«ሴቶች የወንዶችን ብብት ላብ ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት ስሜታቸው ይነቃቃል» ጥናት በፔንስልቬንያ ዩኒቨርሲቲ እና በፊላደልፊያ የሚገኘው ሞኔል ኬሚካላዊ ሴንስ ሴንተር ያሉ ሳይንቲስቶች ከሁለት አስርት አመት በፊት የሰሩት ጥናት እንደሚያሳየው የወንድን ላብ ሴቶች ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት በሴቶች የስነ ልቦና እና የፊዚዮሎጂ ላይ በጎ ተጽእኖ እንዳለው ደርሰንበታል ብለዋል። የወንዶች የብብት ላብ የሴቶችን ስሜት ያበራል፣ ውጥረትን ይቀንሳል ፣መዝናናትን ይጨምራል፣የወር አበባ ዑደት ርዝማኔ እና ጊዜ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር የሉቲኒዚንግ ሆርሞን መለቀቅ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያሳድራል ይላል ጥናቱ ። Via: ፊደል ፖስት
Channel
Mereb Media (መረብ ሚዲያ)
@Natnael_mekonen
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
3,589subscribers
-17 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001339395004 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Natnael_mekonen |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Natnael_mekonen |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Aug 2026, 11:45 | 3,589 | -8 |
| 13 Aug 2026, 16:37 | 3,597 | -5 |
| 10 Aug 2026, 09:01 | 3,602 | -3 |
| 7 Aug 2026, 18:38 | 3,605 | -1 |
| 6 Aug 2026, 21:33 | 3,606 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 September 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሰበር ዜና፡- ዛሬ በአዲስ አበባ በርካታ ቦታወች የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ለማወቅ ችለናል፡፡
በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ። አደረሰን! መልካም በዓል ።
የወንድምነት ጥግ የጉበት ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ወንድሜ የሱን ግማሽ ጉበት እንደሚሰጠኝ ቃል ገባልኝ ነገርግን ከሰጠኝ በኃላ የመትረፍ እድሌ 50% ብቻ እንደሆነ ተነገረኝ የሱንም ህይወት አደጋ ላይ ጥየ ብሞት ቤተሰቦቼ ሁለት ፀፀት ይሆንባቸዋል ነገርግን የሁለታችንንም ህይወት አስይዤ ቁማር አልጫወትም ብየ መታከም እንደማልፈልግ ነገርኩት እሱ ግን በጭራሽ አንተ ሞተህ እኔ አልኖርም ሁለታችንም ጎንለጎን እኩል ሰርጀሪ ተደረግን ነገር ግን አንድ ከባድ ችግር ተፈጠረ የእኔ ቀዶ ጥገና በስኬት ቢጠናቀቅም እሱን ሰርጀሪ ሲያደርጉ ስህተት ተፈጥሮ ለ 15 ቀን ያክል በሞት እና በህይወት መካከል ሆኖ በፈጣሪ እርዳታ ከ15ቀን በኃላ ነቃ እንደነቃ ዶክተሮቹን ለማናገር …
#በወላይታ_ሁምቦ_እና_አበላ_አባያ ወረዳዎች ከሰሞኑ የተፈጠሩ ኹለት ክስተቶች ትኩረት ይሻሉ! ፓርቲያችን ከቦታው በደረሰው መረጃ በወላይታ ዞን፣ አበላ አባያ ወረዳ፣ አባያ ክላስተር በሚባል የእርሻ ልማት ከሲዳማ ክልል መጡ በተባሉ የልዩ ኃይል አባላት እንደተከፈተ በተገለጸ ተኩስ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፤ በርካቶችም ቆስለው ሆስፒታል ይገኛሉ። እስከ አኹንም በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት እንደነገሰ መሆኑን መረዳት ችለናል። "ችግሩ ትኩረት ሰጥቶ የሚፈታው አጥቶ እንጂ የሰነበተ ነው" የሚሉት ነዋሪዎች "የአኹኑ ግን ኃይል የቀላቀለና ለአገር ብዙ ውለታ የዋሉ የቀበሌው አስተዳደር ጭምር በተኩስ የተገደሉብት ጭምር ነው" በሚል የችግሩን ሥር ሰደድነት ያስረዳሉ። ፓርቲያችን…
" አደጋው የአንድ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ 33 ሰዎችን ከአንድ ቀበሌ የ52 ሰዎችን እንዲሁም ከአንድ ቤት የ4 ወንድማማቾችን ሕይወት የቀጠፈ ነበር " - ማቴ መንገሻ (ዶ/ር) በቦና ወረዳ በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ 71 ወገኖቻችን ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ። ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ የሙሽራዉ ወገን ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና የገላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ ቦታ መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ የ71 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉ ይታወሳል። በአደጋዉ ምክንያት ሕይወታቸዉን ያጡ 71 ወገኖች ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈጽሟል። በስርዓተ ቀብሩ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞና…
በአንዲት ሰሞን የሁለት ወገን ገመድ ጉተታ ትግላችንንም እየጎተተ ነው በሚል ለሁለቱም ወገን ለስላሳና ወገናዊ የተማፅኖ ፁሑፍ አወጣን። ያን ወቅት አንዲት እህታችን ለአንዱ ወግና እንዳንሸጥ እንዳንለዋወጥ አድርጋ ፉት ፉት አደረገችን። በወቅቱ አንድ ሁለት ደቂቅ መንደሬም አብሮ ዘለል ዘለል አለ። ፉት መባሏ የማያጎድላት መረብ ሚዲያም ስቃና ምነው እህታለም ብላ አለፈችው። ታዲያ ዛሬ ላይ ግን ያችንኑ እህታችን "ድሮውንም አውቅህ ነበር" የሚል ማጀቢያ ያለው የስድብ መዓት ትናንት ለቆመችለት ወገን ስታወርድበት ሰማን። ግርምት አንድ! አንዳንዶቹ ደግሞ ሰሞኑን አንድ ጀግና ወንድማችን ላይ ጭቃ ወርውረው ሲመለሱ፣ ከቤታቸው ወደል ወደል መርገምት ሲጠብቃቸው ጊዜ ቤታቸ…
አንደምን አደራችሁ ውድ የመረብ ሚዲየ ተከታታዮች!! መልካም ቀን ይሁንላችሁ
አሳዛኝ የመኪና አደጋ ተከስቷል‼ ዛሬ ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በሲዳማ ከልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ20 በላይሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ተብሎአል። የሟቾች ቁጥር ከዚያም ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።
አሳዛኝ ዜና፡ በደቡብ ኮሪያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ179 ሰዎች ህይወት አለፈ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደቡብ ጎንደር-እብናት‼ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን እብናት ወረዳ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስና መጻሕፍት በእሳት መውደሙን ወረዳው አስታወቀ። የእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግዛቸው በላይ፤ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፉ በወረዳው የነበረው የመጽሐፍ እጥረትን ለመቅረፍ ታህሣሥ 17/2017 ዓ.ም ከደብረ ታቦር ወደ እብናት ወረዳ በመጓጓዝ ላይ እያለ በታጠቁ ኃይሎች ተይዞ ተቃጥሏል ብለዋል። በአማራ ክልል በመንግስት ጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካካል በቀጠለው ግጭት በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል።
Mereb Media (መረብ ሚዲያ) pinned Deleted message
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Natnael_mekonen. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Mereb Media (መረብ ሚዲያ)” (@Natnael_mekonen), 3,589 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Natnael_mekonen.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.