17 Aug 2026, 18:16 UTC952 views6 reactionsread 3 September 2026 Photo
አስደሳች ዜና
የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት
የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡
ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።
መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች
🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል
🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ።
🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች።
🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ
የምትችል ።
🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት።
🔘የሚሰጠውን …
❤6
2 Aug 2026, 08:36 UTC≈1,730 views7 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @tdarna_islam
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል
የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ
1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500
2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000
3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500
🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣
https://t.me/Ihsan_language/315
https://t.me/Ihsan_language/315
❤7
14 Jul 2026, 02:31 UTC≈3,340 views22 reactionsread 3 September 2026 🚫ሶላት ከማይሰግድ ሰው ትዳር⁉️
☞ሸህ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ☜
የባልሽ ሁኔታ አንዳንዴ እየሰገደ አብዘሀኛው ጊዜ የማይሰግድ ከሆነ ከሱ ጋር አብሮ መኖር አይፈቀድም። ምክንያቱም ሶላትን መተው ትክክለኛው የኡለማዎች አቋም እንደሆነው (ከእስልምና የሚያወጣ) ትልቁ ኩፍር ነው። ሰውየው የሰላትን ግዴታነት ባይክድም እንኳን።
ባንቺ ላይ ግዴታ የሚሆነው ከንዲህ አይነት ባል ራስሽን ማላቀቅ ነው። ካንቺ ጋር ግኑኝነት ሊያደርግም አይፈቀድለትም። በዚህ ኒካህ ስር መቆየትም አይፈቀድም። ሁኔታው እንዲህ ከሆነ ኒካሁ ራሱ ውድቅ ነው። ስለዚህ ከሱ ጋር ግኑኝነት ከማድረግም ወዳንቺ እንዳይቀርብም ተጠንቀቂ። የማይፈታሽ ከሆነ ጉዳይሽን ወደ ሸሪአ ፍርድ ቤ…
👍12❤9💯1
24 Jun 2026, 02:35 UTC≈3,900 views13 reactionsread 3 September 2026 Forwarded from @Darul_Islam_channal
የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች
~
ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ
1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958]
2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥ…
❤8👍5
20 Jun 2026, 06:10 UTC≈3,340 views18 reactionsread 3 September 2026 Photo
المبادرة إلى التوبة من الذنب فرضٌ على الفور ، ولا يجوز تأخيرها ، فمتى أخّرها عصى بالتأخير
☞ወንጀል ሰርቶ ተውበት ማድረግ ግዜ የማይሰጠው ፈጣን የሆነ ግዴታ ነው። ማዘግየት አይፈቀድም። ከተውበት የዘገየ ሰው በመዘግየቱ ወንጀለኛ ነው።"
📚 ابن القيم | مدارج السالكين ١/٢٠٥
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍12❤6
19 Jun 2026, 09:13 UTC≈3,080 views12 reactionsread 3 September 2026 Video
👉 ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም
👉 በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍8❤4
18 Jun 2026, 09:12 UTC≈2,570 views8 reactionsread 3 September 2026 🚫 የጥንቃቄ መልእክት❗️
እባኳትን በWhatsAppበ,telegram በimo
ላይ ከማታውቁት ሰው ቪዲዮ ኮል ቢደውልላችሁ አታንሱ የማታውቋቸው ሊንኮች አትንኩ ፓስዋርዳችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ፕሊስ።
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍4❤2👏1💯1
18 Jun 2026, 02:22 UTC≈3,000 views15 reactionsread 3 September 2026 《 ማንኛዋም ሴት ባሏ ከሷ የወደደላት ሆኖ ከሞተች ጀነት ገባች 》
قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت» ورواه ابن حبان في صحيحه عن أبي هريرة رضي الله عنه، والحديث صححه الألباني في الجامع الصغير.
"ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች"።
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
"ليس علي المرأة بعد حق الله ورسو…
👍11❤3🏆1
18 Jun 2026, 02:22 UTC≈2,350 viewsread 3 September 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
13 Jun 2026, 02:32 UTC≈3,550 views27 reactionsread 3 September 2026 Photo
✍ሁለት ዓይነት ሰዎች ..
አጅግ ያሳዝናሉ!
①ኛ:ጀናዛው ካልሆነ እድሜ ልኩን መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ።
②ኛ:ገላዋን ከፈን ካልሆነ በህይወት ዘመኗ በሂጃብ ያልተሸፈነች ሴት።
አላህ ይጠብቀን አሚን 🤲
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍13💔10❤2💯2
12 Jun 2026, 16:41 UTC≈2,730 views10 reactionsread 3 September 2026 ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ ፡
≠በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም ❗ ይህ ትልቅ ስህተት ነው ❗
~~ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡
√√እርሷ የህይወት አጋሩ ፣
√√የልጆቹ እናት ፣
√√እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል!!
እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍6❤2💯2
12 Jun 2026, 08:49 UTC≈2,580 views15 reactionsread 3 September 2026 Video
💢የጁመዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰
①) ሲዋክ መጠቀም
②) ገላን መታጠብ
③) ሽቶ መቀባት
④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ
⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
👍7❤6👏2
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @Tidar_Be_Islam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.