16 Dec 2022, 09:01 UTC≈3,560 views32 reactionsread 7 August 2026 የመንጃ ፍቃድ ትምህርት
ንድፈ ሀሳብ - ክፍል 4
የማለስለሻ ክፍሎች
ሞተር ሀይል ለማምረት በሚያደርገዉ እንቅስቃሴ የተለያዩ የሞተር ክፍሎች እርስ በርስ ይተፋፈጋሉ። በዚህ ክንዉን ምክንያት ከፍተኛ የሆነ ሰበቃ ይፈጠራል። ይህ ሰበቃ ለሞተር ክፍሎች ቶሎ ማለቅና ለሞተር መሞቅ የሚዳርግ በመሆኑ lubrication system ወይም ወይም የማለስለስ ዘዴ እጅግ አስፈላጊ ነዉ።
የማለስለስ ዘዴ የሚካሄደዉ በዘይት አማካኝነት ሲሆን ዘይት ሞተርን ከማለስለስ በተጨማሪ በሞተር ክፍሎች በመዘዋወር:-
ሰበቃን ይቀንሳል
ሙቀትን ይቀንሳል
ቆሻሻን ያፀዳል
ድምፅን ይቀንሳል
ጥሩ እመቃና ጉልበት እንዲኖር ያደርጋል።
የማለስለሻ ክፍሎች
ኦይል ፓን(ሶቶኮፓ):-ለሞተር ማለስለሻ…
👍24❤6👏2
Signed Sam Bob
8 Nov 2022, 10:48 UTC≈3,550 views17 reactionsread 7 August 2026 👉ጥያቄ???
መኪና ላይ GPS በማስገጠም ብቻ መኪናን እንዴት ከስርቆት እንከላከላለን? ጂ ፒ ኤስ በምን መልኩ ነዉ መኪናችንን የሚታደግልን?
መልስ!!!!!👇
ተሽከርካሪ ላይ የሚገጠም GPS የሞባይል ሲም ካርድ የሚወስድ ሲሆን በስልካችን በሚጫን አፕሊኬሽን ወይም መተግበሪያ ካለንበት ሆነን የመኪናዉን ሙሉ እንቅስቃሴ መቆጣጠር እንድንችል የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ነዉ።
መኪናዉ ቆሞ ከሆነ ያለበትን ቦታ, መኪናዉ እየተንቀሳቀሰ ከሆነ የሚሄድበትን ቦታ በቀጥታ በስልካችን Map ከፍተን መከታተል እንችላለን።
በቅርቡ የመጣዉ አዲስ የጂፒኤስ device ደግሞ ለሲም ካርዱ ሚሴጅ በመላክ የመኪናዉ ሞተር እንዲጠፋና እንዳይነሳ የሚያደርግ GPS ነዉ።
እኛ(ባለመኪናዉ) …
👍17
Signed Sam Bob
1 Jul 2022, 18:05 UTC≈4,140 views2 reactionsread 7 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMNkwQTM9/?k=1
learn driving on tiktok! 3ቁጥር መሰናክል part 1
👏2
Signed Sam Bob
26 Jun 2022, 17:40 UTC≈4,020 views2 reactionsread 7 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMNMxWfX7/?k=1
በየቀኑ አዳዲስ አስተማሪ ቪዲዮዎችን በግዮን አዉቶሞቲቭ የቲክቶክ ቻናል ይከታተሉ!
ሊንኩን ተጭነዉ ቪዲዮዉን ይመልከቱ👆
👍2
Signed Sam Bob
23 Jun 2022, 06:23 UTC≈3,880 views4 reactionsread 7 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMNjx6ePS/
የግዮን አዉቶሞቲቭ አጫጭር አስተማሪ ቪዲዮዎችን በቲክቶክ ይከታተሉ!
ከላይ ሊንኩን ይጫኑ👆
ግዮን አዉቶሞቲቭ!
@Ghionautomotive
👍4
Signed Sam Bob
19 May 2022, 04:12 UTC≈4,390 views6 reactionsread 7 August 2026 የመንጃ ፍቃድ ትምህርት
ንድፈ ሀሳብ - ክፍል 3
የማቀዝቀዣ ክፍሎች
ኢንጅን(ሞተር) ሀይል የማምረት ተግባር በሚያከናዉንበት ጊዜ በሚቀጣጠለዉ ነዳጅ ምክንያት ከፍተኛ ሙቀት ይፈጠራል።
ይህ ሙቀት ካልተወገድ በሞተር ክፍሎች ላይ ጉዳት ያስከትላል። ስለሆነም ይህን ሙቀት በተለያዩ ዘዴዎች መቀነስ ወይም ማስወገድ ያስፈልጋል።@GhionAutomotive
ለዚህም cooling system ወይም የማቀዝቀዝ ስርዓት ለሞተር ደህንነት እጅግ አስፈላጊ ሲሆን ሞተርን የማቀዝቀዝ ዘዴ በሁለት ይከፈላል እነርሱም:-
1,በአየር የማቀዝቀዝ ዘዴ እና
2, በዉሀ የማቀዝቀዝ ዘዴ ናቸዉ@GhionAutomotive
በአየር የማቀዝቀዝ ዘዴ
ይህ ስርዓት አየር በሞተር ፊንሶች(ሽንሽን ብረ…
👍6
Signed Sam Bob
17 May 2022, 10:42 UTC≈3,600 views5 reactionsread 7 August 2026 የመንጃ ፍቃድ ትምህርት
ንድፈ ሀሳብ - ክፍል 3
👉 የማቀዝቀዣ ክፍሎች
👉ሞተር የማቀዝቀዝ ሂደትና አይነቶች
👉በዉሀ የማቀዝቀዝ ዘዴ/ በአየር የማቀዝቀዝ ዘዴ
👉ራዲያተር
👉የራዲያተር ክዳን
👉ፕሬዠር ቫልቭ/ ቫኪዩም ቫልቭ
👉ዋተር ፓምፕ
👉ሞተር ከመጠን በላይ የሚሞቅባቸዉ ምክንያቶች(Engine Overheating)
👉ለማቀዝቀዣ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
.
.
ግዮን አዉቶሞቲቭ!
@Ghionautomotive
👍5
Signed Sam Bob
5 May 2022, 04:35 UTC≈3,600 views2 reactionsread 7 August 2026 የመንጃ ፍቃድ ትምህርት
ንድፈ ሀሳብ - ክፍል 2
የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
ሞተር በትክክል ሀይል የማመንጨት ተግባር እንዲያከናዉን ከሚያስችሉት ሀይል አጋዥ ክፍሎች መካከል የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች ይጠቀሳሉ።
የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች የምንላቸዉ ከነዳጅ ማጠራቀሚያ ጋን እስከ ኮምበስሽን ቻምበር ወይም ሲሊንደር ድረስ ያሉትን ክፍሎች ሲሆን በሚገኙበት የሞተር አይነት በሁለት ይከፈላሉ።@Ghionautomotive
እነርሱም:-
የቤንዚን ሞተር የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎችና የናፍጣ ሞተር የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች ናቸዉ።
በቅድሚያ የቤንዚን ሞተር የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎችን በዝርዝር እንመልከት።
ሳልቫትዮ(የነዳጅ መያዣ ጋን):- ተሽከርካሪዉ ሀይል ማምረት …
👍2
Signed Sam Bob
2 May 2022, 04:59 UTC≈2,790 viewsread 7 August 2026 እንኳን ለ1443 ዓመት ሂጅራ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
ዒድ ሙባረክ!
ግዮን አዉቶሞቲቭ!
@Ghionautomotive
Signed Sam Bob
24 Apr 2022, 04:22 UTC≈2,890 viewsread 7 August 2026 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ(ፋሲካ) በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
እንኳን አደረሳችሁ!
ግዮን አዉቶሞቲቭ!
@GhionAutomotive
Signed Sam Bob
Ghion Automotive - ግዮን አዉቶሞቲቭ pinned Deleted message
21 Apr 2022, 04:56 UTC≈3,230 views11 reactionsread 7 August 2026 የመንጃ ፍቃድ ትምህርት!
ንድፈ ሀሳብ - ክፍል 1
ኢንጅን(ሞተር)
ኢንጅን ወይም የመኪና ሞተር በዉስጡ ባለዉ ሲሊንደር ነዳጅ በማቀጣጠል የሚፈጠረዉን የሙቀት ሀይል ወደ መካኒካል ሀይል በመቀየር የተለያዩ የመኪና ክፍሎች እንዲሽከረከሩ ወይም እንዲንቀሳቀሱ በማድረግ ተሽከርካሪ እንዲንቀሳቀስ የሚያስችል መሰረታዊ የመኪና ክፍል ነዉ።@GhionAutomotive
ኢንጅን(ሞተር) ከሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን እነርሱሞ:- ሲሊንደር ሄድ(ቴስታታ) : ሲሊንደር ብሎክ(ማኖ ብሎክ) እና ክራንክ ኬዝ ናቸዉ።
ሲሊንደር ሄድ(ቴስታታ):- ቫልቮች: ቫልቭ ጋይዶች: ቫልቭ ስፕሪንጎች : ካርቡሬተር ካም ሻፍትና የጭስ ማዉጫ የመሳሰሉት የሚታሰርበት ወይገኝበት የላይኛዉ …
👍9❤2
Signed Sam Bob
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @GhionAutomotive. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.