Quality የሆኑ የሀይስኩል ቦርሳዎች አስገብተናል 0923996989 @yohabi_24 ያሉበት እናደርሳለን አድራሻ አያት ኦልማርት ፊትለፊት

Channel
የብዕር ጠብታ✍📒📖
@Ketbeb_mender
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,135subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001487743126 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ketbeb_mender |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Ketbeb_mender |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 20:16 | 1,135 | -3 |
| 10 Aug 2026, 07:01 | 1,138 | -1 |
| 7 Aug 2026, 04:22 | 1,139 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:04 | 1,139 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 3 September 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 31 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Book Light / ማንበብያ መብራት አስገብተናል 0923996989 ደውለው ይዘዙ @yohabi_24
የብዕር ጠብታ✍📒📖 pinned a voice message
የ #yohabi ደብዳቤ የማይድን ናፍቆት.... 'የተረሳው ክፍል' "ስትሄድ ያልከኝን መርሳት አቅቶኛል"
♥️♡:。.。 እዮሪካ 。.。:♡♥️ ክፍል 27 ✍ደራሲ - አብላካት የኔ እህት ያልሽኝ ቦታ ደርሰናል" እሚል ድምፅ ከገባሁበት ሀሳብ አነቃኝ "እእ እሺ አመሰግናለሁ" ሂሳቡን ከፍዬ ስወርድ... "እናት"........ ብሎ መስኮቱን ከፈተና ..... "አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነበር ፍቃድሽ ከሆነ"..... አለኝ በተረጋጋ ድምፅ " እሺ ምንድነው ?" መለስኩለት "ስላንቺ ባላውቅም ያለቀሽበት ምክንያት ባይገባኝም እንባሽ ግን ለእውነተኛነትሽ ምስክር ነው። ለሰዎች ብለሽ እሚያምሩት አይኖችሽን አታድክሚያቸው....ሰላም እደሪ" አለኝ... ንግግሩ በጥቂጡም ቢሆን ፈገግ አስባለኝ። "በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ፤ አሜን ሰላም እደር" .…
♥️♡:。.。 እዮሪካ 。.。:♡♥️ ክፍል 26 ✍ደራሲ - አብላካት አቶ ሰለሞን እና አቶ እስክንድር ጋር ስንደርስ .....ሁለቱም ተያዩና ቃልኪዳን አለኝ አቶ እስክንድር በመጠራጠር ስሜት ውስጥ ሆኖ.... " አዎ አልተሳሳትኩም ቃል ነሽ" አለኝ..... አቶ ሰለሞንም ቀጠል አድርጎ " ቢረሳ ቢረሳ እንዴት የዳይመንድ ፈርጦች ይረሳሉ ? ከሁሉም በላይ ደሞ ቃል አንቺን አለማስታወስ በእውነቱ ንፉግነት ነው" ብሎ ፈገግ አለ........ምን ቤተክርስቲያን ሳስቀድስ እና ስዘምር ወይ በጎ ነገር ስሰራ እንዳየ ሰው አለማስታወስ ንፉግነት ነው ይላል... ባያስታውሰኝ ነበር እኮ እሚሻለኝ...... በቃ እኛ ሰዎ…
የብዕር ጠብታ✍📒📖 pinned a voice message
የ #yohabi ደብዳቤ የማይድን ናፍቆት.... 'የተረሳው ክፍል' "ስትሄድ ያልከኝን መርሳት አቅቶኛል" ✍🏽 : @yohabi_24
ደስ የሚል በአል! @ilovvl @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
"የምሰራች" ዮም:ፍስሀ:ኮነ:በእንተ:ልደቱ:ለክርስቶስ!! ትህትናን፣ፍቅርን የሰውን ዋጋ በበረት በመወለድ:አስተማረን!! ወልድ:ሲወለድ:የሰው:ልጅ የሚፈልገውን: አምላክነት:በእሱ:አገኘ:: ውድ የግጥም ቃና ቤተሰቦች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰለም አደረሰህን 🙏 መልካም በአል @ilovvll @ilovvll @ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ አብሮነትዎም አይለየን
♥️♡:。.。 እዮሪካ 。.。:♡♥️ ክፍል 26 ✍ደራሲ - አብላካት አቶ ሰለሞን እና አቶ እስክንድር ጋር ስንደርስ .....ሁለቱም ተያዩና ቃልኪዳን አለኝ አቶ እስክንድር በመጠራጠር ስሜት ውስጥ ሆኖ.... " አዎ አልተሳሳትኩም ቃል ነሽ" አለኝ..... አቶ ሰለሞንም ቀጠል አድርጎ " ቢረሳ ቢረሳ እንዴት የዳይመንድ ፈርጦች ይረሳሉ ? ከሁሉም በላይ ደሞ ቃል አንቺን አለማስታወስ በእውነቱ ንፉግነት ነው" ብሎ ፈገግ አለ........ምን ቤተክርስቲያን ሳስቀድስ እና ስዘምር ወይ በጎ ነገር ስሰራ እንዳየ ሰው አለማስታወስ ንፉግነት ነው ይላል... ባያስታውሰኝ ነበር እኮ እሚሻለኝ...... በቃ እኛ ሰዎ…
♥️♡:。.。 እዮሪካ 。.。:♡♥️ ክፍል 25 ✍ደራሲ - አብላካት "ሰላም ነው ማይለፍ ?" "ፈጣሪ ይመስገን። በሰላም ነው ስልክሽ ዝግ የነበረው ?" "አዎ ትንሽ ደክሞኝ ስለነበር ነው በጣም ይቅርታ" "ይቅርታ እንኳን አያስፈልገውም እንዲሁ ስለጨነቀኝ ነው። ክላስ ወይ ስራ የለም እንዴ ?" "ዛሬ ሁሉትም ጋር መሄድ ስላል ፈለኩኝ ነው" "ምነው በሰላም ?" "አንዳንዴ እረፍት ያስፈልግ የለ" "እሱስ ልክ ነሽ። እና የት ሆነሽ ነው ?" " ከቤተክርስቲያን እየወጣሁ" "ቁርስ አልበላሽማ እሚመችሽ ከሆነ እኔም ስላልበላሁ አብረን እንብላ ?" " እሺ ደስ ይለኛል" "ሰፈራችሁ ያለው ቤተክርስቲያን ነው አደል ?" …
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Ketbeb_mender. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የብዕር ጠብታ✍📒📖” (@Ketbeb_mender), 1,135 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ketbeb_mender.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.