22 Jun 2024, 12:19 UTC≈2,170 views37 reactionsread 6 August 2026 "በዓለም ላይ ከሁሉ አስከፊው እስር ቤት የሰው አእምሮ ባመነጨው ውሸት ሲጠፈርና በዚያ ቀንበር ውስጥ ሲኖር ነው።
እውነተኛ ነፃነት የኅሊና ነፃነት ነው። የኅሊና ነፃነት ደግሞ እውነትን በማወቅና በመኖር ነፃ ከወጣ አእምሮ ብቻ የሚገኝ ፀጋ ነው።"
📖የተቆለፈበት ቁልፍ
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👍25❤9🥰3
Signed Be✞se💞
22 Jun 2024, 07:00 UTC≈1,990 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
#Photo_of_the_day
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
❤1
Signed Be✞se💞
21 Jun 2024, 17:29 UTC≈1,750 views13 reactionsread 6 August 2026 "የሰው ልጅ የልምምድ ውጤት ነው። በልምምድ እንጂ በመወለድ ብቻ ሰው መሆን አይችልም። ከማፍቀር እስከ መቆርቆር ይለማመዳል። ማፍቀርን ያህል ነገር እንኳ አውቆ አይወለድም ። እርሱን ብቻ አይደለም፤ መጥላትን ሳይቀር ይለማመዳል። ከማወቅ እስከ መናቅ፣ ከመወለድ እስከ መታነቅ፣ ከመድቀቅ እስከ ማድቀቅ፣ ከመጋባት እስከ መፋታት፣ ከስንፈት እስከ ጥረት...ከመርመጥመጥ እስከ መፈርጠጥ፣ ከቆመጥ እስከ ነፍጥ..ተለማምዶት እንጂ ተሰጥቶት አይደለም። ከክህደት እስከ እምነት ካልተለማመደ አይችልም። ከራሱ ያገኘው ማንነት የለውም። ....በመለማመድ አሁን የደረሰበትን እንጂ ወደፊት የሚሄድበትን ማንም ሊያውቅ አይችልም።"
📖ክቡር ድንጋይ
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀…
👍12❤1
Signed Be✞se💞
21 Jun 2024, 10:55 UTC≈1,590 views14 reactionsread 6 August 2026 "አሁን ላይ ምን ዓይነት ለውጥ እናስብ ? ካልን ምላሹ ይኸው ነው። ከመማር ከማስተዋልና ከማመሳሰል በሚወለድ ብይን ፤ ሰው ትልቅ ሰው የሚሆነው በሌሎች ልብ ውስጥ መቆየት እስከቻለ ብቻ መሆኑን እስክናምን ድረስ በሀሳቦች መብሰልሰል ግድ ነው። ለራስ ብቻ ወይም ወደ ራስ ብቻ በሚመለከት አስተሳሰብ እንኳን ሀገርን እራስንም ወደ መለወጥ አያስኬድም። "
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👍12❤1👎1
Signed Be✞se💞
21 Jun 2024, 05:13 UTC≈1,500 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
በአስደናቂ ለውጦች የተሞላ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
ㅤ ♡ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👍7❤1
Signed Be✞se💞
9 Apr 2022, 04:15 UTC≈6,270 views48 reactionsread 6 August 2026 Photo
አስባችሁታል🤔🤔
#የሚከራይ_ቤት_አለ
#እንጀራ_እንሸጣለን
ተብሎ በየአንዳንድ የቤት አጥር ላይ እንደሚለጠፈው ሁሉ
#እንቅልፍ_እንሸጣለን
#ሰላም_እንሸጣለን
#ደስታ_እንሸጣለን
ተብሎ ቢፃፍ ኖሮ የህይወት ስርዓትስ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ምን እንሆን ነበር?? እስኪ አስቡት #እንቅልፍን ምንከራይ ቢሆን ወይም በስልካችሁ ላይ እንደምትሞሉት ካርድ ወይም ደግሞ (package)
#እለታዊ
#ሳምንታዊ
#ወርሃዊ እንዲሁም
#አመታዊ
እንደሚባለው ልክ እንደዛ #እንቅልፍንም እየገዛን ምንኖር ቢሆን ኖሮ 🙆♂🙆♂ እባክህ ጓደኛዬ የእንቅልፍ package አለቀ ለማታ ያስፈልገኛል እስኪ ግዛልኝ አይነት ነገር ቢሆን ህይወታችን #OMG አልቀን ነበር
.
.
.
.
.
ግን እንደዛ …
👍38❤8👎2
Signed ▂▄▅▆▓Be✞se💞▓▆▅▄▂
23 Sept 2021, 07:44 UTC≈8,300 views15 reactionsread 6 August 2026 የጊዜ ፈተና!
ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸው ፍቀዱ!
አንድ የስነ-ልቦና አዋቂ እንዲህ ሲል ተናገረ፡- “ማንኛውም ሰው ያልሆነውን መስሎ በመኖር ወይም በአስመሳይነት ከሶስትና ከአራት ወራት በላይ የመቆየት አቅም የለውም፡፡ ሰዎች በዚህ ጊዜ ውስጥ እውነተኛ ቀለማቸውንና እናንተን የቀረቡበትን እውነተኛ የመነሻ ሃሳብ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት መግለጣቸው አይቀርም”፡፡
ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸውና እውነተኛ ቀለማቸውን እንዲያወጣው የመፍቀዳችን እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ የእኛ የቤት ስራ ግን መዘንጋት የለብንም፡፡ አንዳንድ ሰዎች እኮ “ጊዜ” የተሰኘው እውነተኛ ፈታኝ የቤት ስራውን በመስራት ሰዎችን ማንነት ቀስ በቀስ ቢገልጥላቸውም እነሱ ግን ያንን ለማየት የሚያስችል ንቃ…
👍15
Signed 🅡u🅼i
23 Sept 2021, 07:40 UTC≈5,310 viewsread 6 August 2026 Photo
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
#ሀ_ሲ_ኔ
Signed ▂▄▅▆▓Be✞se💞▓▆▅▄▂
22 Sept 2021, 07:44 UTC≈5,750 views7 reactionsread 6 August 2026 Don't just learn, experience.
Don't just read, absorb.
Don't just change, transform.
Don't just relate, advocate.
Don't just promise, prove.
Don't just criticize, encourage.
Don't just think, ponder.
Don't just take, give.
Don't just see, feel.
Don’t just dream, do.
Don't just hear, listen.
Don't just talk, act.
Don't just tell, show.
Don't just exist, live.
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
❀꧁@ThinkBig1 Channel꧂❀
…
👍5👏2
Signed ▂▄▅▆▓Be✞se💞▓▆▅▄▂
21 Sept 2021, 07:05 UTC≈5,020 views11 reactionsread 6 August 2026 ጽኑ ፍላጎት ይኑርህ
(“እይታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)
ለማደግ ከፈለግህ ራስህን ለማሻሻል ጽኑ ፍላጎት ሊኖርህ ይገባል፡፡ ራስን ማሻሻል ማለት ባሉበት ሳይረኩ ከዛሬ ሁኔታ የተሻለ ነገር ውስጥ ለመግባት አስፈላጊውን ነገር ማድረግ ማለት ነው፡፡ የተግባር ጥራትና ውጤት ስለተመኘሁት ብቻ አይመጣም፡፡ በሌላ አባባል የእኔ መሻሻል በቀጥታ ከተግባሬ፣ ከኑሮዬና ከገቢዬ መሻሻል ጋር ግንኙነት አለው፡፡
ብዙ ሰዎች ኑሮአቸው፣ የገቢ ምንጫቸውና የመሳሰሉት ነገሮች እንዲሻሻሉ ይመኛሉ፣ ራሳቸውን ስለማሻሻል ግን አስበውበትም አያውቁም፡፡ አእምሮዬ እንዲሻሻል ማንበብ የግድ ነው፡፡ የገቢ ምንጬ እንዲሻሻል እውቀቴንና ብቃቴን ማሻሻል የግድ ነው፡፡ የእኔነቴ…
👍10❤1
Signed 🅡u🅼i
20 Sept 2021, 05:19 UTC≈4,030 viewsread 6 August 2026 Dare to Be
When a new day begins, dare to smile gratefully.
When there is darkness, dare to be the first to shine a light.
When there is injustice, dare to be the first to condemn it.
When something seems difficult, dare to do it anyway.
When life seems to beat you down, dare to fight back.
When there seems to be no hope, dare to find some.
When you’re feeling tired, dare to keep going.
When times are tough, …
Signed ▂▄▅▆▓Be✞se💞▓▆▅▄▂
20 Sept 2021, 05:11 UTC≈3,980 views5 reactionsread 6 August 2026 ለራስህ ከንፈርን አትምጠጥ
(“ራስን ማሸነፍ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ)
“ደስተኛነት የምርጫ ጉዳይ ነው … በሕይወቴ ያሳለፍኳቸው ከባባድ ነገሮች ላይ ከማተኮር ይልቅ በየቀኑ እየሆነልኝ ባለው መልካም ነገር ላይ በማተኮር በተቻለኝ መጠን በእያንዳንዱ ቀን መደሰትን እመርጣለሁ … አካላችን ከዚህ በፊት ያሳለፍነው ልምምዳችን ማጠራቀሚያ ቦታ ነው፡፡ ስቃያችንና ደስታችን በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ በአካላችን ላይ መገለጡ የማይቀር ነው … መነጫነጭ ተይና መልካም መልካሙን መናገር ጀምሪ”፡፡
ስለሆነብህና ስለተበላሸብህ ነገር እያሰብክ ለራስህ ከማዘንና ከንፈርን ከመምጠት እስካልወጣህ ድረስ ወደፊት በማየት ሕይወትን ልታጣጥማት አትችልም፡፡ …
👍5
Signed 🅡u🅼i
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ThinkBig1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.