ፕሬዝዳንት ፑቲን . ጦርነቱን ስንጀምር እናሸንፋለን ብለን ብቻ አይደለም። አለምን እናስተምርበታለን ብለን ነው። አንዳዶች የሩሲን ወራሪነት አብዝተው ይዘምራሉ። ምዕራባውያን እኮ ሙሉ አፍሪካን ወረው እያለቡ ቁቤውን ለነሱ አሬራውን ለአፍሪካውን መልሰው የሚሸጡ አገር ናቸው። ከአለም የነዳጅ ቀጅ አገሮች ውስጥ አረብ አገሮችና አፍሪካውያን ናቸው። በነዳጅ ሀብት ግን የናጠጠ ጡንቻ ያላቸው ምዕራባውያን ናቸው። የአለም ማዕድን 75 በመቶው ከአፍሪካ የሚመጣ ነው። ይሄንን ሀብት ያላቸው አፍሪካዊያን ለምግብ የሚለምትኑ ምዕራባውያንን ነው። . እናም ይላል የኦን ዘደይ ጋዜጣ ከምዕራባውያን የተረፈውን የሚጠብቅ አለም እኛን ለምን ደህንነታችንን አስጠበቁ ብሎ የሚወቅሰን ካለ …

Channel
ሱሌማን አብደላ Suleman
@Suleman_Abd
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,629subscribers
-15 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001293363251 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Suleman_Abd |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Suleman_Abd |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 07:36 | 1,629 | -2 |
| 20 Aug 2026, 05:58 | 1,631 | -4 |
| 17 Aug 2026, 09:38 | 1,635 | -3 |
| 13 Aug 2026, 15:35 | 1,638 | -2 |
| 10 Aug 2026, 13:23 | 1,640 | -4 |
| 7 Aug 2026, 04:30 | 1,644 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:28 | 1,644 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 18 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
የኑሮ ውድነት ነገር . እዚህ ላይ ስለመካራና ከመከራ ስለማያወጣን ፖለቲካችን ትንሽ መነጋገር ያስፈልጋል። በአፍሪካ የሰሊጥ መሬት ኳላት ቁንጮ አገር ውስጥ እየኖርን የምንበላው ዘይት አጣን ብለን እያለቀስን ነው። የአገሬ ህዝብ ሁሌም የሚነዳበትን ፖለቲካ ወጣ ብሎ የልቡን የሚነዳለት ፖለቲከኛ መምረጥ ካልቻለ የግፍ ቀማሹ እሱ ነው። ከችጋርና ከውርደት ከባርነት የማያወጣ የብሔር ፖለቲካ ከሚሰጠው ጥቅም ውስጥ አንዱ የተደራጀ ኢኮኖሚ እንዳይፈጠር በመከላከሉ ነው። በህዝብ ቁጥሯ ከአፍሪካ ሁለተኛውን ቦታ የያዘችው አገር የተደራጀ የኢኮኖሚ አሰራር የላትም። ለተደራጀ ኢኮኖሚ አሰራር ከምትሰጠው ትኩረት ይልቅ፣ በየክልሉ የሚዋጉ ልዩ ሀይሎችን ለማስመረቅ የምትበጅት ቢሊ…
Photo, posted without a caption
ነገሮች በየደቂቃው እየተቀያየሩ ነው። ዘ_ ኢንተለጀንስ የሩሲያ ኒኩሊየር ቦንቦች ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ የሳተላይት ምስሎችን አግኝቻለሁ ብሏል። እመን እንጅ አትፍራ የሚለውን የማቴዎስ ቃል የሚኖረው ፒቱን የሩሲያ ጦር ሙሉ በመሉ ወደ ዩክሬን ገብቶ እዲያጠቃ ትዕዛዝ አስተልፏል። . አክሎም ፑቲን የኔቶ እንቅስቃሴ አልተመቸኝም እናም ኒኩሊየር ቦንባችን የሚያጠቃቸውን አቅጣጫዎች ለይቶ እንዲቀመጥ ሲሉ አዘዋል። . ምዕራባውያንን በሩሲያ ላይ የማዕቀብ ውርጅብኝ ማውረዳቸውን አላቆሙም። አረቦችና አፍሪካዊያን ለማን እንደሚታዘዙ ግራ ቢገባቸውም፣ እድሜ ልኳን ለመላላክ የማይታክታት ግብፅ፣ የአረብ ሊግን በሩሲያ ጉዳይ አቋም እንዲይዝ ለስብሰባ ጠርታለች። ተላላኪት ግብፅ አቋሟ…
13ኪሎሜትር ብቻ ይቀራል! . . የዩኩሬን ሰማይ ለዘመናት ጦርነት ናፍቋቸው በከሩሙ የሩሲያ ጀቶች ጥላ ስር ወድቋል። ጀቶቻችን በዩክሬን ዋና ከተማ ላይ ልምምድ እያደረጉ ነው ያለው የኦፕሬሽኑ ሀላፊ ሱከርቫርስ ነው። እግረኛው ኮማንዶ በእግሩ ከተማዋን ሊቆጣጠር 13 ኪሎሜትር ብቻ ይቀረዋል። ይሄም ብቻ አይደለም። ጦሩ ቼርኖቬል የሚባለውን የዩክሬንንን ዋና የኒውክሌር ማቡለያን ተቆጣጥሯል ። በተጨማሪም ከዋና ከተማይቱ ኪየቭ በ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ሆስቶሜል የሚገኘውን አንቶኖቭ አየር ማረፊያ በሩሲያ ጦር መያዙን የዩክሬን ፕሬዝደንት ጽ/ ቤት ኃላፊ አማካሪ ማይካሂሎ ፖዶሊያክ ለዩክሬንካ ፕራቭዳ የዜና ማሰራጫ ተናግረዋል። . የሰሜን አትላንቲክ ቃ…
ፑቲን እንግሊዝን በዘጠኝ አፉ አንድ ጊዜ የሚተፋት የሩሲያ ኒኩሊየር ቦንቦ ኢላማ የሚሆኑ ቦታዎችን ለይቶ አፉን አዙሮ ቆሟል። ሶቬት ቃል የሚለው የሩሲያ አየር ሀይል፣ ኦፕሬሽን (አንድ) በሚል ዘመቻ የዩክሬንን ዋና ከተማን ከረቭን ሙሉ በመሉ በጭስ አፍኖ በመሀል እሳት እያሳየ ዙሪያውን መቆጣጠር ጀምሯል። ከኢላማዎቹ ውስጥ የዩክሬን ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢና የደህንነት ተቋሙ ይገኙበታል ቤላሩስ ለይ የነበረው የሩሲያና የቤላሩስ ታንከኛ እሳት እየተፋ ወደ ዩክሬን መግባት ጀምሯል። የዩክሬን ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ ነዷል። ከ50,000 በላይ ዩክሬናውያን እግራቸው ወደ መራቸው መሰደድ ጀምረዋል። ወደ እንግሊዝ ዘጠኝ ዋና ዋና የጦር ማእከላት የተጠመዱ…
የአለም የሀይልና የፖለቲካ አቅጣጫ ተቀይሮ አድሯል። የተናገረውን ይኖራል የሚሉት ፑቲን በመጨረሻም ሰአት ጦሩ ወደ ዩክሬን እንዲገባ አዟል። ሰይጣን የሚል ቅጥል ስም ያለው የኒኩሊየር ቦንቦ መታዘዣው በፑቲን የእጅ ሰአት ላይ አብሮ ታስሯል፣ ይላል የሩሲያው ላይን (አንባሳ) ጋዜጣ። አሁን ላይ ከምዕራባውያን የተገዙ የዩክሬን ራዳርና ጀቶች ፀረ ሚሳኤል ድሮች ከሲስተም ውጭ ሆነዋል። ቀይ ለባሽ የሚባል ስም የተሰጠው መናጢው የሩሲያ ጦር ዩክሬን በፈጣሪ ባረኬያታለሁ፣ 5 ሰአት ብቻ ስጡኝ፣ የእግር ሹራብ (ካልያስችንን) የምንቀይረው በአርቲስቱ የዩክሬን ቤተመንግሥት ውስጥ ይሆናል ብሏል። . ዩክሬናውያን በበኩላቸው የያዙትን መሳሪያ እየወረወሩ በሰማይና በመሬት የመጣ…
ጦርነቱ ተጀመሯል 3ኛ የዓለም ጦርነት ይሆን የሚለው ዛሬ ለሊት ተጀመሯል:: የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ዩክሬን ድንበሯ ላይ የነበረው ጦራቸውን ወደ ዮክሬን ሙሉ ለሙሉ እንዲገባ አዘዋል * ዩክሬን ሰማይ ላይ ጭስ በጭስ ሆኗል * ሩሲያ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች እየጠቀመች ነው ተብሏል * የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት የዩክሬን ህዝብ በቻለው መጠን ወደ ውጊያ ይግባ ብለዋል * በዚህም በዓለም ላይ ያሉ ንግዶች ቀዝቅዘዋል * ነዳጅ አንድ በርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሆኗል ይህም እጅግ ውድ አድርጏታል * ይህ ጦርነት በአለም ላይ ላሉ ንፁሀን ና ድሀው ህዝብ እጅግ ይጎዳል እጅግ የሚገርመው ደሞ አይዞሽ ዩክሬን እኛ አለንልሽ እያሉ የነበሩት * አውሮፓውያንና አሜ…
አስገዳጅ ስምምነት እስከለለ ድረስ ኢትዮጵያ በምትወስንልን ደምወዝ ሄደን ግድቡን የምንጠብቀው እኛ ግብፃውያኖች እንሆናለን ! ኢትዮጵያውያን በብዙ ችግርና ፈተና ውስጥ አልፈው፣ በአፍሪካ ትልቁን የኤሌትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ሰርተው በዘመናዊ መንገድ የሀይል ማመንጫ ቁልፍን ሲጫኑት አየናቸው። በግድቡ የኤሌክትሪክ ማመንጨት ግብፅና ሱዳን ምንም አልተረበሹም። አብይ አሕመድ ሁላችንም ተጠቃሚወች ነን እያለ ሲያረጋጋን ነው ነበር። አዎ በርግጥም ልክ ነው በናይል ወንዝ ሁሉም ተጠቃሚ ነው ። ለግብፅ ብቻ ጉዳት ቢኖርም። አሁን ላይ እኛ (ግብፆች ) በኢትዮጵያ የእጅ መዳፍ ውስጥ እንገኛለን። ምክኒያቱም መስጠት የሚችል መከልከል ይችላልና ። ከእሁድቱ የግብፅ ውጭ …
የግብፆች ወሬ . የግብፅ መንግስት እስትንፋስ ነው። አጠቃላይ መንግስት የሚፈልገውን የሚናገርለት አሕመድ ሙሳ ነው። ትናንት የግድቡን ኤሌክትሪክ ማመንጨት አስመልክቶ አንድ ዜና ሰራ። ዜናውም እንዲህ የሚል ነበር። ኢትዮጵያ ግድቡን ከጀመረች ጀምራ በያመቱ ኤሌክትሪክ ላማነጭ ነው እያለች ታደነቁረናል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ለኛ አይገርመንም ያው የተለመደ ወሬዋ ነው ብሎ ተናገረ። ዛሬ ደሞ አንድ እንግዳ ጋብዞ እንዲህ አለ። አየህልን አደል የኢትዮጵያን ስህተት። ምንም ስምምነት ሳይኖር የ2015ቱን የካርቱም ውል የሚቃረን ስራ ስሰራ አለ። በአሕመድ ሙሳ ሁለት አይነት ንግግር የተገረመው፣ ሙአትዝ መጠር እንዲህ አለ። እነ ዘኪ አሕመድ ሙሳ የሚሉትን አያቁ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Suleman_Abd. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሱሌማን አብደላ Suleman” (@Suleman_Abd), 1,629 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Suleman_Abd.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.