16 Jul 2026, 17:50 UTC793 viewsread 7 August 2026 ለፈረንሣይ ቅርንጫፍ የአንደኛ ደረጃ እና ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን እንዲሁም ለቂርቆስ ቅርንጫፍ ቅድመ መደበኛ ወይም ኬጂ ትምህርት ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ 👇
በሁለቱም ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ እና የፈረንሳይ ቅርንጫፍ ደግሞ የአንደኛ ደረጃ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ መጀመሩን ለማብሰር እንወዳለን ።
በመሆኑም እንደሁልጊዜው ቀድመን የምንመዘግበው ነባር ተማሪዎቻችንን በመሆኑ ነባር ተማሪዎች ቀድማችሁ መመዝገብ አለባችሁ ።
ማሳሰቢያ ፦ ለነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀነ ገደቡም ከነገ 10 /11/ 2018 ዓ.ም እስከ 15 / 11 / 2018 ዓ.ም ድረስ ሲሆን በእነዚህ ቀናት ብቻ መጥታችሁ መመ…
Signed rediet
4 Jul 2026, 19:29 UTC≈1,560 viewsread 7 August 2026 ዛሬ የትምህርት ቤታችን የራፊዲም ታላቅ ድግስ ተደርጓል ። 👏👏👏👏👏👏👏
ቤተሰቦቻችን ይህንን ደስ የሚል እና የሚያኮራ ጉዞ ከእናንተ ጋር እያደረግን ስለሆነ እጅግ ደስተኞች ነን ። ሃገርን የሚሰራ ትውልድ የመቅረፅ ትልቅ ሃላፊነትን እየተወጣን እንዳለን እናምናለን ። ለዚህም ደግሞ ዛሬ ያስመረቅናቸው ህፃናቶቻችን እና በዬደረጃው ጀግና ተማሪዎች ሆነው አንደኛ የሚወጡት አዳጊ ልጆቻችን ፤ ከውጤትም በላይ የሆነው ደግሞ የተማሪዎቻችን ግብረ ገብነት ስኬቶቻችንን የምንለካባቸው ግልፅ ማሳያዎች ናቸው ።
ዛሬ በአምባሳደር ቲያትር ቤት ከ500 በላይ ቤተሰቦቻችን የታደማችሁበት ፤ ኢትዮጵያን በትንሽ መድረክ ተወክላ ያዬንበት ቀን ነው ። በውዝዋዜ ፣ በድራማ በመዝሙሮ…
Signed rediet
3 Jul 2026, 19:15 UTC≈1,480 viewsread 7 August 2026 ነገ በዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን የዓመቱ ስኬታማ የመማር እና የማስተማር ሥራችንን እና የድካማችንን ፍሬ የምናይበት ዕለት ነው ። በእርግጥ የራፊዲም ጥረት ፤ ትጋት እና ሂደት የዓመት ሳይሆን የዓመታት መሆኑ እርግጥ ነው ።
ነገእንደ አምና እንደ ታች አምናው የቅድመ መደበኛ ተማሪዎቻችንን ልናስመርቅ ፣ የደረጃ ተማሪዎቻችንን ልንሸልም ፣ መምህራኖቻችንን ልናመሰግን ብሎም ዳግም ለሌላ አዲስ ዓመት እና አዲስ ቀን ልንዘጋጅ የዓመቱን ሥራችንን ልንዘጋ ነው ።
ነገ ታላቁ ድግሳችን እንደ አምናው ሁሉ በተመሳሳይ በአምባሳደር ቲያትር ቤት ይደረጋል ። ታዲያ ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ጠዋት 1 : 30 በስፍራው በመገኘት ያለንን ሰዓት በአግባቡ እንድንጠቀም እናሳስባለን…
Signed rediet
2 Jul 2026, 20:23 UTC≈1,480 viewsread 7 August 2026 በፈረንሳይ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤታችን የክልል አቀፍ ፈተና ካስፈተንናቸው የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች 97 % ማሳፋችንን እንገልፃለን ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ደግሞ እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።
Signed rediet
29 Jun 2026, 18:31 UTC≈1,650 viewsread 7 August 2026 👉 እንደሚታወቀው የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል የክልል አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ተለቋል ። ታዲያ እኛም በቂርቆስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤታችን 100 % ተማሪዎቻችንን አሳልፈናል ። ከስድስተኛ ክፍል 51 ተማሪዎችን ከስምንተኛ ክፍል ደግሞ 42 ተማሪዎችን አሳልፈን እጅግ ደስ ብሎናል ። እንደ ትምህርት ቤትም ታላቅ ኩራት ይሰማናል ።
👉 ታዲያ በዚሁ አያይዘን የምናስታውሳችሁ የፊታችን ቅዳሜ በ27 / 10 / 2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታችን የዓመቱ ትምህርት የመዝጊያ መርሃግብር በደማቅ ሁኔታ በአምባሳደር ቲያትር ቤት ይደረጋል ። የደረጃ ተማሪዎች እና የጥያቄ እና መልስ ውድድርን ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ሁናችሁ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዕለቱ ከጠ…
Signed rediet
26 Jun 2026, 12:28 UTC≈1,580 viewsread 7 August 2026 Video
በዓመቱ በተደረገው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ከ1 እስከ 9 የወጡ ተማሪዎቻችን ናቸው ።
Signed rediet
26 Jun 2026, 12:27 UTC≈1,510 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed rediet
26 Jun 2026, 12:26 UTC≈1,670 viewsread 7 August 2026 Video
የተማሪዎች ሙዝ የመብላት ውድድር እጅግ አዝናኝ ነበር ።
Signed rediet
26 Jun 2026, 12:26 UTC≈1,660 viewsread 7 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed rediet
26 Jun 2026, 12:23 UTC≈1,300 viewsread 7 August 2026 👉 እንደሚታወቀው በሁለቱም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶቻችን የሁለተኛውን መንፈቅ ዓመት የአጋማሽ ፈተና ሰጥተን ጨርሰናል ። በመሆኑም በዛሬው ዕለት በሁለቱም ቅርንጫፍ ለተማሪዎቻችን የፈተና ወረቀቶቻቸውን መልሰናል ።
👉 ዛሬ ደግሞ በፈረንሳይ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን ወደ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሸጋገሩትን የኬጂ 3 ተመራቂ ተማሪዎችን ምክንያት በማድረግ የመዝጊያ እና የሽኝት ፕሮግራም አድርገናል ። እጅግ ደስ የሚል ቀን አብረናቸው አሳልፈናል ።
ተመልከቷቸው 👇
Signed rediet
19 Jun 2026, 17:16 UTC≈1,790 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed rediet
19 Jun 2026, 17:15 UTC≈1,550 viewsread 7 August 2026 👉 ዛሬ በቂርቆስ ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤታችን የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ እና የደረጃ 2 ተመራቂ ተማሪዎች የቅድመ አንደኛ ትምህርታቸውን ማጠናቀቃቸውን በማስመልከት እጅግ ደማቅ ዝግጅት አድርገን ከልጆቻችን ጋር ቆንጆ ቀን አሳልፈናል ። በተለይም ተመራቂ ተማሪዎች መምህራኖቻቸውን አመስግነዋል ። ይህን ማዬት ደግሞ ለእኛ እጅግ የሚያኮራን ነገር ነው ።
👉 በመጨረሻም የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና የፊታችን ሰኞ በ15 / 10 / 18 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች በተሰጣችሁ ፕሮግራም መሰረት ልጆቻችሁን በማገዝ ለፈተና ብቁ ሆነው እንዲቀርቡ እንድታደርጉ መልክታችንን እናስተላልፋለን ።
…
Signed rediet
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Rafidim_PR. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.