7 Aug 2026, 17:20 UTC126 views1 reactionsread 7 August 2026 🌹ምንባብ ዘወንጌል🌹
📖የዕለቱ ወንጌል እናንብብ📖
✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✞
📖የዮሐንስ ወንጌል ፲፱፥፴፰- ፵፪ [19፥38-42]
ከዚህም በኋላ አይሁድን ስለ ፈራ በስውር የኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረ የአርማትያስ ዮሴፍ የኢየሱስን ሥጋ ሊወስድ ጲላጦስን ለመነ፤ ጲላጦስም ፈቀደለት። ስለዚህም መጥቶ የኢየሱስን ሥጋ ወሰደ።
ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።
የኢየሱስንም ሥጋ ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቱ ጋር በተልባ እግር ልብስ ከፈኑት።
በተሰቀለበትም ስፍራ አትክልት ነበረ፥ በአትክልቱም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ነበ…
❤1
6 Aug 2026, 18:34 UTC395 views30 reactionsread 7 August 2026 Photo
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ (ጾመ ማርያም) አደረሳችሁ 🤗
እንደምታውቁት በዚህ ጾም ሌሊቱን ሙሉ ሰአታት በተባለው የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ምስጋና እግዚአብሔርን እያመሰገንን እናድራለን ። ሰአታቱ ብዙ ቦታ ከማታ 4 ሰአት እስከ ጠዋት 11 ነው በዋነኝነት ካህናት እና ዲያቆናት ናቸው የሚቆሙት ፤ ሲነጋ ደግሞ መሪጌቶች ስብሐተ ነግህ ያደርሳሉ ፤ ከዛ ረፈድ ሲል የመጽሐፍ መምህራን ውዳሴ ማርያም ይተረጉማሉ ... ከዚያ ወደ ቅዳሴ
እና በተቻለን አቅም ሌሊት በሰአታት ቀን በቅዳሴ ለመትጋት እንሞክር ።
ከተወደደች እመቤታችን ረድኤት፤ በረከት፤ ፍቅር አይለየን ።🙏
©️ ፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
❤27⚡3
6 Aug 2026, 08:39 UTC409 views4 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨📖📖የዕለቱን ቅዱስ ወንጌል እናንብብ ! 📖📖
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨
የዕለቱ የወንጌል (ዘቅዳሴ)
ሐሙስ ሐምሌ ፴ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፬፥፴፭-፵፩
በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ ወደ ማዶ እንሻገር፤ አላቸው። ሕዝቡንም ትተው በታንኳዪቱ ውስጥ እንዳለ ወሰዱት፤ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ። ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውሃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር። እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም መምህር ሆይ ስንጠፋ አይገድህምን አሉት። ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም ዝም በል፤ ፀጥ በል፤ አለው። ነፋሱም ተወ ታ…
❤4
5 Aug 2026, 06:04 UTC453 views6 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨📖📖የዕለቱን ቅዱስ ወንጌል እናንብብ ! 📖📖
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨
የጌታችን እና የመድኃኒታችን
የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ቅዱስ ሐዋርያው ሉቃስ እንደጻፈልን :
📖የሉቃስ ወንጌል ፲፪ ፥ ፩ - ፲፫📖
፩፤ በዚያን ጊዜ የሕዝብ አእላፍ እርስ በርሳቸው እስኪረጋገጡ ድረስ ተሰብስበው ሳሉ፥ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር፦ አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ፥ እርሱም ግብዝነት ነው።
፪፤ ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።
፫፤ ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።
፬፤…
❤4🥰2
4 Aug 2026, 09:46 UTC440 views9 reactionsread 7 August 2026 🌹ምንባብ ዘወንጌል🌹
📖የዕለቱ ወንጌል እናንብብ📖
✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✞
📖የማቴዎስ ወንጌል ፲፱፥፩-፲፭ [19፥1-15]
ኢየሱስም ይህን ነገር ከፈጸመ በኋላ፥ ከገሊላ ሄዶ ወደ ይሁዳ አውራጃ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ መጣ።
ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው።
ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት። ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት።
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ። ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥
አለም። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን?
ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደ…
❤7🥰2
3 Aug 2026, 10:43 UTC593 views4 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✨
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ !
ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
📖ዮሐንስ 10 ÷ 30 እስከ ፍጻሜ ምዕራፍ
30 እኔና አብ አንድ ነን።
31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ።
32 ኢየሱስ፦ ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ ማናቸው ሥራ ትወግሩኛላችሁ? ብሎ መለሰላቸው።
33 አይሁድም፦ ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት።
34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?
35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና …
🥰4
1 Aug 2026, 20:19 UTC646 views7 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨📖📖የዕለቱን ቅዱስ ወንጌል እናንብብ ! 📖📖
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨
የጌታችን እና የመድኃኒታችን
`ኢየሱስ ክርስቶስ```
ቅዱስ ወንጌል ቅዱስ ሐዋርያው ማቴዎስ እንደጻፈልን
📖📖የማቴዎስ ወንጌል ፰:፩-፴፬📖📖
፩፤ ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት።
፪፤ እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ ጌታ ሆይ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት።
፫፤ እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና እወዳለሁ፤ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።
፬፤ ኢየሱስም ለማንም እንዳትናገር ተጠንቀቅ፤ ነገር ግን ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፤ ለእነርሱም ምስክር እንዲሆን ሙሴ ያዘዘውን መባ አቅርብ አለው።
፭፤ ወደ ቅፍርናሆምም በ…
🥰4❤3
1 Aug 2026, 08:04 UTC685 views8 reactionsread 7 August 2026 🌹ምንባብ ዘወንጌል🌹
📖የዕለቱ ወንጌል እናንብብ📖
✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✞
📖የማርቆስ ወንጌል ፲፫፥፭-፲፬ [13፥5-14 ]
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ ይላቸው ጀመር። ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
ብዙዎች፦ እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።
ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው።
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘን…
🙏8
31 Jul 2026, 18:19 UTC767 views7 reactionsread 7 August 2026 🌹ምንባብ ዘወንጌል🌹
የዕለቱ ወንጌል እናንብብ
ሐምሌ ፳፬ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ማቴ. 19፥16-22
እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው።
እርሱም፦ ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ አለው።
እርሱም፦ የትኞችን? አለው።
ኢየሱስም፦ አትግደል፣ አታመንዝር፣ አትስረቅ፣ በሐሰት አትመስክር፣ አባትህንና እናትህን አክብር፣ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።
ጐበዙም፦ ይህንማ ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፥ ደግሞስ የሚጐድለኝ ምንድር ነው? አለው።
ኢየሱ…
❤7
30 Jul 2026, 11:48 UTC842 views14 reactionsread 7 August 2026 የዕለቱ ወንጌል (ምንባብ ዘወንጌል)
እናንብብ
ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
የዮሐንስ ወንጌል ፲፱፥፴፩-፴፰ (ዮሐ 19፥31-38)
አይሁድም የማዘጋጀት ቀን ስለ ሆነ ያ ሰንበት ትልቅ ነበረና ሥጋቸው በሰንበት በመስቀል ላይ እንዳይኖር፥ ጭናቸውን ሰብረው እንዲያወርዱአቸው ጲላጦስን ለመኑት። ጭፍሮችም መጥተው የፊተኛውን ጭን ከእርሱም ጋር የተሰቀለውን የሌላውን ጭን ሰበሩ፤ ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን እርሱ ፈጽሞ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም፤ ነገር ግን ከጭፍሮች አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውም ደምና ውኃ ወጣ። ያየውም መስክሮአል፤ ምስክሩም እውነት ነው፤ እናንተም ደግሞ ታምኑ ዘንድ እርሱ…
❤10👍3🙏1
29 Jul 2026, 17:14 UTC887 views5 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨የዕለቱን ወንጌል እናንብብ !
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
የማርቆስ ወንጌል ም 13 ÷ 14 - 21
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨
ማርቆስ 13 ÷ 14 - 21
14 ነገር ግን በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋት ርኩሰት በማይገባው ስፍራ ቆሞ ብታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፤ በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሽሹ፤
15 በሰገነትም ያለ ወደ ቤት አይውረድ ከቤቱም አንዳች ይወስድ ዘንድ አይግባ፤
16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።
17 በዚያን ወራትም ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው።
18 ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት እንዳይሆን ጸልዩ፤
19 በዚያን ወራት እግዚአብሔር…
❤5
28 Jul 2026, 18:39 UTC835 views12 reactionsread 7 August 2026 ✨✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✨የዕለቱን ወንጌል እናንብብ !
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም
የማቴዎስ ም 19 ÷ 1 - 16
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨
ማቴዎስ 19 ÷ 1 - 16
ኢየሱስም ይህን ነገር ከፈጸመ በኋላ፥ ከገሊላ ሄዶ ወደ ይሁዳ አውራጃ ወደ ዮርዳኖስ ማዶ መጣ።
ብዙ ሕዝብም ተከተሉት፥ በዚያም ፈወሳቸው።
ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት፦ ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን? አሉት።
እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ፦ ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥
አለም፦ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፡ የሚለውን ቃል አላነበባች…
❤8🙏4
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @SidistKiloGibiGubae. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.