23 Aug 2026, 17:48 UTC708 views2 reactionsread 24 August 2026 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ።
በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በተፈጥሮ ሳይንስ ሆኖ ተመዝግቧል።
----------------------------- // -------------------------------
(ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ ወይም 70, 544 ተማሪዎች 50% እና በላይ ወጤት ማስመዝገባቸውን አብራር…
❤2
9 Aug 2026, 11:35 UTC817 viewsread 24 August 2026 Photo
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
17 Jul 2026, 03:45 UTC≈1,100 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
👍2❤1
29 Jun 2026, 16:14 UTC986 views2 reactionsread 24 August 2026 Photo
የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ ሰኔ 23 ይጀምራል።
(ሰኔ 22/ 2018 ዓ.ም )የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን፣ 306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።
አገልግሎቱ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ሁሉንም ዝግጅቶች ማጠናቀቁንና የፈተና አስፈጻሚዎችን ወደ ፈተና ማዕከላት ማሰማራቱን ገልጿል።
ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲቀርቡ የመፈተኛ መግ…
❤2
8 Oct 2025, 09:29 UTC≈1,480 views5 reactionsread 24 August 2026 Photo
ማስታወቂያ
የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርስቲ ምደባችሁን በእነዚህ ሊንኮች ማየት የምትችሉ መሆኑነ እንገልጻለን።
Website: https://student.ethernet.edu.et
Telegram bot: @moestudentbot
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
❤5
7 Oct 2025, 14:44 UTC≈1,330 viewsread 24 August 2026 Photo
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟ…
30 Sept 2025, 11:29 UTC≈1,270 viewsread 24 August 2026 Photo
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
26 Sept 2025, 08:47 UTC≈1,400 views1 reactionsread 24 August 2026 Photo
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
❤1
23 Sept 2025, 15:46 UTC≈1,330 views3 reactionsread 24 August 2026 ማስታወቂያ
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል እስከ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን።
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
👎3
15 Sept 2025, 09:25 UTC≈1,830 views10 reactionsread 24 August 2026 የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ተደርጓል።
***//
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠናቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/M…
❤7👍3
15 Sept 2025, 08:53 UTC≈1,290 views2 reactionsread 24 August 2026 Photo
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
❤2
15 Sept 2025, 08:50 UTC≈1,250 views3 reactionsread 24 August 2026 Photo
#EAES
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ አማራጮች ይፋ ሆነዋል።
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሚከተሉት አማራጮች ከዛሬ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
t.me/Ministry_of_EducationEthiopia
❤3
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Ministry_of_EducationEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.