22 Jun 2026, 18:12 UTC606 views10 reactionsread 25 August 2026 የአሹራ ቀን ፆም!
ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
ዘጠነኛው እሮብ 17/10/2018
…
❤9🥰1
19 Jun 2026, 19:20 UTC694 views6 reactionsread 25 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤3🥰3
Posted without readable text
20 Mar 2026, 18:03 UTC≈1,530 views8 reactionsread 25 August 2026 ፆሙን ጀምረን በስኬት ለማጠናቀቅ ላበቃን አላህ ምስጋና ይገባው, ዱንያ የስራ ቦታ እንደመሆኗ መጠን አንዱ ስራ ሲያልቅ ወደሌላ እንቀጥላለን, ቀጣይ አገራችንን ለመገባት በርካታ ግብአቶች ስለሚያስፈልግ ይህም የሚሟላው በምንተገብረው ስራ ስለሆነ የምድር ቆይታችን እስኪጠናቀቅ ድረስ ኸይር ስራ መላካችን ይቀጥላል
وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ ٱلْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ. Al-Hijr 15:99
🌟አማኘ መልካም ስራ የሚፈፅመው #በኢማኑ መጠን ነው ይህ #ኢማን መልካም ተግባር በማከናወን ሲጠናከር መጥፎ ተግባራት በመስራት ይዳከማል
⭐️ጥሩ ስራ እንዳናከናውን #እቅፋት የሚሆኑት ነብስያና …
❤6🥰2
19 Mar 2026, 18:31 UTC≈1,280 views11 reactionsread 25 August 2026 تقبل الله منا ومنكم،
وجعل عيدكم مباركا،
وذنبكم مغفورا،
وسعيكم مشكورا.
Eid Mubarak ✨✨✨✨
✨عيد_الفطر ١٤٤٧هـ
❤6🥰5
18 Mar 2026, 15:14 UTC≈1,230 views3 reactionsread 25 August 2026 የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል።
ረመዳን በአመቱ ተመልሶ ይመጣአል ከሌለን የመጨረሻ ረመዳናችንም ሊሆን ስለሚችል የቀረውንም ጊዜ እንጠቀምበት 30 ለሊት ለይለተል ቀድር እንደምትሆንም ተነግሯል
«ለይለተ-ል-ቀድርን በረመዿን የመጨረሻዋ ሌሊት ላይ ፈልጓት»
[ሐዲሱን አል-ኢማም አል-አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል]
Share 🥰
🥰2❤1
18 Mar 2026, 15:10 UTC≈1,080 views3 reactionsread 25 August 2026 Photo
የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል።
❤2🥰1
10 Mar 2026, 12:05 UTC≈1,200 views6 reactionsread 25 August 2026 ዱዓእ ታላቁ አምልኮ ነው። በዚህ በረመዳን ደግሞ በተለይ በመጨረሻው ሌሊቶች አብዝቶ ማድረግ ወሳኝ ነው። ካደረክ አይቀር ደግሞ…
ከአኢሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦ የአላህ መልእክተኛን (ﷺ) ለይለተል ቀድር እንደሆነ ከተሰማኝ ምን እንደምል አሳውቁኝ ስላቸው እንዲህ በይ አሉኝ፦
﴿اللَّهمَّ إنَّكَ عفوٌّ تحبُّ العفوَ فاعفُ عنِّي﴾
“አላህ ሆይ! አንተ በርግጥም ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ስለሆነም ለኔ ይቅር በለኝ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3119
❤4🥰2
9 Mar 2026, 18:28 UTC≈1,120 views6 reactionsread 25 August 2026 በኢስላም ስራዎች የሚለኩት በስተመጨረሻ በሚሰሩ ተግባራት ነው። ታዲያ የታላቁ ወር ረመዳን መጨረሻ አካባቢ እንገኛለን። ረመዳን ሲገባ ስንጀምር እንደነበረው የኢባዳ ነሻጣ ላይ ነን ያለነው? ወይስ ተቀዛቅዘናል? በነዚህ ቀናቶች ግን የታላቁ ነቢይ ባህሪ ይለይ ነበር…
ከእናታችን አዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَجْتَهِدُ فِي الْعَشْرِ الْأَوَاخِرِ مَا لَا يَجْتَهِدُ فِي غَيْرِهِ.﴾
“ረሱል (ﷺ) ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታ…
❤6
25 Feb 2026, 20:38 UTC≈1,240 views7 reactionsread 25 August 2026 File
File, posted without a caption
💔5😢2
20 Feb 2026, 08:50 UTC≈1,390 views5 reactionsread 25 August 2026 ረመዳንና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ #3
ረመዳን ታላቅ ወር ነው። ቀደምት ደጋግ ባሮች በውስጡ የሚገኘውን ጥቅም (ትሩፋት) በመረዳት ከ6 ወር ቀድመው አላህ እንዲያደርሳቸው ይማፀኑት ነበር። ደርሰውም በአግባቡ ተጠቅመውበት የቀጣይ የተቃና ሕይወታቸውን መስመር አበጅተውበት ያልፋሉና እኛም ይሄን እድል ልንጠቀመበት ተገቢ ነው…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿رغِمَ أنفُ مَن دخَل عليه رمضانُ ثمَّ لم يُغْفَرْ له﴾
“እጁ አመድ አፋሽ ይሁን ረመዳንን አገኝቶ ወንጀሉ ሳይማርለት ያለፈው።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 3445
❤3🥰2
20 Feb 2026, 08:48 UTC≈1,170 views2 reactionsread 25 August 2026 ረመዳንና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ #2
በረመዳን ወር ፆም ውስጥ ከዚህ ቀደም ይፈቀድልህ የነበሩ ሀላል ነገሮች ተቆጠብ ተብለህ ተከልክለህ እሱን ተቀብለህ እየፈፀምክ፤ እንዴት ታዲያ በሀራም ነገሮች በሀሜት፣ በውሸት፣ በማጭበርበር፣ ሰው በመደል ፆምህን ታውልዋለህ? ፆምህን ከሚፈለግብህ የአላህ ፍራቻ ጋር አስታርቀው።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ لَمْ يَدَعْ قَوْلَ الزُّورِ وَالْعَمَلَ بِهِ فَلَيْسَ لِلَّهِ حَاجَةٌ فِي أَنْ يَدَعَ طَعَامَهُ وَشَرَابَهُ﴾
“የሐሰት ንግግርን በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለው…
❤1🥰1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Mame799. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.