31 Jan 2025, 17:13 UTC≈4,560 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
በሯንንዳ እና በ ደቡብ አፍሪካ መካካል ውጥረቶች ወደ ጦርነት ያመሩ ይሆን
የደቡብ አፍሪካው መሪ ራምፎንሳ እንዳሉት ከሆነ ከሯንዳ አንዳች ጥቃት የሚደርስብን ከሆነ ራሳችንን ለመከላከል ጦርነት እናውጃለን ሲል
በሯንዳ በኩል ፕሬዚዳንት ፕልካጋሜ ደቡብ አፍሪካ ጦርነትን የሚመርጡ ከሆነ በፈለጉት ቋንቋ ልንመልሳቸው ዝግጁ ነን ሲል አስታየታቸውን ሰጥተዋል
በኮንጎ ለተገደሉት 13 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ተጠያቂዎቹ የኮንጎ አማፂያን ሃይል M23 እና የሯንዳ ሃይሎች መሆናቸውን ራምፎንሳ በx ካጋራ ቡሃላ ነው የቃላት ልውውጡ የጀመረው::
@Goqaeth
👍5❤1
28 Jan 2025, 17:58 UTC≈3,490 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ፈረንሳይ የዴንማርክን ሉአላዊነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ልትገባ እንደምትችል አስታወቀች
የአሜሪካ እና የአውሮፓ ግንኙነት እየሻከረ መቶ አሁን ላይ እየተበጠሰ ይመስላል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት ከተመለሱ ቡሃላ ያሻቸውን መሬት አማረኝ ማለት አብዝተዋል በዴንማርክ ለ800 አመት ስር የኖረችውን ግሪንላንድ ደሴት ለመጠቅለል በይፋ ተናግረዋል የሚያስማማ ቡድንም ወደቦታው ልከዋል
ታዲያ የግሪንላንድ መንግስት ይህ የማይታሰብ መሆኑን የዴንማርክ ሉአላዊነት ለድርድር የማይቀርብ ነው ይህን ገፍቶ ሊመጣ ጦረነት የመጨረሻው አማራጭ ነው የሚል መግለጫ ሰጥተዋል
የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር Jean-Noël ዴን…
👍4❤1
27 Jan 2025, 16:53 UTC≈2,480 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆርዳን የጋዛ ተፈናቃዮችን እንድትቀበል ጠየቁ
ጆርዳን ውስጥ የፍልስጤምአዊያን ብዛት ከጆርዳን ግማሹን ሲሆንነገር ግን ከፓርላማው ታግለው ይህ ነው የሚባል የፖለቲካ ድምጽ ሳይኖራቸው ኖሮዋል
አሁን ላይ ትራምፕ ከጋዛ የተፈናቀሉ ፍልስጤማዊያን ወደጆርዳን በመላክ የሁለት ሃገሮች መፍትሄ ለመፍጠር ማሰባቸውን ገልጸዋል አክለውም ጆርዳን የሚለውን ስያሜ ወደ ፍልስጤም ለመቀየር ሃሳባቸውን ሰጥተዋል
👍2👎2
31 Dec 2024, 04:51 UTC≈3,050 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
#Update
#ደቡብ ኮሪያ በቦይንግ አውሮፕላኖች ላይ ፍተሻ እንዲደረግ አዘዘች
የሀገሪቱ የመሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር አንደገለፀው #ደቡብ ኮሪያ ካጋጠማት አሰቃቂ አደጋ ቡሃላ ባሏት #የቦይንግ አይሮፕላኖች በተለይም በተከሰከሰው በቦይንግ 737-800 ሞደል ላይ ልዩ ፍተሻ ታደርጋለች።
በደህንነት ስጋት ምክንያት አደጋውን ተከትሎ #በጀጁ አየርመንገድ ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ከ60,000 በላይ ሰዎች ትኬታቸው ተመላሽ ሲሆን ጉዟቸው ተሰርዟል።
#ጀጁ #ቦይንግ #አደጋ
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
👍4❤2
30 Dec 2024, 04:30 UTC≈2,150 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
#በሲዳማ ክልል ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተገልብጦ ሙሽራውን ጨምሮ የ71 ሰዎች ህይወት አልፏል!!!!
⚡️#ምስራቅ #ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ ልዩ ስሙ #ጋላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ድልድዩን ስቶ ወደ ወንዝ ዉስጥ የገባው አይሱዙ ከወንድ ወገን የነበሩ ዘመዶችን የያዘ ሲሆን በአደጋው በአጠቃላይ የ71 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧዋል።
⚡️#የምስራቅ #ሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ማቴ መንገሻ (ዶ/ር) #ለቲክቫህ ባደረጉት መግለቻ እስካሁን ለአደጋው ሰበብ ያለው መላምት በገጠር አከባቢ የተለመደው በሰርግ ወቅት በክፍት መኪኖች ላይ ከመጠን በላይ ጭኖ አልፎ አልፎም መጠጥ ጠጥቶ የማሽከርከር ልማድ ሊሆን እንደሚችል ገልፀዋል ።
#ሲዳማ #ቦና #መኪና_…
😢5🙏2❤1
29 Dec 2024, 05:18 UTC≈2,170 views9 reactionsread 7 August 2026 #Breaking_News
#በደቡብ ኮሪያ 175 ተሳፋሪዎችን ይዞ የነበረ አይሮፕላን ተከሰከሰ!!!
⚡️ባለቤትነቱ የጀጁ አየርመንገድ የሆነው ቦይንግ 737-800 አይሮፕላን #ከታይላንድ ተነስቶ #ደቡብ ኮርያ ሙዋን ኤርፖርት ሊያርፍ ሲል ባጋጠመ አደጋ በሆዱ አየተንሸራተተ መጥቶ መጨረሻ ላይ ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ስቶ በመውጣት ሲጋጭ የሚያሳዩ ምስሎች ተለቀዋል።
⚡️እስካሁን አደጋውን ምን እንዳስከተለው ባይታወቅም በአደጋው የ85 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል። 2 የበረራ ሰራተኞች ሲተርፉ አሁን ላይ ከቀሪዎቹ ተሳፋሪዎች መካከል የሚተረፈ እንደሚኖር አይገመትም።
#ደቡብ_ኮሪያ #ሙዋን #አደጋ
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
😭4🙏3😨2
28 Dec 2024, 19:45 UTC≈1,500 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
#Update
ተ.መ.ድ በአፍሪካ ህብረት አደራጅነት #ሶማልያ ውስጥ #አልሸባባን እንዲዋጋ የተዋቀረውን ኃይል አፅደቀች!!!
⚡️ላለፉት ሶስት አመታት #ሶማልያ ውስጥ #አልሸባብን ሲዋጋ የቆየው የአፍሪካ ህብረት ሽግግር ተልዕኮ (#ATMIS) የአገልግሎት ዘመኑ በፊታችን ማክሰኞ ማብቃቱን አስመልክቶ ተተኪው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ(#AUSSOM) ግዳጁን ለመረከብ ሲዘጋጅ ቆይቷል።
⚡️የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት #AUSSOMን ለማፅደቅ ባደረገው ስብሰባ ከ15ቱ ሃገራት 14ቱ አዉንታዊ ድምፃቸውን ሲያሰሙ አሜሪካ ድምፀ ተዐቅቦን መርጣለች። በዚህም መሰረት ተ.መ.ድ የተልኮውን 75% ወጪ ይሸፍናል።
⚡️በስብሰባውም #ሶማልያ…
👏3👍2
28 Dec 2024, 07:07 UTC≈1,560 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
የአዘርባጃን አይሮፕላን መከስከስ የሩስያ አየር ኃይል ስራ ነዉ!!! - አሜሪካ
⚡️የዋይትሃውስ ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ እንደገለፀው #አሜሪካ #ለአዘርባጃን አይሮፕላን መከስከስ #ሩስያን ተጠያቂ የሚያደርጉ መረጃዎች አሏት።
⚡️አውሮፕላኑ #ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ #ሩሲያዋ #ቺቺኒያ መዲና #ግሮዥኒ ሲያመራ ባጋጠመው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ አቅጣጫውን እንዲቀይር ተደርጓል እየተባል ቢቆይም ከአደጋው የተረፉ ሰዎች #በግሮዥኒ ሰማይ ላይ በጥቂቱ ሶስት ፍንዳታ እንደሰሙና አደጋው ከአየር ሁኔታ ጋር የተያያዘ እንዳልሆነ ተናግረዋል።
⚡️የ38 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የአይሮፕላን አደጋ በሩስያ ፀረ-ሚሳይል መሳርያ ተመቶ ነዉ የሚለውን #የዩከሬን ወቀሳ የሚደግፍ …
❤4👍3
27 Dec 2024, 19:50 UTC≈1,320 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሰሞኑን በዩንቨርስቲ ተማሪዎች እየተነሱ ያሉት ተቃውሞዎች ምንን በማስመልከት ተጀመሩ??
⚡️በተለይም #መቀሌ፣ #ደባርቅ እና #ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ተማሪዎች ተቃውሞዋቸውን ሲገልፁ እንደቆዩ በተለያዩ የሶሻል ሚድያ ገፆች ሰምተናል።
⚡️በቅርቡ የወጣው የት/ት ሚኒስቴር የምግብ በጀት ማሻሻያ አዋጅ ለአብዛኛው የዩንቨርስቲ ተማሪ እንደ ታላቅ የምስራች ሆኖ ቢቀርብም የአዋጁ ትክክለኛ ትግበሯ ከታሰበው ተቃራኒ ለውጦችን ይዞ መቷል።
⚡️ተማሪዎች አዲሱን አዋጅ በማስመልከት የተደረገውን የበጀት ጭማሪ እለታዊ የምግብ አገልግሎቱን በዓይነትም ሆነ በጥሬ ገንዘብ ለሚጠቀሙ ሁሉ መሻሻሎችን ይዞ ይመጣል ብለው ቢጠብቁም በተለይም በነዚህ 3 ዩንቨርስቲዎች አጅግ ከፍ…
👏3❤1👍1
25 Dec 2024, 07:22 UTC≈2,940 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ትራምፕ #አሜሪካ #ግሪንላንድን ለመቆጣጠር ያላትን ፍላጎት ሲገልፅ #ዴንማርክ ለቦታው የመደበችውን የመከላከያ በጀት አሳደገች!!!
⚡️ትራምፕ በ "Truth" ሶሻል ሚድያ ገፁ "አሜሪካ ለሀገራዊ ደህንነቷ ስትል አንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ነፃነትን ለማስጠበቅ ግሪንላንድን መቆጣጠር እንዳለባት ይሰማታል" ካለ አንድ ቀን ቡሃላ #የዴንማርክ መንግስት ራስ ገዝ ለሆነችው #የግሪንላንድ ክልል ተጨማሪ 1.5 ቢልዮን ዶላር በጀት እንደሚያወጣ ተነግሯል።
⚡️#ግሪንላንድ ከፍተኛ የመአድን ክምችት ያላት ከመሆኗ በላይ #የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ጣብያ የሚገኝባት ቁልፍ ቦታ ናት።
#አሜሪካ #ግሪንላንድ #ዴንማርክ
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj…
😁2👍1
24 Dec 2024, 19:54 UTC≈1,030 viewsread 7 August 2026 Photo
#ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የቡና ንግድ የምታገኘው ትርፍ በ72% ማደጉ ተገለፀ!!!
⚡️#ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ከምትልካቸው ሸቀጦች አንድ አራተኛውን የሚይዘው የቡና ንግድ በዚህ ዓመት የመጀመሪያ አምስት ወራት ውስጥ $797 ሚልዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ ከተጠበቀው በለይ ትርፋማነትን አስገኝቷል።
⚡️በሀገራችን የቡና ምርት ከስድስት ሚልዮን በላይ ለሚሆኑ ገበሬዎች ስራን የፈጠር ከመሆኑም በላይ በሽያጭ አና ዝግጅት ሂደቱ 10 ሚልዮን ዜጎችን ያሳትፋል።
#ቡና #ኢትዮጵያ #ንግድ
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
24 Dec 2024, 10:31 UTC≈1,300 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን እና አቶ ዮሐንስ "ህመማቸው እንደባሰባቸው" ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እስር ላይ የሚገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሐንስ ቧያለው "ለከፍተኛ ሕመም" መዳረጋቸውን የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ከጥቂት ቀናት በፊት ለሚዲያ አካላት አሳውቀዉ ነበር
እስረኞቹ ቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ "የማያቋርጥ የደም መፍሰስ እንዳጋጠማቸው" ገልጸዋል። ከቀዶ ሕክምናው በኋላ ሁለቱ ግለሰቦቹ በሆስፒታል ይቆዩ ቢባልም "ያንን እምቢ ብለው በሰዓታት ልዩነት በማይመች መኪና ጭነው ወደ ማረሚያ ቤት መልሰዋቸዋል" ሲሉ የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
ግለሰቦቹ…
😢8👏2👍1
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Goqaeth. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.