🔶አለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘገባ እንዳይሰሩ ክልከላ ጣለች፡፡ ፓኪስታን ከሶስት ከተሞች ውጪ አልጀዚራን ጨምሮ ሌሎች አለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘገባ እንዳይሰሩ ክልከላ ጣለች፡፡ በካሽሚር የነበሩ ጋዜጠኞችም በአስቸኳይ እንዲወጡ ተደርጓል። በፓኪስታን ካሽሚር የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞና የፖሊስ የሃይል እርምጃ ቢቢሲና አልጀዚራ በቪዲዮ መዘገባቸውን ተከትሎ የፓኪስታን መንግስት በሀገሩ የሚገኙ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ላይ እቀባ ጥሏል። ዘንድሮ አዲስ በወጣው መመሪያ መሠረት የውጭ ጋዜጠኞችና የሀገር ውስጥ ረዳቶቻቸው ከሶስት የሀገሪቱ ከተሞች ኢስላማባድ፣ ካራቺና ላሆር ውጪ ለመንቀሳቀስ ከመንግስት "ኖክ" የተባለ የይሁንታ ፈቃድ ማግኘት ግዴታ የተጣለባቸው መሆኑን…

Channel
Nor Radio
@NorRadio1
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
1,147subscribers
+8 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1003635575041 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @NorRadio1 |
| Created | Between 1 December 2025 and 31 May 2026— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 10 August 2026 |
| On Telegram | t.me/NorRadio1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 22:37 | 1,147 | +5 |
| 7 Aug 2026, 13:37 | 1,142 | +3 |
| 6 Aug 2026, 17:30 | 1,139 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:20 | 1,139 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 56.7%
- avg views ÷ 1,147 subscribers
- Avg views / post
- 651
- 13 posts measured
- Reaction rate
- 0.459%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 13
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 8 of 13 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 6 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (17 June 2026 – 6 August 2026) |
| Views total | 8,461 |
| Reactions total | 29 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 6 Aug 2026, 17:30 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
78 reactions across 14 posts, in 12 distinct kinds. The most used accounts for 38.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 30 | 38.5% | |
| 🤣 | 14 | 17.9% | |
| 😁 | 10 | 12.8% | |
| 👍 | 8 | 10.3% | |
| 👏 | 5 | 6.41% | |
| 🤔 | 4 | 5.13% | |
| 🤬 | 2 | 2.56% | |
| 👎 | 1 | 1.28% | |
| 🔥 | 1 | 1.28% | |
| 😢 | 1 | 1.28% | |
| 🙏 | 1 | 1.28% | |
| 🤯 | 1 | 1.28% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 78reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 17 June 2026 to 6 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🔶የበሬ ሥጋ የተወደዳባት አሜሪካ በአሜሪካ የበሬ ሥጋ ዋጋ ላለፉት ሰባ ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ለዚህ ታሪካዊ የዋጋ ጭማሪ ዋነኛው ምክንያት ቀጣይነት ባለው ከባድ ድርቅና በከፍተኛ የማስኬጃ ወጪዎች ሳቢያ በአገሪቱ ያለው አጠቃላይ የከብት መንጋ ቁጥር ወደ 86.2 ሚሊዮን ዝቅ ማለቱ እንደሆነ ተገልጿል። የአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር በቅርቡ ባወጣው መረጃ መሰረት በአገሪቱ ያለው አጠቃላይ የከብት መንጋ ቁጥር ላለፉት 70 ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ወደ 86.2 ሚሊዮን ዝቅ ብሏል። ባለፉት ዓመታት በሰሜን አሜሪካ የታየው ቀጣይነት ያለው ከባድ ድርቅ የግጦሽ መሬቶችን በማድረቁ ከብት…
🔶 ጫት ቃሚዎች በቢሮ በምስራቅ ሀረርጌ በመንግስት ቢሮ ውስጥ የተነሳ ነው የተባለ እና የመንግስት ሰራተኞች በስብሰባ/በቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጫት በመቃም ላይ እንዳሉ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል። ምንም እንኳን ድርጊቱ የተፈጸመው ከስራ ሰዓት ውጭ ይሁን ወይም በስራ ሰዓት ወይም በለሊት በትክክል ባይታወቅም፣ የተሰራጨው ምስል በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ እና ቅሬታን ፈጥሯል። ==================== አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/NorRadio1 https://t.me/NorRadio1
❤1🤯1
🔶የመብራት ፖል ከገጩ አሽከርካሪዎች በካሳ ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ከተቋቋመ ሁለት አመት ያልሞላው የአዲስ አበባ የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የከተማዋን መብራት ለማዘመን እየሰራ እንደሚገኝ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰብስብ ሁሴን (ዶ/ር ) ገልጸዋል ። በ2018 በጀት አመት በአዲስ አበባ የሚገኙ 41 ሺህ 283 የመብራት ምሰሶዎች መረጃ በጂኦግራፊያዊ መረጃ ስርዓት (GIS ) እንዲደራጁ መደረጉን አስረድተዋል ። ይህም የከተማዋ የመብራት ምሰሶዎች በዲጂታል የመረጃ ስርዓት ከመያዝ ባለፈ ዘመናዊ በሆነ መልኩ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የመብራት ጥገና ለማከናወን ቁልፍ ስራ መሆኑን ተናግረዋል ። በበጀት አመቱ በአዲስ አበባ ከተማ በ…
❤2
🔶የጠላ፣ጠጅና አረቄ ተጠቃሚዎች ቁጥር ጨመረ በፋብሪካ የሚመረቱ አልኮሎችና ትንባሆ ላይ የኤክሳይዝ ታክስ መጣል የምርቶቹን ዋጋ አንዲጨምር በማድረጉ የምርቶቹ የተጠቃሚዎች ቁጥር መቀነሱን ጥናት አሳየ፡፡ በሌላ በኩል ግን ጠጅ ፣ ጠላ ፣ አረቄ የመሳሰሉት ምርቶች ተጠቃሚያቸው መብዛቱን በጥናቱ ግኝት ተጠቅሷል፡፡ ጥናቱን ያጠናው በጤናው መስክ ጥናትና ምርምሮችን የሚያካሂደው ፍኖት የተሰኘ ድርጅት ነው ። ድርጅቱ ይህን ጥናት ይፋ ያደረገው ከስድስት ዓመት በፊት በአልኮል እና በትንባሆ ላይ የተጣለው ኤክሳይዝ ታክስ ምን ውጤት እንዳመጣ በአማራ፣ኦሮሚያና በአዲስ አበባ ላይ ያካሄደው ዳሰሳዊ ጥናት ነው ። በአልኮልና በትንባሆ ምርቶች ላይ የተጣለው ኤክሳይዝ ታክስ…
🔶ከ10 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ማስታወቂያዎች የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ከ10 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ማስታወቂያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሕገ-ወጥ የማስታወቂያ ስራ ላይ ተሰማርተው በተገኙ ከ10 ሺህ 180 ግለሰብ እና ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። ባለስልጣኑ በመዲናዋ ባካሔደው ክትትል እና ቁጥጥር በርካታ እርምጃዎችን መውሰዱን ገልጾ፤ ሕገ-ወጥ ድርጊቶች ካለፉት ዓመታት አንጻር እየቀነሱ እንደሆነ ተናግረዋል። ባለፈው የ2017 በጀት ዓመት በሕገ-ወጥ ማስታወቂያ ምክንያት 122 ሺህ 826 እርምጃዎች ሲወሰዱ፤ በ2018 በጀት ዓመት ደግሞ 10 ሺህ 180 የሚሆኑት ላይ እርምጃ መውሰዱን በመረጃው አ…
❤3
🔶የኢትዮጵያ ህዝብ በ1 ክፍል ውስጥ እየኖረ ነው 59 በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድ ክፍል ቤት ውስጥ እንደሚኖር የፌደራል ስታትስቲክስ አገልግሎት ከአውሮፓዊያኑ 2024 እስከ 2025 ያካሄደው ጥናት አመለከተ። የመኖሪያ ቤቶች መጨናነቅ በተለይ በከተሞች አካባቢ እንዲባባስ ካደረጉት ምክንያቶች አንዱ፣ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረገው ያልተቋረጠ ፍልሠት መኾኑን ዋዜማ ከጥናቱ ላይ ተመልክታለች። በተጠቀሠው ጊዜ ውስጥ በጥናቱ 31 በመቶ የሴቶች እና 24 በመቶ የወንዶች ፍልሠት ተመዝግቧል። የተሻለ የሥራ ዕድል፣ ትምህርትና የመሠረተ ልማት አቅርቦትን ፍለጋ የሚደረገው ፍልሠት፣ በከተሞች ላይ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ጫና በመፍጠሩ በባለ ሁለት ክፍል …
❤1🤔1😢1
🔶ዱባይ ለጎብኚዎች በባሕረ ሰላጤው ጦርነት ሳቢያ የቀነሰውን የቱሪስት ፍሰት ለማነቃቃት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ታዋቂዋ የቱሪስት ከተማ ዱባይ ለወራት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ በመስጠት ጎብኝዎችን ልታበረታታ ነው። ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ወደ ዱባይ ለጉብኝት የሚጋብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች ከ800 ዶላር በላይ ቅናሽ እና ልዩ መስተንግዶ እንደሚቀርብላቸው የዱባይ የመገናኛ ብዙኃን ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል። ከአሁን ጀምሮ አስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ለጉብኝት የሚጋብዙ ነዋሪዎች ፦የሚያርፉበት ሆቴል፣የምግብ፣ የጉብኝት ቦታዎች ትኬቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጥቅማጥቆሞችን ያገኛሉ። ዱባይ በየዓመቱ 19.5 ሚሊዮን የሚ…
🔶ህጋዊ የስፖርት ውርርድ ድርጅት የለም! በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፈቃድ ተሰጥቶት አገልግሎት የሚሰጥ ማንኛውም የስፖርት ውርርድ (Sports Betting) ድርጅት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በመግለጫው በቅርቡ አንዳንድ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች በማኅበራዊ ሚዲያና በሌሎች የመገናኛ አውታሮች እያሰራጩ ያሉ መረጃዎች ከእውነት የራቁ ናቸው ብሏል። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ሕጋዊ ፈቃድ ተሰጥቶት አገልግሎት የሚሰጥ ማንኛውም የስፖርት ውርርድ (Sports Betting) ድርጅት የለም ሲል አስታውቆ ዜጎች በሕገ-ወጥ መንገድ የሚሰጡ የስፖርት ውርርድ አገልግሎቶችን፣ ድረ-ገጾችን፣ ማኅበራዊ ሚዲያ ገፆችን ወይም ሌ…
❤1
ፊፋ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ ፊፋ በ2026 የዓለም ዋንጫ 13 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ ፊፋ ያገኘው ገቢ ካለፈው የኳታር የዓለም ዋንጫ ውድድር 5.5 ቢሊዮን ዶላር ጭማሪ አለው ፊፋ ላስመዘገበው ከፍተኛ ገቢ የቡድኖች ቁጥር ወደ 48 ማደጉ የጨዋታዎች ብዛት ደግሞ 104 ከፍ በማድረጉ የስርጭት እና የስፖንሰርሺፕ ዋጋን አሳድጎለታል። ሌላው የስታዲየም መግቢያ ትኬት ዋጋ መጨመርና ለገቢው መጨመር እንደምክንያት ተጠቅሷል፡፡ ==================== አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/NorRadio1 https://t.me/NorRadio1
🔶ጄ ኤፍ ኤም ከስርጭት ታገደ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ጄኤፍኤም (JFM) 106.7 የሬዲዮ ጣቢያ ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ታሳቢ በሚደረግ ስልጣን ለቀጣዮቹ ስድስት ወራት ከስርጭት ሙሉ ለሙሉ እንዲታገድ መወሰኑን ኖር ሬድዮ ሰምቷል። ባለሥልጣኑ ውሳኔውን ያሳለፈው በጣቢያው ላይ ባደረገው የይዘት ክትትልና በአካል ተገኝቶ ባከናወነው የኢንስፔክሽን ምልከታ በርካታ የሕግና የፈቃድ ውል ጥሰቶችን በመለየቱ እንደሆነ ገልጻል። የሀገራዊ ይዘት ግዴታን አለመወጣትና የብሮድካስት አዋጅ ጥሰቶች እንዲሁም በፈቃድ ውሉ መሠረት አለመስራቱ እና በተደጋጋሚ የተሰጡ የቃልና የጽሑፍ ማስጠንቀቂያዎችን አስተካክሎ አለመገኘቱ ተጠቅሰዋል። በዚህም መሠረት በአ…
🤔3❤2🤬2
🔶NBC Ethiopia ቲቪ ማስታወቂያ አውጥቷል ናሽናል ሚዲያ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ማስታወቂያ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደቡን ከላይ በፎቶው ላይ ይመልከቱ👆 ማሳሰቢያ: አመልካቾች የስራ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ፣ አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናል እና ኮፒውን በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ለገሃር አመልድ ህንጻ 5 ፎቅ ከ2፡30 - 10፡30 ሰዓት በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ በደረጃ የሚጠየቁ የስራ መደቦች COC የተፈተኑበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ ልምድ ለማይጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የዩኒቭርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረ…
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @NorRadio1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 830,910 of 1,160,990entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Nor Radio” (@NorRadio1), 1,147 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/NorRadio1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.