አላችሁ ወይ❓

Channel
Getnet Almaw Tiruneh — ጌትነት አልማው ጥሩነህ
@GetnetAlmawT
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,801subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001232793892 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @GetnetAlmawT |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/GetnetAlmawT |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 06:17 | 1,801 | -4 |
| 3 Sept 2026, 09:52 | 1,805 | +1 |
| 31 Aug 2026, 03:48 | 1,804 | +2 |
| 25 Aug 2026, 18:52 | 1,802 | -2 |
| 16 Aug 2026, 04:28 | 1,804 | -1 |
| 12 Aug 2026, 11:06 | 1,805 | +2 |
| 9 Aug 2026, 21:13 | 1,803 | -2 |
| 7 Aug 2026, 02:16 | 1,805 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:09 | 1,805 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 11 February 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 16 August 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
አድዋ የጥቁር ህዝቦች የሰውነት ማረጋገጫ ማህተም ነው !! |አድዋ 0 0 ፕሮጀክት ስንል ምን ማለታችን ነው? ....📖| ✌️ ከታች በምስሉ የሚታየው አዲስ አበባ/አራዳ ከአጼ ምኒልክ የአድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት አጠገብ በመገንባት ላይ የሚገኘው የአድዋ ዜሮ ዜሮ የግንባታ ፕሮጀክት ጠቅላላ ፊዚካል አፈጻጸም 78.2% ደርሷል !! “ኢትዮጵያን የያዘ ዓባይን ይይዛል፤ ዓባይን የያዘ ግብጽን ይይዛል፤ ግብጽን የያዘ ስዊዝ ካናልን ይይዛል፤ ስዊዝ ካናልን የያዘ ዓለምን ይይዛል” በሚል ዘመን አይሽሬ ዕሳቤ በየዘመኑ በየዘመኑ የተነሱ ኃያላን ኢትዮጵያን ለመውረር ጦር ሲስበቁ የኖሩ ሲሆን ኢትዮጵያዊያንም ዳር ድንበራቸውን ላለማስደፈር በጽንዓት ቆመው ሲዋጉ ኖረዋል…
Photo, posted without a caption
Nobel Prize Award, American Academy of Achievement Award... Open Magazine List of African Democratic Leaders Recognition... የዶ/ር ዐብይ አህመድ ሽልማት የኢትዮጵያ ሽልማት ነው !! 👇 የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚ/ር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ አለቃ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። ሲያጠፋ የሚገስጸው/የሚቀጣው ጥሩ ሲሰራ “በርታ ከጎንህ ነን!” የሚለው የበላይ አለቃ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው — አለቀ፤ደቀቀ !! “ሰላማዊ የመንግስት ሽግግር በመምራቱ፤ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ለሦስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ ‛ሰላም አልባ ጦርነት አልባ’ የነበረውን ግንኙነት ትንግርት በሚመስል ሁኔታ ለፈታበት …
Photo, posted without a caption
ከኤሌክትሪክና ስንዴ ሽያጭ እስከ አውቶብስ ግዥ —የድንቁርችን ይታወቅልን ጩኸት በር !...🔑 .... ማነወር እንጂ መማር በማይፈልግ የጉግማንጉግ ሰፈር ከበር ላይ ቆመህ መጮኸ እንጂ ወደ ውስጥ ገብቶ መነጋገር እርባና ቢስ ነው። ተናጋሪ እንጂ አድማጭ በሌለበት ህዝብ መሃል ቆሞ በመስበኩ “ሙሴ በምድረ በዳ ይሰብክ ነበር...” ተብሎ ተጽፎለታል። በምድረ በዳ ውስጥ ለመከበር #ቦዳና_ቦንዳ መሆን በቂ ነው። ለማንኛውም በሩን ገርበብ አድርገን ወደ ውስጥ እናጮልቅ!... 🗝️ 👨👩👧 1] The ABC of International Economics/Trade 📚 °° ስለ አለም አቀፍ ንግድ (International trade/economics) ጽንሰ-ሃሳ…
የሚያላዝነውን ውሻ ሰንሰለት የያዘው ጌታ መቐለ ይኖራል !! 🐕 በቀን 01/06/2015 ዓ.ም በብጹዕ ፓትሪያርክ አባ ማትያስ ለተጻፈው የሰላም ንግግር ጥሪ በዛሬው ዕለት ማለትም በ 10/ 06/2015 ዓ.ም በ 06 ገጽ አባሪ ምላሽ ያቀረቡ በትገራይ የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት “...ለዘመናት ተዳፍኖ የነበረውና ዳግም የተደራጀው መንበረ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ትግራይ ጽ/ቤት የሚፈርሰው በትግራይ በምንገኝ ሊቃነ ጳጳሳት መቃብ*ር ላይ ነው” የሚል ምላሽ አቅርበዋል — No more, no less! መቐለ ከሚገኝ ዋና ሰርቨር በሚወረወርለት ሴራ 24/7 ሰለሜ የሚጨፍረው ጀንፈል በአካል አግጦ አፍጦ የቆመውን “መንበረ ሰላማ ከሳቴ…
እውነትን አጥብቀህ ያዛት፤ በመጨረሻ አሸናፊ ናትና!! 🕊️ በእቅፏ ያሳደገችኝ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ያጋጠማትን ችግር በድርድር እንደምትፈታው አስቀድሞም ሙሉ እምነት ነበረኝ። እንሆ እምነቴ እውነት ሆነ!! በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የገጠመውን የውስጥ ችግር ወደ ቤተ መንግስት ለመግባት አቋራጭ/ማሳላጫ አድርገው ለመጠቀም የሞከሩ የከሰሩ ፖለቲከኞች በእኛ ላይ መጠነ ሰፊ የተቀነባበረ የሥም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብን ነበር!! የትናት እስረኞች ሆነን የነገ ተስፋችንን የምናጨልም የዋሆች አይደለንምና እንሆ ትናንትን ለትናንት አስረክበን ትኩረታችንን በነገ ብሩኀ ተስፋችን ላይ ብቻ እናደርጋለን!! 📺 የዛሬ ሣምንት ማለትም በ 30/05/2015 ዓ.ም በፕራ…
“ሰላምን ሻት ተከተላትም” መዝሙር ፴፫፥፲፬ 🕊️
ጉዳዩን ዘግቼ ከማለፌ በፊት!... 🥢 የገብያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲሉ አበው ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኀዶ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ያጋጠማትን ችግር እንደ መልካም አጋጣሚ የወሰዱ “ጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች” ሰማያዊ ተልዕኮ ባላቸው አባቶች ልብሰ ምንኩስናና አክሴማ ጀርባ ተሸሽገው ምድራዊ የሥልጣን ዘውድና ካባ ሊጭኑ ሲራኮቱ መሰንበታቸው የሚታወስ ነው። ጥበብ በተሞላበት እልኸ አስጨራሽ ትንቅንቅ የጥንብ አንሳዎችን መንቁር ከቤተ ክርስቲያኗ ላይ በማንሳት የቤተ ክርስቲያኗ የውስጥ ጉዳይ በእራሷ በቤተ ክርስቲያኗ አባቶች እንዲፈታ አቅጣጫ በመቀመጡ “የጠላቴ ጠላት የእኔም ጠላቴ ነው” በሚል የተሰባሰቡ ጥንብ አንሳዎች በአረጀ መንቁራቸው እርስ በእርስ …
የቴሌቪዥን ጣቢያችሁን ወደ OBN Horn Africa ብትቀይሩ በዚያ እየተደመጥን ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!... 📺 🥢 ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትቀጥላለች!!
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @GetnetAlmawT. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Getnet Almaw Tiruneh — ጌትነት አልማው ጥሩነህ” (@GetnetAlmawT), 1,801 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/GetnetAlmawT.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.