18 Jul 2026, 03:41 UTC933 views5 reactionsread 8 August 2026 💔💔💔የሰኔ ሰባቱ ጥቁር ጠባሳ💔💔💔
ሰኔ ሰባት ቀን... የቀን ክፉ፣ የዕለታት ጨለማ፣
ደስታዬ ተሰርቆ፣ ጩኸቴ የተሰማ። የሞት ጥላ ወርዶ፣ የቤቴን አጥር ጥሶ፣
እምባዬ ፈሰሰ፣ እንደ ጎርፍ ተቅበዝብዞ።
ወንድሞቼ... የደስታዬ ምንጭ፣ የትከሻዬ አጋዥ፣ በድንገት ተነጠቅኩ፣ የዓለምን ግፍ ላዋይሽ? ሰማዩ ተደፋ፣ ምድሪቱም ጨለመች፣
ነፍሴ በዚያች ዕለት፣ ከራሷ ጋር ተጣላች።
በረሩ እንደ ወፍ፣ ጥለውኝ በድንገት፣
የልቤን ስብራት፣ ማን ሊጠግነው በትዕግሥት?
ዓመታት ቢነጉዱ፣ ቀኑ ቢለዋወጥ፣ ያ የሰኔ ሰባት ጠባሳ፣ ከውስጤ አይለወጥ።
ጽናቱን ይስጠኝ፣ የነፍሳቸውን እረፍት፣
በብርሃን ማረፊያ፣ በፈጣሪ ገነት። እስክንገናኝ ድረስ፣ በዚያኛው ዓለም፣
የእናንተ ትዝታ፣ ከል…
❤5
Signed Masresha Muluken
15 Jun 2026, 15:21 UTC≈1,850 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው አረፈ
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።
ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም
ነፍስ ይማር
❤10
Signed Masresha Muluken
13 Jun 2026, 15:50 UTC≈1,600 views3 reactionsread 8 August 2026 Video
እየመጡ ነው
በስቦ ማስከዳት የተካነው ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ
የብልፅግና ወታደሮች የተደረገላቸውን ጥሪ በመቀበል ፋኖን በሰላም መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል!
ሰኔ 06/018ዓ'ም
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን )ወሎ ቤተ -አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሰባት የአገዛዙ መሰረታዊ ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላማዊ መንገድ ተቀላቅለዋል ።
መሰረታዊ ወታደሮቹ ከተለያዩ ክፍለ ጦሮች የመጡ መሆናቸውን ሲናገሩ በአለምአቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ(UNISCO) ማህደር በደረጃነት ተመዝግቦ የሚመሰከርለትን አለም የሚደነቅበትን የቅዱስ ላሊበላ ህንፃ ቤተ ክርስቲያንን እንደምሽግ በመጠቀም ታሪክን ለማጥፋት አገዛዙ ካስቀመጣቸው 1…
❤2👌1
Signed Masresha Muluken
13 Jun 2026, 15:46 UTC935 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
፻ አለቃ ክብረት ገረመው የ 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 32ኛ ክ/ጦር ሁለተኛ ሬጅመንት የሻምበል ሁለት አዛዥ 206ኛ ኮር14ኛ ክ/ጦር ንጉስ ተክለሃይማኖት ሻለቃ ተቀላቀለ።
( 206ኛ ኮር) ሰኔ 6/2018 ዓ.ም
================================
የአረመኔው ሰርዊት ምንም አይነት የመዋጋት ብቃትና ፍላጎት ባለመኖሩ ከምመራት ሻምበል 23 አባላት ከድተዋል ያለ ሲሆን ከ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ሰራዊቱ ሴቶችን አስገድዶ እንዲደፍር ካድሬዎች በአካል ተገኝተው ያበረታታሉ ያለ ሲሆን የአረመኔው ሰራዊት በንፁሐን ላይ በተለይም በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን የአስገድዶ መድፈር ፆታዊ ጥቃት የስናን ወረዳ …
👍2❤1
Signed Masresha Muluken
13 Jun 2026, 12:15 UTC765 views3 reactionsread 8 August 2026 የድል ዜና ከወደ ደራ
ሰኔ 06/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር የበረሀው ጀግኖች ትናንት ከማለዳ አንድ(1:00) ሰዓት ከ30 ደቂቃ ጀምረው እስከ ምሽቱ አንድ(1:00) ሰዓት ድረስ በተደረገ እልሕ አስጨራሽ ውጊያ በሰረርኩላ እና በቱቲ ከተሞች መሽጎ በነበረው የአገዛዙ ኃይል ላይ እንደ እሳት እያቃጠሉ ጠንካራ ምት አድርገውበታል። ሆኖም የሥርዓቱ ጅምላ ተጋላቢ ኃይል በመሬት ላይ ሊቀበለው የሚገባውን ታሪካዊ ቅጣት ከጀግኖቹ ክንድ ተመግቧል።
የበረሀው ትንታግ በፍቃዱ በላይ ክፍለጦር አንዲት እሳት የለበሰች ሻለቃ ወደ ሰረርኩላ ከተማ በረገጠችበት ቅጽ…
❤3
Signed Masresha Muluken
12 Jun 2026, 16:50 UTC759 viewsread 8 August 2026 ዋግኸምራ ምድር ሐሙሲት ግምባር 303ኛ ኮር 14ኛ ክፍለጦር በጠላት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጁ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር 14ኛ ክፍለጦር አካል የሆነችው ሁለተኛ ማንኩሽ ሻለቃ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መቀመጫ ሰቆጣ ከተማ በስተደቡብ ምስራቅ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ከምትገኘው ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ሐሙሲት ከተማ ላይ በመግባት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል።
ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 4:00 ሰዓት በተደረገ የደፈጣና ሽምቅ ውጊያ ዙሪያውን ከበባ በማድረግና በማፈን እንዲሁም መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም በአገዛዙ ሚሊሻ አባላትና ራሳቸውን ስምረት ብለው በሚጠሩ በጌታቸው ረዳ የ…
Signed Masresha Muluken
12 Jun 2026, 16:49 UTC892 views0 reactionsread 8 August 2026 የአደረጃጀት/የሪፎርም ዜና💪💪💪 ተናዳፊዎቹ
ሰኔ 05/2018
በድሮ አጠራሩ ጣና ብርጌድ በሚል ስያሜ ስም የቆየው የፋኖ አደረጃጀት አሁን ላይ አመራሩ በጥልቀት በመወያየት አደረጃጀቱን በአዲስ አፋብን በላይ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር 16ኛ ልባርጋቸው ሙጨ ክ/ር በማለት የክ/ር አመራሮችንም እንደሚከተለው ተሰይመዋል በስሩም ተቋሙ ባወረደው አደረጃጀት 4ሬጅመቶችን አደራጅቷል።
1. የክ/ሩ ዋና ሰብሳቢ..............አርበኛ አጉማስ ታደገኝ
2. የክ/ሩ ም/ሰብሳቢ...............አርበኛ ጌታቸው ጋሻው
3. የክ/ሩ ወታደራዊ አዛዥ.........አርበኛ መቶ አለቃ አወቀ አዳነ
4. የክ/ሩ ም/ወ/ አዛዥ............አርበኛ ሻንበል ሙሌ
5…
Signed Masresha Muluken
12 Jun 2026, 14:40 UTC591 viewsread 8 August 2026 የነበልባል ክፍለ ጦር የፋኖ ቃኚዎች በጠላት ኃይል ላይ የደፈጣ ጥቃት አደረጉ።
ሰኔ 5/2018 ዓ.ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ከሠም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለጦር ቃኝዎች በብልፅግናው ጥምር ጦር ላይ መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት አደረገች።
የጀግናው ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክ/ጦር በአረርቲ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ተክልዬ በተባለ ቦታ፣ ከአረርቲ ከተማ ወጥቶ የደፈጣ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀስ በነበረ የብልፅግና ጥምር ጦር ላይ መብረቃዊ ጥቃት ተሰንዝሯል።
በዚሕም የነበልባል ክፍለ ጦር ቃኝ ና መሀንዲስ ሻለቃ ፋኖዎች የጠላትን እንቅስቃሴ አስቀድመው በመረጃ መረብ በፀረ መረጃ በመጥለፍ፣ ቀድመው ቦታ ይዘው በመጠበቅ ለደፈጣ ሲግ…
Signed Masresha Muluken
12 Jun 2026, 08:29 UTC796 viewsread 8 August 2026 ተስፋ የቆረጠው የአገዛዙ ቅጥረኛ የሚሊሻ ሰራዊት አባላት እርስ በእርሱ ባለመተማመን መጋደል ጀምሯል!!
64ኛ ክ/ጦር ሰኔ 05/2018 ዓ.ም
በእነማይ ወረዳ ወይራ ጠልማ ቀበሌ የሚገኘው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ ሰራዊት አባላት ሰኔ 04/2018 ዓ.ም እርስ በእርሱ ሲጋደል ውሏል። በእርስ በእርሱ ውጊያው #ባንዳ_አስቻለ_አሸብር የተባለ ቀንደኛ ሚሊሻ ከወይራ ወደ ጠልማ ቀበሌ በተሽከረካሪ በጉዞ ላይ እያሉ በእራሱ ጓድ ሲገደል ሌሎች ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጦል። ከዚህ ድርጊት ተሳታፊ የነበሩ የአገዛዙ ቅጥረኛ የሚሊሻ ሰራዊት አባላት በወይራ ጠልማ ቀበሌ በሁለት ጎራ ተሰልፈው እርስ በእርስ ሲታኮስ ማምሸታቸው ተረጋግጦል።
በሌላ መረጃ አገዛዙ በቢቸና እና የዕዱው…
Signed Masresha Muluken
12 Jun 2026, 08:29 UTC591 viewsread 8 August 2026 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በተለያዩ ግንባሮች የሰራዊቱን ድርጅታዊ ቁመና በጥልቅ ግምገማዎችና በተሃድሶዎች እያጠናከረ መሆኑንና በመንግሥት የጦር መዋቅር ውስጥ የሚገኙ አባላት ደግሞ መኮብለላቸውን በስፋት መቀጠላቸውን አስታወቀ።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ላለፉት ስድስት ወራት ሲያከናውናቸው የነበሩትን ወታደራዊና አስተዳደራዊ ተግባራት፣ የኮሩ ቋሚ ኮሚቴ በተገኘበት ለሦስት ቀናት በጥልቀት መገምገሙ ታውቋል። በዚህ ስብሰባ ላይ በኮሩ ስር የሚመሩ ክፍለ ጦሮች፣ ሻለቆች እና የወረዳ ጊዜያዊ መንግሥት አስተዳደሮች አሁናዊ ቁመና በዝርዝር የተፈተሸ ሲሆን፤ የተፈጸሙ ጠንካራ ወታደራዊ ግዳጆች፣ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ሥልጠ…
Signed Masresha Muluken
11 Jun 2026, 18:33 UTC646 views1 reactionsread 8 August 2026 የአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ሚኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር አምባሰል ላይ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጀ!
መነሻዉን ከኩታበር ወደ ተለያዬንና ዚሃ እንዲሁም ከደላንታ በቴሬ አድርጎ ወደ ዚሃ በምድር ሞርተር ፣ዙ23 እና መድፍ ሲጠቀም በሰማይ በሁለት ድሮን ታግዞ ፋኖን አጠፋለሁ በሚል የተለምዶ ቅዠቱ የመጣ ቢሆንም ጀግኖቹ ምንም ነገር ሳይበግራቸዉ እንደቃሪያ ሲያራግፉት ዉለዋል።
ዉጊያዉም ከንጋቱ 11:00 እስከ 6:00 የተደረገ ሲሆን በዚህ እልህ አስጨራሽ ውጊያ የ104ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ተናዳፊወች ዚሃ የገባውን ሃይል ሙሉ ለሙሉ የደመሰሱት ሲሆን በዚህ የተበሳጨዉ አገዛዝ በዘፈቀደ ሶስት ጊዜ ድሮን በመጣል ከጦርነቱ ተሳታፊ ያልሆኑ ንፁሀንን የጥቃቱ…
❤1
Signed Masresha Muluken
11 Jun 2026, 18:32 UTC788 views1 reactionsread 8 August 2026 Ashara Media - አሻራ ሚዲያ:
ቀን 02/10/2018 ዓ.ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነዉ ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ፪ኛ ሻለቃ በሰራችው ድንቅ ና ልዩ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽን ካለምንም የተኩስ ልውውጥ የአገዛዙን የሚሊሻ ሻንበል መሪ ከነ ሙሉ ትጥቁ ጋማውን አንጠልጥላ በድል ተመልሳለች።
የነጎድጓድ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ትናንት ሰኔ 01/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ገደማ ላይ በደብረ ብርሃን ከተማ ዙሪያ በሚገኘው በሲያደብርናዋዩ ወረዳ ስር ልዩ ስሙ አንጨቆረር ከተማ ድረስ ዘልቃ በመግባት በወሰደችው የተጠና ልዩ ኦፕሬሽን የአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ ሻምበል መሪ የሆነውን መካሻ አግደው በጋሻው የሚባለውን ባ…
❤1
Signed Masresha Muluken
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Historicalheromedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.