አነጋጋሪው መሳርያ የታጠቀ ሮቦት ============ በያዝነው ሳምንት ለእይታ የቀረበውና ጀርባው ላይ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የተገጠመለት ባለ አራት እግር ሮቦት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በጎስት ሮቦቲክስ አማካኝነት የተሰራው ይህ ታጣቂ ሮቦት በዚህ ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በተካሄደው በአሜሪካን ጦር ኃይል ሕብረት አመታዊ ስብሰባ ላይ ነበር ለእይታ የበቃው፡፡ ሮቦቱ በጀርባው ስዎርድ ዲፌንስ በተባለው ተቋም የተሰራውና በሀገሪቱ ልዩ ኃይሎች ጥቅም ላይ የሚውለው ባለ 6.5 ሚ.ሜ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የታጠቀ ሲሆን እስከ 1200 ሜትር ድረስ አርቆ መመልከት የሚችልና በቀንም ሆነ ምሽት የሚሰራ ካሜራም ተገጥሞለታል፡፡ ጎስት ሮቦቲክስ ከአውሮፓውያኑ 2015 አንስቶ ባለ…

Channel
TechIn2
@TechIn2
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,177subscribers
-9 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001147675462 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @TechIn2 |
| Created | Between 1 March 2017 and 31 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/TechIn2 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 15:57 | 1,177 | -3 |
| 20 Aug 2026, 19:24 | 1,180 | -1 |
| 17 Aug 2026, 19:34 | 1,181 | -2 |
| 14 Aug 2026, 20:55 | 1,183 | -1 |
| 11 Aug 2026, 06:57 | 1,184 | -2 |
| 8 Aug 2026, 00:01 | 1,186 | no change |
| 7 Aug 2026, 23:48 | 1,186 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 13 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 16 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አነጋጋሪው መሳርያ የታጠቀ ሮቦት
ሊንክድኢን የቻይና ቅርንጫፉን ዘጋ *********************************** ሊንክድኢን የተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጽ በቻይና ያለውን አገልግሎት ማቋረጡን አሳወቀ፡፡ ይህ የማይክሮሶፍት ኩባንያ ንብረት የሆነውና የዘመኑ በተለይም በአሜሪካ ታዋቂ ከሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ውስጥ የሆነው የትስስር ገጽ በቻይና ምቹ የሆነ የስራ ከባቢ ባለመኖሩ በሚል ምክንያት አገልግሎቱን ማቋረጡን ይፋ አድርጓል፡፡ ሊንክዲኢን በቻይና ውስጥ 53 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ሲኖሩት ይህም ካጠቃላይ ተጠቃሚዎቹ ውስጥ 7 በመቶ የሚሆን እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ማይክሮሶፍት በቻይና በሚሰጠው አገልግሎት መቋረጥ ምክንያት ምን ያክል ገቢ ሊያጣ እንደሚችል ባይሳውቅም ተቋሙ አመታ…
ሊንክድኢን የቻይና ቅርንጫፉን ዘጋ
የዳሳሽ ማቴሪያሎች ጥቅምና አተገባበር ====================== ዳሳሽ ማቴሪያል (Sensor material) ማለት የዳሳሽ መዋቅራዊ ዘዴ ያለዉ ሆኖ የአከባቢን ሁኔታ ለምሳሌ የሙቀትን፤ የክብደትን፡ የግፊትን ስሜት ተረድቶ መልስ መስጠት የሚችል ማቴሪያል ነዉ፡፡ የዳሳሽ ማቴሪያል መዋቅር በዉስጡ የብርሀንና የእሳት ሙቀት መለኪያ፡ በሞተር የሚንቀሳቀሱና ኤሌክትሮኒክስን የያዘ ክፍል አለዉ፡፡ ይህ ዘዴ የአከባቢን ሁኔታ ተረድቶ መልስ መስጠት የሚችል አቅም እንዲላበስ ተደርጎ የሚሰራ ሲሆን በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ሰፊ አተገባበሮችን ሊወጣ ይችላል፡፡ ዳሳሽ ማቴሪያሎች ወጥነት ያላቸው ከመሆን ይልቅ ብዙውን ጊዜ ጥንቅር ማቴሪያሎች ሆነው ሊገኙ ይችላሉ፡፡…
የዳሳሽ ማቴሪያሎች ጥቅምና አተገባበር
የዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ከታላቁ የቻይና ግንብ የበለጠ ክብደት ይኖረዋል =========================== በ2021 የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው እንደ ቆሻሻ የሚጣሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳርያዎች 57 ሚሊዮን ቶን በመመዘን ከግዙፉ የቻይና ግንብ የሚበልጥ ክብደት እንደሚኖራቸው WEEE የተባለው አለም አቀፍ ተቋም አስታውቀዋል፡፡ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር በተያያዘ ትልቅ ችግር እየሆነ በመጣው የኤሌክትሮኒክስ ወጋጅ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው ዌስት ኤሌክትሪካል ኤንድ ኤሌክትሪካል ኢኩፕመንት (WEEE) የተባለው አለምአቀፍ ተቋም በፈንጆቹ 2021 ጥቅም ላይ ውሎ የሚጣለው የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ እስካዘሬ ከነበረው ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ግምቱን …
የዓለማችን የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ ከታላቁ የቻይና ግንብ የበለጠ ክብደት ይኖረዋል
ቻይና ተመራማሪዎቿን ለስድስት ወራት ቆይታ ወደ ሕዋ ልትልክ ነው =============== ቻይና ሦስት የሕዋ ተመራማሪዎቿን ለ6 ወራት ቆይታ ወደ ሕዋ በመላክ በሀገሪቱ የጠፈር ምርምር ጣብያ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኑ ተዘገበ፡፡ ይህም ተመራማሪዎቹን በሀገሪቱ ታሪክ ሕዋ ላይ ረጅም ጊዜ በመቆየት ቀዳሚዎቹ ያደርጋቸዋል ተብሎለታል፡፡ መጪው ቅዳሜ የሀገሪቱ ሰሜን ምዕራባዊ ክፍል ከሆነው የጎቢ በረሃ ከሚገኘው ጂዩኳን የሳተላይት ማምጠቂያ ጣብያ የሚነሱት ተመራማሪዎቹ ሾንቾ-13 በተባለችው መንኮራኩር አማካኝነት ነው ወደ ሕዋ የሚያመሩት፡፡ ወደ ሕዋ ከሚያመሩት ተመራማሪዎች ውስጥ መንኮራኩሯን የሚያበሯት ዣይ ዚገንግ የተባሉት የ55 ዓመት ጠፈርተኛ ከዚህ ቀደም ስ…
ቻይና ተመራማሪዎቿን ለስድስት ወራት ቆይታ ወደ ሕዋ ልትልክ ነው
ለአይነ ስውራን የቀረበ ዘመናዊ መሪ ወይም ኬን ******************************** ተመራማሪዎች የእይታ ችግር ያለባቸውን ሰዎች በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ ዘንግ ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡ በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው ይህ አይነስውራን ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀሙበት ዘንግ ተጠቃሚዎቹ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ የተሸለ ቀላል እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ መደበኛው ዘንግ ከመሬት ጋር ሲጋጭ የሚኖረውን ድምጽ በመከተል አንድ አይነስውር በቀላሉ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ይችላል፡፡ ሳንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይህንን መደበኛ ዘንግ እጅግ በማሻሻል አይነ ስውራን ከደህንነት ስጋት ነጻ ሆነው እንደፈለጉ እንዲንቀሳቀሱ በሚያስችል መልክ የሮቦት ቴክኖሎ…
ለአይነ ስውራን የቀረበ ዘመናዊ መሪ ወይም ኬን
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @TechIn2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“TechIn2” (@TechIn2), 1,177 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TechIn2.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.