ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
❤5

Channel
@EwunetMediaOfficial
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
9,113subscribers
-185 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001291111523 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @EwunetMediaOfficial |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/EwunetMediaOfficial |
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 17:40 | 9,113 | -16 |
| 14 Sept 2026, 23:37 | 9,129 | -8 |
| 11 Sept 2026, 12:57 | 9,137 | -18 |
| 6 Sept 2026, 11:35 | 9,155 | -15 |
| 2 Sept 2026, 11:45 | 9,170 | -17 |
| 30 Aug 2026, 19:24 | 9,187 | -16 |
| 27 Aug 2026, 18:30 | 9,203 | -11 |
| 25 Aug 2026, 00:03 | 9,214 | -17 |
| 21 Aug 2026, 01:07 | 9,231 | -21 |
| 17 Aug 2026, 20:34 | 9,252 | -13 |
| 14 Aug 2026, 13:05 | 9,265 | -18 |
| 10 Aug 2026, 18:15 | 9,283 | -13 |
| 7 Aug 2026, 12:40 | 9,296 | -2 |
| 6 Aug 2026, 16:33 | 9,298 | first reading |
20 posts held, back to 12 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 32 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
48 reactions across 17 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 66.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 32 | 66.7% | |
| 👍 | 10 | 20.8% | |
| 🔥 | 2 | 4.17% | |
| 🕊 | 2 | 4.17% | |
| 😁 | 1 | 2.08% | |
| 😢 | 1 | 2.08% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 17 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 48 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 12 June 2026 to 23 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
❤5
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ሰኔ 12፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የባሕር በር ጉዳይ "የአገራዊ ልማት" እና "የቀጠናዊ ትስስር" ጉዳይ እንጅ "የጅዖፖለቲካ ፉክክር" ተደርጎ መወሠድ የለበትም በማለት ተናገሩ። ጌዲዮን የባሕር በር ጉዳይ ለኢትዮጵያ "አስፈላጊ የሆነ" ጉዳይ ተደርጎ እንጅ እንደ "ፍጥጫ" መታየት እንደሌለበት ቻታም ሃውስ የተባለ ተቋም ለንደን ውስጥ ሰሞኑን ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ የሚነሱ ስጋቶች እስካሁን እየተቃኙ ያሉት "ከታሪካዊ አለመተማመን" እንጅ "ከመጻዒ እድሎች" አንጻር አለመኾኑን ጌዲዮን አጽንዖት ሠጥተዋል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ፖሊሲ "በንግ…
❤5
https://vt.tiktok.com/ZSQWwLvKg/
👉 በዳላስ አየር ማረፊያ 63 ኪሎ ግራም የኢትዮጵያ ጫት ተያዘ በዋሽንግተን ዳላስ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ የአሜሪካ ድንበርና ጉምሩክ ጥበቃ ሠራተኞች 63 ኪሎ ግራም (139 ፓውንድ) ጫት በቁጥጥር ስር አውለዋል። ጫቱ ከኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ሳክራሜንቶ፣ ካሊፎርኒያ እየተጓዘ ሲሆን፣ በገበያ ወደ 17 ሺህ ዶላር ያወጣል ተብሏል። ወዲያውኑ እንዲወገድ ተደርጓል። ባለሙያዎች ጫቱን ያገኙት የቅመማ ቅመም ዓይነቶች ተብለው በተመዘገቡ ሳጥኖች ውስጥ ፍተሻ በማድረግ ላይ እያሉ ነው። ጫት በአሜሪካ የእጽ ቁጥጥር ኤጀንሲ (DEA) ደረጃ 1 ቁጥጥር የሚደረግበት አደገኛ ዕፅ ሲሆን፣ የዓለም ጤና ድርጅትም ከ1980 ጀምሮ ሱስ የሚያስይዝ አደገኛ ዕፅ አድርጎ ፈርጆታል…
❤4
ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ ረቡዕ ዕለት ከታየው ትንሽ የዋጋ ጭማሪ ውጭ፣ ሁለቱ ሀገራት ጦርነቱን ለማቆም እና ቁልፍ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ የባህር ትራንስፖርት መስመርን መልሶ ለመክፈት የሚያስችል የማዕቀፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ከታወቀ ወዲህ የነዳጅ ዋጋ እየቀነሰ መጥቷል። የአለም አቀፍ መለኪያ የሆነው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ሳምንቱን ሲጀምር በአንድ በርሜል በ86.80 ዶላር አካባቢ ይገበያይ የነበር ሲሆን፤ ከስምምነቱ በኋላ የ2 በመቶ ያህል ቅናሽ በማሳየት በ74.80 ዶላር እየተገበያየ ይገኛል። ሀና ሰይፉ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም
❤1
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2:00-9:30 👉ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ ፣ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ አካባቢ፣ አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ እና አካባቢው ፣ 👉ፊሊጶስ ቤ/ክ ፣ እስላም መቃብር ፣ ሎሚ ሜዳ ፣ ጠሮ መስጊድ፣ጠሮ ሥላሴ፣ አወልያ፣ ካኦጄጄ፣ አበነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ እና አካባቢው ፣ 👉ኮተቤ አንቆርጫ አካባቢ፣ጨለቆ፣አቡ ሱቅ፣ውሃ ታንከር፣ጫካ ፕሮጀክት እና አካባቢው ፣ ✅ከጠዋቱ 3:00-8:00 👉ቦሌ ግሪክ ት/…
🔥1
👉የሟቾቹ ቁጥር 31 ደረሰ በደሴ እና በኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ አካባቢ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ቀደም ሲል የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተዘግቦ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ቁጥሩ ማሻቀቡን ፖሊስ ገልጿል። አደጋው የደረሰው ማለዳ 12፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን፣ ተሽከርካሪው ከ100 ሜትር በላይ ጥልቀት ባለው ገደል ውስጥ ገብቷል። 64 ሰዎችን ጭኖ በነበረው ተሽከርካሪ ላይ የደረሰው አደጋ 31 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል። 33 መንገደኞች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው በደሴ እና ኮምቦልቻ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ…
❤4
👉የሆርሙዝ ወሽመጥ ወደ ቀድሞው ሁኔታ እንዲመለስ ተወሰነ አሜሪካ እና ኢራን ላለፉት ሦስት ወራት የቆየውን ጦርነት ሙሉ በሙሉ ለማቆም የሚያስችል የሰላም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ይፋ አድርገዋል። የስምምነቱ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በሚቀጥለው አርብ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ይካሄዳል። የሆርሙዝ ወሽመጥ ያለምንም ክፍያ ክፍት እንዲሆን እና የአሜሪካ የባህር ላይ እገዳ እንዲነሳ ተወስኗል። ትራምፕ “የዓለም መርከቦች ሆይ ሞተራችሁን አስነሱ፤ ዘይቱ ይፍሰስ” ብለዋል። በስምምነቱ የኢራን 25 ቢሊዮን ዶላር ሀብት እንዲለቀቅ ተደርጓል። የኒውክሌር ጉዳይ ለ60 ቀናት የቴክኒክ ድርድር ተላልፏል። ስምምነቱን ተከትሎ …
❤2
👉 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ 28 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል። አደጋው የደረሰው በዛሬው ዕለት ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው። የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው 100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ውስጥ መግባቱን ዘገባዎች ያመለክታሉ። በአደጋው በርካታ ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል። በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ቦታ ለማድረስ ርብርብ እየተደረገ ሲሆን፣ የአደጋው ምክንያት በመጣራት ላይ ይገኛል። #አደጋ #ደሴ #አዲስ_አበባ #እውነት_ሚዲያ 👉 @EwunetMediaOfficial
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30 #አዲስ_አበባ 👉ጎፋ አደባባይ፣ ጎፋ ገብርኤል ከፍ ብሎ ቀበሌ 43 መዝናኛ አጠገብ፣ አልማዝዬ ሜዳ እና አካባቢው፣ 👉ሶፊያ ሞል አካባቢ፣ሐመልማል ቤት አካባቢ፣ ቄራ በረት፣ ጎፋ ፖሊስ ጣቢያና አካባቢው፣ ጎፋ ገብርኤል፣ካራ ቆሬ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ወሌ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው፣ 👉ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ኖክ አደባባይ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ፣ ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታና አካባቢው፣ 👉አንፎ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ሙስ…
❤2
👉 ነገ በአዲስ አበባ፣ አዳማ እና መቀሌ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነገ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ አዳማ እና መቀሌ ከተሞች የኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ አስታወቀ። አዲስ አበባ (ጠዋት 2፡00 - 8፡30) አፍንጮ በር መስጊድ፣ ደጃች ውቤ፣ ጊዮርጊስ እሳት አደጋ፣ ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ፣ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ፣ ቀለመወርቅ ትምህርት ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ፣ አርበኞች ትምህርት ቤት፣ እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ አዲስ አበባ (ጠዋት 2፡00 - 9፡30) ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ …
❤3👍1
👉 የደመወዝ ጭማሪ ጉዳይ በግልጽ እንዲታወቅ ተጠየቀ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2019 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን በሚመለከት ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል። የአብን ፓርቲ የምክር ቤት አባል ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፣ መንግስት ለ2019 በጀት ዓመት ለሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ያደርጋል ወይ የሚለው ጉዳይ በግልጽ እንዲታወቅ ጠይቀዋል። አባሉ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጥያቄ ሲያነሱ 'የደመወዝ ጭማሪ የለም' ከተባሉ ከአንድ ወር በኋላ ጭማሪ መደረጉን አስታውሰዋል። ሚኒስትሩ በምላሻቸው መንግስት ቀደም ሲል በሁለት ዙር የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን ገልጸዋል። አሁን በክልሎች በኩል የቀረበው የደመወዝ ጭ…
👍4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @EwunetMediaOfficial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ewunet Media(እውነት)” (@EwunetMediaOfficial), 9,113 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/EwunetMediaOfficial.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.