰውነትን ሙሉ በሙሉ በአጆቹ ያበጃጀው ዘንድ የተገባ ሆነ፡፡ አንዱን መልአክ አንዲያበጃጀን አላዘዘውም፡፡ ምድር ራስዋ እንደ በራሪ ነፍሳት አላበቀለችንም። የመላእክትን አለቆችም ይህን አድርጉ ያንን ሥሩ ብሎ አላዘዛቸውም፡፡ እንደ ሠዓሊና ቀራጺ በአምላካዊ እጆቹ አፈርን አነሣ። የተሠራበ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @UoG_Psych. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሰው ካለ ሳይኮሎጂ አለ፡፡” (@UoG_Psych), 1,350 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/UoG_Psych.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.