በአነዲት ቀንም ወደ ጣዖቶቻቸው ቤት ገባ ያን ጊዜ ጣዖታቱን ከመቀመጫቸው ጣላቸው የአገር ሰዎችም በአዩ ጊዜ ቁጣን ተመልተው አብዝተው ደበደቡትና ከአገር አበረሩት በጥዋትም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲጸልይ አገኙት ። ሁለተኛም በገመድ አሥረው ወደ ከተማው ውጭ ጐትተው በላዩም አፈር ቆልለው እንዳይሞት ጥቂት መተንፈሻ ትተው አልፈው ከዚያ ሔዱ ። በእግዚአብሔርም ኃያል ተነሥቶ ሔደ ስለ መመለሳቸውም ሲጸልይ አገኙት በእንዲህ ያለ ሥራም እየተጋደለ ዐሥር ዓመት ኖረ ። የክብር ባለቤት እግዚአብሔርም ትዕግሥቱን አይቶ ወደ ቀናች ሃይማኖት ልባቸውን መለሰ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከታናናሾች እስከ ታላላቆች ድረስ ሁሉንም አጠመቃቸው የክብር ባለቤት በሆነ በጌታች…

Channel
ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ሚዲያ
@MkAddisAbabaCenterMedia
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
4,953subscribers
+29 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002109524924 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MkAddisAbabaCenterMedia |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 September 2026 |
| On Telegram | t.me/MkAddisAbabaCenterMedia |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Sept 2026, 18:20 | 4,953 | +1 |
| 18 Sept 2026, 01:58 | 4,952 | -5 |
| 14 Sept 2026, 02:41 | 4,957 | -2 |
| 10 Sept 2026, 12:56 | 4,959 | +14 |
| 5 Sept 2026, 12:36 | 4,945 | +8 |
| 1 Sept 2026, 21:25 | 4,937 | +1 |
| 27 Aug 2026, 03:27 | 4,936 | +9 |
| 23 Aug 2026, 21:14 | 4,927 | -1 |
| 19 Aug 2026, 23:03 | 4,928 | +10 |
| 16 Aug 2026, 17:39 | 4,918 | -11 |
| 13 Aug 2026, 06:18 | 4,929 | +3 |
| 10 Aug 2026, 03:13 | 4,926 | +2 |
| 7 Aug 2026, 08:15 | 4,924 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:03 | 4,924 | first reading |
Engagement
29 posts held, back to 4 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 8 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 29 posts for this entry, the most recent from 11 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
91 reactions across 19 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 70.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 64 | 70.3% | |
| 🙏 | 21 | 23.1% | |
| 👏 | 5 | 5.49% | |
| 😁 | 1 | 1.10% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 29 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 91 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 29 most recent posts we hold, published 4 August 2026 to 11 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሔሴ አምስት በዚች ቀን ሌላው አብርሃም አረፈ ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ ባለጸጎች ናቸው በተግሣጽና ፈሪሃ እግዚአብሔርን በማስተማር አሳደጉት ። በአደገ ጊዜም ያለ ፈቃዱ አጋቡት እግዚአብሔርም ወደሚፈቅደው ይመራው ዘንድ ሲለምን ኖረ ። በሰባተኛውም ቀን በዐልጋው ላይ ሳለ የእግዚአብሔር ቸርነት አነሳሥቶት ከጫጉላ ቤቱ ወጣ ብርሃን እየመራው ሒዶ ባዶ ቤት አግኝቶ በውስጡ ገብቶ ኖረ ምግቡን ከሚቀበልባት ከጥቂት መስኮት በቀር መዝጊያ ሠርቶ ደጁን ዘጋ ። ዓለምን ከተወ በዓሥረኛው ዓመት አባትና እናቱ ብዙ ጥሪት ትተውለት ሞቱ እርሱ ግን ለድኆችና ለችግረኞች በትኖ በጾምና በጸሎት ተወስኖ እየተጋደለ ኖረ ከአን…
፮.ጥንታውያን የብራና መጻሕፍት፣አልባሳት፣ ከወርቅ፣ ከብር ፣ ከነሐስ፣ ከብረትና ከዕፅ የተቀረጹ መስቀሎችና ልዩ ልዩ ንዋያተ ቅድሳት ፣ የባህልና የወግ ዕቃዎች ለብል፣ ለዝገት፣ ለፍሳሽ፣ ለእሳትና ለመሳሰሉት አደጋዎች እንዳይጋለጡ ፦ ሀ) ለቅርሳ ቅርስ አጠባበቅ አመች የሆነ ዕቃ ቤት እንዲዘጋጅ ያደርጋል። ለ) ቅርሳ ቅርሱን በኀላፊነት የሚጠብቁ ሠራተኞችና አስገጎብኝዎች እንዲመደቡ ያደርጋል። ሐ) በየበጀት ዓመቱ መጨረሻና የቅርሳ ቅርስ ኀላፊ ዝውውር በሚደረግበት ጊዜ ሁሉ ማንኛውም ቅርስ እየተቆጠረና እየተመረመረ ውጤቱ ደረጃውን ጠብቆ እስከ መንበረ ፓትርያርክ ድረስ መግለጽ ግዴታው ይሆናል። መ) ከሀገር ውስጥና ከውጭ አገር ጎብኝዎች ሲመጡ ከጠቅላይ ቤተ ክ…
❤8
የንብረት፤የንዋየ ቅድሳትና የቅርሳ ቅርስ ክፍል ሥራና ኀላፊነት ዘወትር ሰኞ፦ቃለዓዋዲ ምን ይላል? ፩.ከታቦተ ሕጉ ጀምሮ የቤተ ክርስቲያን ንዋያተ ቅድሳት፣አልባሳት፣መጻሕፍትና ልዩ ልዩ ንብረቶች ሁሉ ለዚሁ ሥራ ተመርጦ በተመደበ ካህን (ቄሰ ገበዝ ) በጥንቃቄ እንድመዘገቡ ያደርጋል ። ፪. የሰበካ ጉባኤውን አላቂና ቋሚ እቃዎችን የሚንቀሳቀሱ እና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በየአይነታቸው ለይቶ ይመዘግባል። ፫. ወጪ ሆነው ለሥራ የሚሰጡትን ዕቃዎችና ንብረቶች በደረሰኝ ያስረክባል፤ ወጪ የተደረጉ ንብረቶችም ሥራ ላይ መዋላቸውንና መጠበቃቸውን ይቆጣጠራል፤ የሚመለሱትንም መርምሮ ይረከባል ። ፬. ለቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጣዊ አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ሁሉ እንዲሟ…
https://youtu.be/WM8tmVbLYuI
ከዚህም በኋላ ንጉሥ ሕዝቅያስ የፋርስ ንጉሥ ሰናክሬም የተናገውን እንዲነግሩትና ስለርሱና ስለ ሕዝቡ ይጸልይ ዘንድ ወደ ኢሳይያስ መልእክተኞችን ላከ ። ኢሳይያስም ከእግዚአብሔር ቃልን ተቀብሎ እንዲህ ብሎ መለሰለት ልብህን አጽና አትፍራ በዓለሙ ሁሉ እንደርሱ ያለ ያልተሰማ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ሥራ. በሰናክሬም ላይ ሊሠራ እግዚአብሔርአለውና ። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር የላከው መልአክ መጥቶ ከፋርስ ሠራዊት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሰዎችን ገደለ የለኪሶም ሰዎች ሲነጋ በተነሡ ጊዜ የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ሁሉ አገኙ የተረፉትም ከንጉሣቸው ጋራ ሸሽተው ነነዌ አገር ገቡ ። ሰናክሬምም ሊጸልይ ወደጣዖቱ ቤት በገባ ጊዜ ልጆቹ አድራማሌክና ሶርሶርበሰይፍ መትተው ገደሉት ። …
❤3
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አራት በዚች ቀን ከዳዊት ዘር የሆነ የአካዝ ልጅ ሕዝቅያስ ንጉሥ አረፈ ። ከጻድቁ ንጉሥ ከዳዊት በኋላ እንደ ሕዝቅያስ ያለ በእስራኤል ውስጥ አልተሾመም ከዚህ ጻድቅ ንጉሥ በቀር ሁሉም ጣዖትን አምልከዋልና መሠዊያም ሠርተዋልና ። እርሱም በነገሠ ጊዜ ጣዖታትን ሰበረ መሠዊያቸውንም አፈረሰ ከነሐስ የተሠራውንም እባብ ቆራረጠ የእስራኤል ልጆች አምልከውት ነበርና እግዚአብሔርም ዘመነ መንግሥቱን እጅግ አሳመረለት በጎ ነገርንም ሁሉ ሰጠው ። ሕዝቅያስም በነገሠ በዐሥራ አራተኛው ዘመን የፋርስ ንጉሥ ሰናክሬም መጥቶ ኢየሩሳሌምን ከበባት ይህም ሰናክሬም, በዘመኑ እንደርሱ ያለ የሌለ ኃይለኛ ብርቱ የምድር ነ…
ጠርቶትም መጥቶ በፊቱ በቆመ ጊዜ ደም ከመግል ጋራ በእግሮቹ ላይ ሲፈስ አየ አበ ምኔቱንም እጅግ አስጨነቀው። ልብሶቹንም ገልጦ በሥጋው ውስጥ የገባውን ያንን ገመድ አየው አበ ምኔቱም በእርሱ ላይ ተቆጥቶ ይህን ታደርግ ዘንድ እንዴት ደፈርክ አለው በታላቅ ድካምም ያንን ገመድ ከሥጋው ውስጥ አወጡት ቍስሉም እስከሚድን መድኃኒት እያደረጉለት ኃምሳ ቀኖች ያህል ኖረ። ከዚህም በኋላ አበ ምኔቱ እንዲህ አለው ልጄ ስምዖን ሆይ እንግዲህስ ወደ ፈለግኸው ቦታ ሒድ ከዚያም ወጥቶ ሔደ በደረቅ ጕድጓድ ውስጥም ገብቶ ከእባቦችና ከጊንጦች ጋራ ኖረ። ከዚህም በኋላ አገልጋዩ ስምዖንን ለምን ሰደድከው አሁንም ፈልገህ መልሰው በፍርድ ቀን እርሱ ከአንተ ይሻላልና ብሎ ሲገሥጸው አበ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ነሐሴ ሦስት በዚህች ቀን በገድል የተጠመደ መስተጋድል የከበረ አባ ስምዖን ዘዓምድ አረፈ። ለዚህም ቅዱስ ስድስት ዓመት በሆነው ጊዜ አባቱ የበጎቹ ጠባቂ አደረገው። ወደ ቤተ ክርስቲያንም በመሔድ ሁል ጊዜ ቅዱሳት መጻሕፍትን ይሰማ ነበር የእግዚአብሔርም ቸርነት አነሳሥቶት ወደ አንድ ገዳም ሒዶ መነኰሰ ብዙ ዘመናትም በገድል ተጠምዶ ሲጋደልና ሰውነቱን ሲያስጨንቅ ኖረ። ከዚህም በኋላ ገመዱ ሥጋውን ቆርጦ እስቲገባ ድረስ በወገቡ ላይ ገመድን አሠረ። ሥጋውም ተልቶ ከእርሱ ክፉ ሽታ ይወጣ ነበር ስለ ክፉ ሽታውም መነኰሳቱ አዘኑ ተጸየፉትም ወደ አበ ምኔቱም ተሰብስበው ይህን መነኰስ ስምዖንን ከእኛ ዘንድ ካላወጣኸው …
Photo, posted without a caption
👏4❤2
እርሱም ትእዛዛቸውን ተቀበለ በጸሎታቸውም እንዲረዱት ለመናቸው ያን ጊዜም አባ ዮሐንስ ሐጺር ተነሥቶ ሔደ አትናስያ ወዳለችበት ቦታ ደረሰ ለበረኛዋም ለእመቤትሽ ስለእኔ ንገሪ አላት ። በነገረቻትም ጊዜ ለረከሰ ሥራ እንደሚፈልጓት ሰዎች ሁሉ የመጣ መሰላትና አጊጣ በዐልጋዋ ላይ ሁና ጠራችው ። ወደርሷም ገባ እርሱም እንዲህ እያለ ይዘምር ነበር በሞት ጥላ ውስጥ ብሔድም እንኳ ክፉን አልፈራውም አንተ ከእኔ ጋራ ነህና ። ከእርሷ ጋራም አስቀመጠችው ያን ጊዜም ራሱን ዘንበል አድርጎ አለቀሰ ለምን ታለቅሳለህ አለችው እርሱም ሰይጣናትን በላይሽ ሲጫወቱ አየኋቸው ክብር ይግባውና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ለምን አሳዘንሺው የቀድሞ በጎ ሥራሽን ትተሽ ወደ ጥፋት ሥራ ተመልሰሻ…
❤7
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሁለት በዚች ቀን መኑፍ ከሚባል አገር ቅድስት አትናስያ አረፈች ። የዚችም ቅድስት ወላጆቿ ባለጸጎች ነበሩ እነርሱም በሞቱ ጊዜ ቤቷን ለእንግዳ ማደሪያ ታደርግ ዘንድ በጎ ኃሳብ አሰበች ወደርሷም የሚመጡትን እንግዶች ሁሉ ትቀበላቸው ነበር ። በገዳም ለሚኖሩ መነኰሳትም የሚያስፈልጓቸውን ትሰጣቸው ነበር ስለ በጎ ሥራዋም ይወዷት ነበር ። ከዚህም በኋላ ግብራቸው የከፋ ክፉዎች ሰዎች ወደርሷ ተሰብስበው ኃሳቧን ወደ ኃጢአት ሥራ መለሱትና ኃጢአትን አብዝታ ትሠራ ጀመር ። በአስቄጥስ ገዳም በሚኖሩ አረጋውያን ቅዱሳን ዘንድም ወሬዋ ተሰማ ስለእርሷም እጅግ አዘኑ አባ ዮሐንስ ሐጺርንም ጠርተው ስለርሷ የሆነውን…
❤3
Showing the 12 most recent of 29 posts we hold for @MkAddisAbabaCenterMedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል ሚዲያ” (@MkAddisAbabaCenterMedia), 4,953 subscribers as measured 27 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MkAddisAbabaCenterMedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.