" የቀን ምግቡ የተሟላለት በቤቱ ውስጥ, እንዲሁም በሰውነቱ ጤነኛ የሆነ ሰው, ዱንያ ለሱ ጥቅልል ብላ ገብታለታለች " አሉ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.0.ወ) ... ለእያንዳንዳችን ከዱንያ የምንፈልገው ይሄንን ይመስለኛል። ነገር ግን እንዳለመታደል ሆኖ አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በስተቀር ትርፍን ነገር ከአላህ እየተመኘ ዱንያ እንዳልተሰጠችው ፣ እንደጠበበችበት ያስባል። ...አላህ ይዘንልን🤲 ISLAMINDSET.

Channel
ISLAMIC SCHOOL 2
@Loveyuolema
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
3,967subscribers
-33 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001308108680 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Loveyuolema |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Loveyuolema |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 13:45 | 3,967 | -4 |
| 24 Aug 2026, 19:28 | 3,971 | -3 |
| 21 Aug 2026, 14:28 | 3,974 | -3 |
| 18 Aug 2026, 23:47 | 3,977 | -2 |
| 16 Aug 2026, 01:44 | 3,979 | -10 |
| 12 Aug 2026, 04:45 | 3,989 | -7 |
| 9 Aug 2026, 02:11 | 3,996 | -4 |
| 6 Aug 2026, 05:15 | 4,000 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:07 | 4,000 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 October 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 4 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 14 December 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የጧት እና የማታ ዚክሮችን ማለት ይለማመዱ። እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸው ዚክሮች ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በህይወት ዘመናቸው ሲሏቸው የነበሩ ሲሆኑ ጧት ከሱብሂ በኋላ እና ማታ ከአሱር ሶላት በኋላ ማለትን ይልመዱ! አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ሙሐመድ __ መልካም ጁሙዓ __ ISLAMINDSET.
"መጪው አለም ወደኛ ቀረበ, በህይወት ምንኖርበት አለም ላይመለስ ጀርባውን ሰጥቶ ወደኋላ ሄደ... የመጪው አለም(የአኺራ)ልጆች ሁኑ!, የአሁኗ አለም(ዱንያ)ልጆች እንዳትሆኑ፤ በዚህ ህይወት ላይ ስንኖር አላህን መገዛት ብቻ ነው ስራችን! በመጪው አለም የሰራነው ምንዳ ብቻ ነው ምናገኘው ስራ አይኖርም!" አሊ ኢብን አቡጧሊብ (ረ.ዐ) ISLAMINDSET.
" የሰው ልጅ አላህ ምኞቱን ሁሉ እንዲሰጠው ይፈልጋል። መሽቶ ሲነጋም ለህልሙ ይሮጣል እንዲሳካለትም ይታገላል። ነገር ግን አላህ ጤናን ሲያሳጣው ምኞቱ ፣ ህልሙ፣ ትግሉ ሁሉ ጤነኛ መሆን ብቻ ይሆናል።" ...አይ እኛ!!! ➙ ጤነኛ ሆነን የምናስበው ነገር ጤናችንን ስናጣው የምንረሳው ከሆነ አይጠቅመንም..! ISLAMINDSET.
ሁሉም ነገሮች በአላህ ውሳኔ ነው የሚፈፀሙት! ነገር ግን እኛም ሰበብ እንድናደርስ ታዘናል። ሰበብ ስናደርስ ግን ውጤቱን ለአላህ ሰጥተን መሆን አለበት። አላህ ፈቅዶ ከተሳካልን አላህን እናመስግን። እናም ፈተና መሆኑን እንወቅ ...ፈተናውም ( አላህ ፈቅዶ ተሳካልን እንል ይሆን.. ወይስ በጉልበቴ አልያም በአስተሳሰቤ አሳካሁት እንላለን!) የሚል ነው! ...እንዲሁ ሰበብ አድርሰን ካልተሳካም ፈተና ውስጥ መሆናችንን እናስተንትን ...ፈተናውም አላህ የፈለገውን ሰራ እንል ይሆን ወይስ እድለ ቢስ ነኝ እኔ !?) እንል ይሆን..ራሳችንን በሁሉም ተግባራችን ዘወር ብለን እንመልከት። ➙ መልካም የጁሙዓ ቀን ይሁንልን🤲 ISLAMIN…
መፈፀም ያለበት ነገር አላህ በሚፈልገው ሰዓት እና ቦታ በውስጥ ፍላጎት ካልፈፀምን, መፈፀም ለሌለበት ነገር ነፍሳችን ተስባለች ማለት ነው! ራሳችንን እንመልከት። ራሳችንን ለመመልከት ደግሞ ያሳለፍነውን ህይወታችንን ማስታወስ በቂ ነው። ISLAMINDSET.
አላህ በተለያዩ ግዜ እና ሰዓታቶች ባሮቹ የሚጠይቁትን የትኛውም ነገር ከትሩፋቱ ይቸራል።በየትኛውም የህይወት ደረጃ ላይ እንሁን የአላህ እዝነቱ በኛ ላይ አይቋረጥም።ነገር ግን ሰዎች ነን እና በዱንያ ስንኖር በኛ አስተሳሰብ ጎደለን ብለን የምናስባቸው ነገሮች አይጠፉም።ለዚህም በተለያዩ ሀዲስ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት በጁሙዓ ቀን ጥቂት ሰዓታቶች አሉ አላህ ባሮቹ የትኛውንም የሚያስፈልጋቸውን ነገር ቢጠይቁት የሚሰጥበት, ይህም ከአሱር ሶላት በኋላ እስከ መግሪብ ሶላት ሰዓት ድረስ እንደሆነ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) አመላክተዋል። ጉዳይ ካላችሁ አላህን ጠይቁ...ኢንሻአላህ ይሰጣችኋል! በዱዓችሁም ወንድማችሁንም አትርሱት!🤲 [ አላሁመ ሶሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ሙሐመድ..…
" እኔ በዱንያ ላይ ልክ እንደ አንድ መንገደኛ ዛፍ ስር እንደተጠለለ እንጂ ሌላ አይደለሁም!" ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ➙ እኛ ግን እንደ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የሆን አይመስለኝም። ስራችን ሁሉ መንገደኛ ሳንሆን ኗሪ የሆን ነው የሚመስለው!..አላህ ይዘንልን🙏 ISLAMINDSET.
መሽቶ ሲነጋ እንዲሁም ነግቶ ሲመሽ አላህ ወደ ጀነት እንድንገባ ዘንድ ተጨማሪ አድል እየሰጠን እንደሆነ ስንቶቻችን እናስተውል ይሆን?! ..አሁን አሁንማ እያስፈራኝ መጥቷል, ለምን? ብትሉ አላህ ያዘነለት ሰው ካልሆነ በቀር መሽቶ ሲነጋ በውስጣችን " ጤነኛ ስለሆኩ ጥሩ እንቅልፍ ተኝቼ ተነሳሁ" ብለን የአላህን ሀይል እና ሁሉን ቻይነት የምንረሳ እየመሰለኝ ነው።በተቃራኒው ነግቶ ሲመሽ ደግሞ ምናልባችም ያሳካነው ነገር ካለ በአላህ ፍላጎት ተሳካልኝ ሳይሆን ልክ እንደ ቃሩን "እኔ ኮ እንደዚህ ነኝ በዕውቀቴ አሳካሁ!" የምንል እየመሰለኝ ነው! ...አላህ ይጠብቀንና! ISLAMINDSET.
የሆነ ቀን ነበር እኛ የማናውቀው ግን ወደዚህ አለም የመጣንበት፤የሆነ ቀን ነበር የፈተናን ምሬት የቀመስንበት፤የሆነ ቀን ነበር የደስታን ጥግ ያጣጣምንበት። የነበረን ቀን ማስታወስ ግማሽ ሰውነትን የሚጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የሆነ ቀን እና ግዜ እንደሚመጣ ተገንዝቦ መዘጋጀት ሙሉ ሰውነትን ይጠይቃል። ይህም የሆነ ቀን አለ ሳናውቀው እንደተወለድነው ድንገት ሳናውቀው የምንሞትበት፤ የሆነ ግዜ አለ አላህ ያለ አስተርጓሚ ስራችንን እያወቀ የሚጠይቅበት...! ...ለሆነ ቀን እና ግዜ ዛሬውኑ ዝግጅት እናድርግ! አይቀርምና ጉዞው. @besira
https://youtu.be/DYK1VjWU0VE
https://vm.tiktok.com/ZMhb3jGpG/
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Loveyuolema. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@Loveyuolema named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ISLAMIC SCHOOL 2” (@Loveyuolema), 3,967 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Loveyuolema.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.