አሁን ሁለት ዓመት ሊሞላው ነው። አንድ ወዳጄ፣ በAI የተቀናበረ መዝሙር "እንዲህም ተጀምሯል" ለማለት በቴሌግራም ልኮልኝ ሰማሁ። በጊዜው ምን እየመጣ እንዳለ ገርሞኝ አለፍኩት። በቅርቡ ደግሞ ከአንድ አንጋፋ መዘምራን አባል፣ በእኔው ተዘምረው የነበሩና አሁን በዚሁ መልክ የቀረቡ ውሱን ዝማሬዎች በዋትስአፕ ተላኩልኝ። አስተያየትም ተጠየቅሁ። ጥቂት አሳቦችን ተለዋውጠን ውይይቱ በየደረጃው መቀጠል አለበት በሚለው ቋጭተናል። የእኔ አስተያየት የሚከተለው ነው፦ 1. በAI "እየተዘመሩ" ያሉ መዝሙሮች በተወሰነ ደረጃ በአድማጭ የመደነቅ አቅም አላቸው። የሙዚቃ ቅንብራቸውም ሆነ የዜማ ቅላጼያቸው ሳቢ ሊሆን ይችላል። እንዳየሁት፣ ከዋናው original ጋር ለመመሳሰ…

Channel
Tesfaye Gabbiso
@TesfayeGabbiso
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
2,072subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001213390008 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @TesfayeGabbiso |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/TesfayeGabbiso |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 17:15 | 2,072 | +2 |
| 4 Sept 2026, 15:58 | 2,070 | +1 |
| 1 Sept 2026, 10:12 | 2,069 | +2 |
| 29 Aug 2026, 07:18 | 2,067 | +3 |
| 26 Aug 2026, 09:19 | 2,064 | -1 |
| 22 Aug 2026, 22:47 | 2,065 | -5 |
| 19 Aug 2026, 08:02 | 2,070 | -2 |
| 12 Aug 2026, 09:36 | 2,072 | -2 |
| 9 Aug 2026, 20:11 | 2,074 | -2 |
| 6 Aug 2026, 06:19 | 2,076 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:16 | 2,076 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 March 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
https://youtu.be/47eEOAER2Ek?si=dW7En0oGoetggnRA
https://youtu.be/r2952Lna8HE
https://www.facebook.com/share/v/1J6HZxHkSb/
መጽሐፉን በጸሎት ለእግዚአብሔር ለማስረከብ ከቆሙት ውስጥ ከግራ ወደ ቀኝ አራተኛው የኢቲሲ ፕርንሲፓል ዶ/ ፍሬው ታምራት ናቸው።
አሁንም "የማንጠቅም ባሪያዎች" የተወደዳችሁ ወገኖች፣ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። በቅርቡ፣ በዚህ ገጽ፣ "የማንጠቅም ባሪያዎች ነን" በሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አሳብ ላይ የተማርኩትን ጥቂት ነገር አካፈልኩ። ዘሬም ይህንኑ ለማጽናት ተመለስኩ። ከዚሁ አስከትዬ የማካፍላችሁ፣ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ኢቲሲ (አይ ኢ ሲ) ስለ ተደረገው የመጽሐፍ ምረቃ ትናንት ከጻፍኩላችሁ ጋር የሚያያዝ ነው። የትናንቱ ጽሑፌ መነሻዎች ነበሩት። 1. ምረቃው ለይ ለመገኘት እየፈለጉ በዕለቱና በሰዓቱ ከወረደው ዝናብና ከሌላም ምክንያት የተነሣ ለመምጣት ያልቻሉ ወገኖች በቦታው የሆነውን በተመጠነ መልኩም ቢሆን፣ ከእኔው ከራሴ "ቢሰሙ"፣ 2. የዝግጅቱ ዋናው ባለቤት የመዝሙሩ ተርጓሚ…
Photo, posted without a caption
ትናንት በአዲስ አበባ ኢቫንጀሊካል የሥነ-መለኮት ኮሌጅ (ኢቲሲ) የመጽሐፍ ምረቃ ተካኺዷል። የመጽሐፉ ርዕስ "አዎን ይሆናል" የሚል ከተስፋዬ ጋቢሶ 8 ቁጥር የመዝሙር ሰንዱቅ የተወሰደ ነው። መዝሙሮቹ በፈረንሳይና በእንግሊዝ ቋንቋዎች ተተርጉመው ከነማብራሪያቸው ተዘጋጅተው ነው መጽሐፍ የሆኑት። ተርጓሚው ጥበበ አክሊሉ ይባላል። በራሱ ተነሳሽነትና ኃላፊነት ነበር ይህን ሥራ የፈጸመው። ሥራው ከ10 ዓመታት ያላነሰ ጊዜ እንደ ወሰደ ነግሮኛል። ዓላማው የመዝሙሮቹን መልዕክት ወደ ውጪው ማሕበረ ሰብ ማሻገር ነው። መፅሐፉንም ለቀድሞ ትምህርት ቤቱ ኢቲሲ ለሁልጊዜ የሸያጩ ገቢ ተጠቃሚ አንዲሆን አበርክቷል:: በምረቃው መርሐ - ግብር ላይ የተወሰኑ የወንጌል አማኝና አገ…
"የማንጠቅም ባሪያዎች" በዚህ አሳብ ላይ በዚህ ምሽት፣ አንድ ወንድማችን ለጥቂቶቻችን ሲያካፍለን፣ ከዚህ በፊት ልብ ያላልሁትን አቅጣጫ እንዳይ ተደረግሁ። እኔም በጌታ ፍቅር ይህንኑ አሳብ ትንሽ ብቻ በማስፋት ላካፍላችሁ ወደድሁ። "የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ይቀድማል። ባሪያ መሆን ይከተላል። ልጅ ሳይኮን ባሪያ (አገልጋይ) መሆን አይቻልም።" ባሪያ ደግሞ የራሱን ፈቃድ ሳይሆን የታዘዘውን የሚያደርግ ነው። የታዘዘውን ሁሉ ካደረገ የሚገባውን አደረገ። የሚመካበት ነገር የለውም። ራሱን እንደ ጠቃሚ ሰው አድርጎ መመልከት አይገባውም። የሚያዋጣው በትህትና የማልጠቅም ባሪያ ነኝ የሚገባኝን አድርጌአለሁ ማለት ነው። ስኬቱ የጌታው እንጂ የባሪያው አይደለማ! ምስጋናውን …
https://www.facebook.com/share/v/1CnWQVAG65/
ዕለተ ዓርብ - ውርደት፤ ሥቃይ፤ ስቅለት፤ ሞት፤ ጨለማ፤ ስርየት ደዌያችንን ወሰደ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ፤ ተሠቃየም፤ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። ዕለተ ቅዳሜ - ታላቅ ዝምታ እግዚአብሔር ዝም ያለ፣ ሞትም ለዘላለም የነገሠ መሰለ፤ ተስፋ ሁሉ ተሟጠጠ። ታላቅ ዝምታ ሆነ! ዕለተ እሁድ - ትንሣኤና ሕያው ተስፋ እንደ ተናገረው ተነሣ፤ ድንጋዩ ተንከባለለ፤ መቃብሩ ባዶ ሆነ፤ በፈቃዱ ነፍሱን ሰጠ፤ እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አስወግዶ አስነሣው፤ ሞት ይዞ ሊያስቀረው አልቻለምና! ዓርብና ቅዳሜ" የመጨረሻ ቃሎች አይደሉም! የእኛም ሆነ የመላ ዓለሙ ታሪክ በእነዚህ ሁለት ቀናት ሁነቶች አል…
መቃብሩን ፈነቃቀለው | By ቃልህ እውነት ነው Facebook · ቃልህ እውነት ነው Apr 22, 2016 https://www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&opi=89978449&url=https://www.facebook.com/100080711859605/videos/%25E1%2588%2598%25E1%2589%2583%25E1%2589%25A5%25E1%2588%25A9%25E1%258A%2595-%25E1%258D%2588%25E1%258A%2590%25E1%2589%2583%25E1%2589%2580%25E1%2588%2588%25E1%258B%258D/1099269626781218/&ved=2ahUKEwit8oj-puaMAxUE0QIHHU9UOg4QwqsBegQIDxAE&sqi=2…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @TesfayeGabbiso. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tesfaye Gabbiso” (@TesfayeGabbiso), 2,072 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TesfayeGabbiso.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.