12 Jun 2026, 11:23 UTC≈2,340 views18 reactionsread 12 August 2026 Photo
የነርሲንግ አመራርና ሙያዊ አቅም ማጠናከሪያ ፕሮግራም
ኢትዮጵያ ጥራት ያለውና ለሁሉም ተደራሽ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ እንዲሁም የላቀ የታካሚ እንክብካቤ የሚሰጥ የጤና ሥርዓት ለመገንባት እያደረግን ባለው ጥረት ውስጥ፣ የነርሲንግ አመራርንና ሙያዊ ብቃትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው።
ለዚህ ብሔራዊ ጥረት አስተዋፅኦ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው የነርሲንግ ባለሙያዎች ፍላጎታቸውን እንዲያሳዩ እና እንዲመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን።
👇 ለማመልከትና ለመመዝገብ፦
https://ncep.mohdigitalhealth.gov.et/
Be Part of Ethiopia’s Healthcare Transformation!
As part of a Ministry of Health initiative …
❤14👍2🔥2
3 May 2026, 13:38 UTC≈3,080 views7 reactionsread 12 August 2026 #Motivation
🌟 New week, new goals!
Nursing is not just a profession — it's a calling. Every patient you care for, every life you touch, is a testament to your strength and dedication.
💪 Start this week with purpose. You are making a difference.
👩⚕️ Tag a nurse who inspires you!
#NursingCovet #NursingLife #HealthCareHeroes
❤7
13 Sept 2025, 12:52 UTC≈6,120 views24 reactionsread 12 August 2026 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል
በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል።
የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፤ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ በነገው ዕለት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ይሰጣል።
የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠቱ ይታወሳል።
በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 608 ሺህ 742 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 134 ሺህ 828 ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ይታወቃል።
ቀሪዎቹ 473 ሺህ 914 ተማሪዎች…
❤23👏1
13 Sept 2025, 12:51 UTC≈4,810 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
#MoE
❤6
15 Jul 2025, 19:46 UTC≈7,650 views42 reactionsread 12 August 2026 የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...
በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።
አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።
Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader…
❤34👎6👍2
10 Jun 2025, 17:42 UTC≈5,950 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
የስራ ማስታወቂያ
የስራ ቦታ: ደቡብ ምዕራብ , ሲዝ ሆስፒታል
❤3
9 May 2025, 14:12 UTC≈7,340 views12 reactionsread 12 August 2026 በየአካባቢው የነበረው ውይይት ምን ይመስላል ? የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄ የመለስ ነው?
👍12
8 May 2025, 16:49 UTC≈7,380 views16 reactionsread 12 August 2026 ነገ በሁሉም ተቋማት ውይይት ስለሚኖር ለመብታችሁ ታገሉ
👍16
4 May 2025, 19:01 UTC≈8,360 views42 reactionsread 12 August 2026 Photo
የጤና ሚኒስቴር ስለ ጤና ባለሙያዎች እና ሰራተኞች ጥያቄ ምን ማብራሪያ ሰጠ ?
የጤና ባለሙያዎችና ሰራተኞች ጥያቄዎችን በተመለከተ የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ጋዜጣ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄዎች ለመመለስ ምን እየተሠራ እንደሆነ ጥያቄ የቀረበለት ጤና ሚኒስቴር የአጭር፣ የመካከለኛ የረጅም ጊዜ ዕቅድ ይዞ ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት በሒደት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።
በጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) ምን አሉ ?
- በጤና ባለሙያዎችና በሠራተኞች የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢና ዕውቅና የምንሰጣቸው ናቸው። በዚህም የአጭ…
👍28❤12👏2
1 May 2025, 09:43 UTC≈7,630 views13 reactionsread 12 August 2026 አስቸኳይ መልዕክት!
እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ!
ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።
እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስ…
👍9❤4
18 Apr 2025, 07:24 UTC≈5,560 views15 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#መልካም_በዓል!
👍15
10 Apr 2025, 03:48 UTC≈6,510 views27 reactionsread 12 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች አስማተኞች ነን!
በቀጫጫ ደመወዝ ይሄን ሁሉ የኑሮ ቋጥኝ ተሸክመን የምንጓዝ አስማተኞች።
ከዚች ቀጫጫ ደመወዝ የቤት ኪራይ ከፍለንላት፣ የትራንስፖርት ከፍለንላት፣ የልጆች ትምህርት ቤት ወጪ ሸፍነንባት፣ ላለማስፎገር ብለን ለታናናሾቻችን ተበድረን የላክናትን ሳንቲም ተክተንባት፣ ምን ተርፎን ምን በልተንና ምን ለብሰን እየኖርን እንዳለን ለራሳችንም ያልገባን አስማተኞች!
የራሳችንን ስራ እንጀምር ብንል እንኳን እድሜያችንን ሰውተን ያካበትነው ካፒታል "እርካታ" ብቻ ነው። የእርካታ ማከፋፈያ እንክፈት?? እርካታ ትገዙናላችሁ?? እንግዲያውስ የትም የማታገኙትን ጣዕም የያዘ እርካታ አለን።
የሀሙስና የእሁድ ልዩነት፣የሌሊትና የቀን ድንበር እስ…
👍24❤3
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Nsgcovet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.