#ያንድ_ሰሞን_ፍቅር 👫🥀🌷 ያን ሰሞን ••• ቀርበህ ስታወራኝ በጨዋታ በቀልድ ከብሶት ወጥቼ ከድብርቱ መንገድ ሀሳብ የለሽ ሁኜ ስቂያለሁ ከልቤ የደስታን ቡልኮ ካካሌ ደርቤ ያን ሰሞን ••• 🌹 ለኔ ያለህ ክብር ፍፁም ትህትና የጨዋነት ለዛህ ላየህ ስታስቀና በማሰብም ሆነ ወዲህ በመጨነቅ አቻህም አልነበር ጎኔን በመጠየቅ ያን ሰሞን •••• 🌹 ፅዶች ከበዙበት ሰፊው መናፈሻ በሀሴት ፈክቼ ልክ እንደ ፈንዲሻ ፍቅር በማሾክሾክ መውደደ ስታወጋኝ የነገውን ጉዞ በተስፋ ስትሞላኝ ከቅፍህ ገብቼ ተንተርሼ አንተኑ ተመኝቼ ነበር ባልመሼ ስል ቀኑ ያን ሰሞን ••• 🌹 ወክ እያደረግንም ስሼኜኝ ወደቤት በጨረቃ ታጅበን በንፋሱ ፉጨት ምነው በረዘመ መንገዱ በራቀ እንዲሁ ስንጓ…

Channel
የኛ ፍቅር ታሪክ
@Jiyan_Jiyan
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,060subscribers
+9 since we began measuring on 29 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001361306459 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Jiyan_Jiyan |
| Created | Between 1 March 2018 and 28 June 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 29 September 2026 |
| Last confirmed live | 15 October 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Jiyan_Jiyan |
Topic
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 15 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 40% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Oct 2026, 07:15 | 2,060 | +4 |
| 12 Oct 2026, 05:39 | 2,056 | +11 |
| 5 Oct 2026, 06:56 | 2,045 | -6 |
| 29 Sept 2026, 18:22 | 2,051 | no change |
| 29 Sept 2026, 17:47 | 2,051 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 28 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🌟ለሁሉም ነገር መጠን አብጅ። ከፍታህን በቁመትህ ልክ አድርግ። ከራስህ በላይ የሆነ ከፈታ መፈጥፈጥ ሊያስከትል አንደሚችል አስብ። ውድቀትህም ከጫማህ በታች እንዳይሆን አድርግ። ከውድቀት በኋላ አልነሳም ብሎ ማሰብ ከጫማ በታች መቀበር እንደሆነ ገምት። ወድቆ መነሳትን ከቅርጫት ኳስ ተማር። ወድቆ የሚነጥር ማንነት ይኑርህ። ነጥሮም ቀለበቷ ውስጥ ነጥብ የሚያስቆጥር ህይወት ይኑርህ። ወደ ከፍታ የወጣ ሁሉ ስኬት እንዳልሆነ እወቅ። ውድቀት መቀበር እንደሆነ ሁሉ መነሳትም መንሳፈፍ እንዳይሆንብህ ጥንቃቄ አድርግ። በምትወድቅበት ጊዜ ላለመቀበር፣ በምትነሳበትም ጊዜ ላለመንሳፈፍ ይሁን መልካም ምሽት
..ከጊዜ በኋላ ለጠላኸውም ለወደድከውም ነገር ፍላጎት ታጣለህ ። የቀረበህ ሲጎዳህ ታነባለህ.. ሰው ላትቀርብ ለራስህ ቃል ትገባለህ ። ከዛ፤ የወደድከው ሲቀርብህም ሲርቅህም ተመሳሳይ ስሜት ይሰማሃል!..እንዳመጣጡ ተቀብለህ እንዳካሄዱ ትሸኘዋለህ ። ክፉ ሆነህ ሳይሆን ጓደኝነትህን ባልተገባ ቋንቋ ስለተረጎሙት ነው።... ሰዎች ይከዱሃል ሲያሻቸው ማንነት አልባ ስም ለግሰውህ ቅስምህን ይሰብሩሃል ።..አንተ ግን ዛሬም እንደትላንቱ ነህ! ይህ ጽናትህ ነው!! ታጋሽነትህ ነገሮችን ይለውጣል ። ምንም ቢጎዱህ ወዳጄ ዝምታን ምረጥ ። ምክንያቱም ቃላቶችን ስተፋ ጭንቅላትህ እንዳይታይ ተጠንቀቅ።..ጥለውህ የሄዱት ስለበዛህባቸው እና አንተን መሆን ባለመቻላቸው ነው።..የምትገፋ…
ካነበብኩት ላካፍላቹ #እህቴ_ሆይ: የትዳር💍 ምርጫሽን ስትመርጭ ብር ያለው፣ ቆንጆ የሆነ ተክለ ስውነቱ ያማር፣ወይም ሀብታም ፣የተማረ ድልቅቅ አርጎ የሚያኖርሽ ትፈልጊ ይሆናል አትሳሳች። #ትዳር በሀብት ብዛት የማትወሰን #በመልክ ማማር የማትመካ ድንቅ #የህይወት_መንገድ ናት ።። #እህቴ: መልኩ ሳይሆን ቆንጆ ልብ ቆንጆ የሆነውን፣ ልብሱ ሳይሆን ንፁህ ልቡ ንፁህ የሆነውን የህይወት አጋርሸን ከፈለግሸ የምትወጂውን ወንድ ከማንም ጋር አታወዳድሪው ሀይማኖቱን አክብሪና ፈጣሪውን የሚፈራ ባል እንዲሰጥሽ አስተምሪው በትዳርሽ ደስታ እንዲኖርሽ ከፈለግሽ ህይወትሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪው ባልሽ ማለት የአባትሽ ምትክ ማለት ነው። #ተንከባከቢው እንጂ አትጨቃጨቂው ወንድ …
💐💐♂የሰፈሬ ልጅ 💐💐 ♥️እውነተኛየፍቅርታሪክ♥️ 🕹የመጨረሻው ክፍል🕹 ...🖊ጉዴን ይነግረኝ ጀመር ቢኒ ወደ ጢስ አባይ አጎቴ ጋ እሄዳለው ያለኝ አውቆ እንደሆነ እና እናቴ ዘንድ ወደ አ/አ እንደ ሄደ እናቴ ደማነስ ስላለባት በጣም ታማ ስለነበረ እሷ ሊያያት እንደ ሄደ ነገረኝ ድብስ ብስ አድርጎ ተናግሮ ማለፍ ፈለገ እኔም በጣም ገረመኝ አንድ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ አልኩት ቢኒ ይሄን ታክል ለእናቴ መስዋትነትን የከፈለ ለም ንድን ነው አልኩት ያን አላውቅም አለኝ ምን አልባት ሰለሚወድሽ ይሆናል አለኝ በዚህ ዘመን ምን አይነት ፍቅር ነው"" ይሄን ታክል መስዋትነት የሚያስከፍል አልኩኝ…
💐💐 የሰፈሬ ልጅ🧜 💐💐 ♥️እውነተኛ የፍቅር ታሪክ♥️ #ክፍል_14 ...🖊የወንድሜ ትክሻ ላይ የእናቴን ልብስ አየሁት እናቴ ሞተች ከዛን በኃላ የተፈጠረውን አላውቅም ከሁለተ ቀን በኃላ ራሴን ሆስፒታል አገኘውት በቃ የተፈጠረውን ሳውቅ አበድኩ የእናቴ መቃብር ላይ እንዴት ልቁም ህይወቴ ምስቅልቅሉ ወጣብኝ እናቴን ዳግም እንደ ማላገኛት ሳውቅ መኖር አስጠላኝ ወንድሜ ከእልቅሶ ብዛት ማውራት አይችልም ሀዘኔ በጣም በረታ ሁሉም ነገር እንዳያልፍ የለ አለፈ በጣም የሚገርመው ቢኒ ወደ አጎቱ ከሄደበት ቀን ጀምሮ አላየሁትም እናቴ ከሞተች አንድ ወር አለፈው ወንድሜ ለእኔ የካናዳ ፓስፖርት አ…
💐💐♂የሰፈሬልጅ🧜♂💐💐 ♥️እውነተኛየፍቅርታሪክ♥️ ክፍል13 ...🖊ወደ ክላሴ ስሄድ የሆነ ጠረን አፈጫዬን ሲያውደኝ ይታወቀኛል ክላሴን ስከፍተው በፅገሬዳ አበባ ተሞልቷል ቢኒ ነጭ በነጭ ልብሶ ፊት ለፊቴ ቁሟል ሳየው ደነገጥኩኝ ዘልዬ ተጠመጠምኩበት በጣም ደስ አለኝ ድጋሚ የህልም አለም እስኪ መስለኝ ድረስ የምናፍቀውን ምሽት ከሱ ጋር አሳለፍኩ በህይወቴ እድለኛ እንደ ሆንኩ አሰብኩ ከሳምንት በኃላ ቢኒ አጎቱን ጥየቃ ወደ ጢስ አባይ ሄድ ከሁለት ቀን በላይ ግን ሳላየው ማደር አልቻልኩም በጣም ናፈቀኝ እኔም ሳልነግረው እሱ ዘንድ ሄድኩ አጎቱ ደስ ይለኛል ከአንዴ ሁለቴ ሂጃ…
💐💐 የሰፈሬ ልጅ 💐💐 ♥️እውነተኛ የፍቅር ታሪክ♥️ ክፍል 12 🖊በዛ ቅፅበት እሱ ከንፈሬን ሲስመኝ ከኛ ፊት ለፊት የተቀመጡት ጎረምሶች ፎቶ ሲያነሱን በጥፊ አልኩት በቃ ምሆነው አጣሁ እንዴ ምንችግር አለው ምንሆንሽ አለ እንደው እነደቀላል ነገር ምንሆሽ ሲለኝ አለማፈሩ ገረመኝ ተነስቼ ወጣሁ ይሄን ሁሉ ያደረገችኝ ብርቴናት ሳላስበው እንባዬ ተናነቀኝ እኔ ለሷ ላደረኩላት ሁሌታ ይሄ ለእኔ ይገባኛል አልኩ በጣም ተናደድኩ ስደውልላት ስልኳን ዘግታዋለች ወደቤት ሂጄ የሆነውን ሁሉ ለሰራተኛችን ነገርኳት እሷም ነገሩን ብርቴ እንዳቀናበረችው ስላወቀች እሷን ለኔ ተያት አለችኝ …
💐💐የሰፈሬ ልጅ 💐💐 ♥️ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ♥️ ክፍል 11 .🖊እጁን ይዤ ወደ ክፍሌ ወሰደኩት ምንም አልተናገረኝም የክፍሌን በር ዘጋሁ የለበሰውን ቲሸርት አወለኩት ለዘመናት ብቻዬን የተኛውበት አልጋ ላይ ከማፈቅረው ልጅ ጋር ተጋደምኩኝ ያን ሁሉ አመት ብቻዬን ስተኛ ያንታክል ያላስደሰተኝ ክላሴ በህይወቴ አይቼ የማላውቀውን ደስታ ሰጠኝ ህልም እስኪ መስለኝ ድረስ ቢኒ ከዛች ቀን ወዲህ ለሰአት እንዲለየኝ አልፈለኩም ሀገሬን እንደ አዲስ አስተዋወቀኝ ሰፍር ውስጥ የሚያውቀን ሁሉ ወሬ ሰለ እኔና እሱ ብቻ ሆነ ብርቴ ደውላልኝ ልታገኘኝ እንደ ምትፈልግ ነገረችኝ እሺ አልኳትና …
💐💐 የሰፈሬልጅ 💐💐 ♥️እውነተኛየፍቅርታሪክ♥️ #ክፍል\10 ...🖊ክፍልሽ የማይተኛው አለች አቤት አልኳት ምን ችግር አለው ያንቺ ክፍል ውስጥ ብዙ ግዜ ይተኛል ብዬ ነው አለች ከድንጋጤዬ የተነሳ እንደ እንጨት ደርቄ ቀረሁ ትዝ አለኝ ሳሪ ለእናትሽ እኮ እሱነው ብላ ልትጨረሰው ስትል ብርቴ አንደ ተቆጣቻት አሰብኩ ቢኒ እንዴት እኛ ቤት ሊመጣ ቻለ ወድያው ግዜ ሳላጠፋ ሰራተኛችንን ያዝ አደረኳትና ጎትቼ አስገብቼ በሩን ዘጋሁት አሁን ብዙ አማረኛ አልፈልግም ቢኒ ለእመዬ ምድነው ያደረገላት አልኩኝ ደነገጠች መናገር አልፈለገችም ይሄን ማትነግሪኝ ከሆነ እኔና አንቺ …
💐💐♂የሰፈሬልጅ♂💐💐 ♥️እውነተኛየፍቅርታሪክ♥️ ክፍል9 ...🖊ቦርሳ ነገር በኃላው ይዟል ውስጤ ሲረበሽ ይታወቀኛል እየቀረበ ሲመጣ የልቤ ምት ጨመረ ማታ ምናለበት ስልኩን ባነሳው ኑሮ አልኩ ብርቴ እንዳታነሺው ስላለችኝ ቆጨኝ እየቀረበ ሲመጣ ትልቅ የልብስ ቦርሳ ይዟል አቤል ስደት አሰቦ ነው እንዴ ይሄ ልጅ ወዴት እየሄደ ነው አለ ሁሉ ሰላም አለና እኔን እንደ ከዚህ በፊቱ ሳያስታውቅ አንገቴን ሳመኝ ደነገጥኩኝ የእውነት ከፋኝ ይሄን ታክል ሰድቤው እንኳን አልተቀየመኝም በጥያቄ አዋከቡት ወዴት ልትሄድ ነው እያሉ ወደ ገጠር አለ ሁሉም ሳቁ እኔ ግን እስካሁን የና…
💐💐😍#የሰፈሬ_ልጅ♂💐💐 ♥️#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ♥️ #ክፍል_8 ...🖊በሁኔታው ምሆነው አጣሁኝ ተናዳጃለሁ ምሳዬን ሳልበላ ውዬ ወደ አሰር ሰአት አከባቢ ደወለ ገና ሄሎ እንዳለኝ የስድብ ናዳ አወረድኩበት ንዴቴ ከቅድሙ ይባስ መጣልኝ ለረጅም ደቂቃ ያህል ስሰደብው መልስ አልሰጠኘም ይቅርታ ቆይስቲ ተረጋጊ ሲለኝ አስመሳይነትህን ልትነግረኝ ነው ነው አልኩ የእውነት ለመናገር ለሁሉም ነገር ቅርብ ነኝ ለመደሰትም ለመከፋትም በቃ ውስጤ በንዴት ቆሰለ ቢኒ በጣም እወደዋለሁ ግን እንደዚህ አይነት ልክስክስ የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ አላስብም ነበር ታድያ ምን ዋጋ አለው አድርጎት አረፈው …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Jiyan_Jiyan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@Jiyan_Jiyan named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 8 posts, 30 September 2026 – 30 September 2026
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@protestant_R · 19,558
Telegram ranks this channel #46 of 80 here — alongside 79 others — read 1 October 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total, of which the 1 where it ranks highest are shown above. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የኛ ፍቅር ታሪክ” (@Jiyan_Jiyan), 2,060 subscribers as measured 15 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Jiyan_Jiyan.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.