በምክክር ሂደቱ የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች በ75 በመቶ አባላት ተቀባይነት ካገኙ ከመግባባት እንደተደረሰ ጠቋሚ ነዉ የተባለለት የምክክር ምዕራፍ በመጪዉ ሰኞ ይጀመራል ተባለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በባለፉት ሁለት ቀናት 250 ተመካካሪዎች በቡድን በመከፋፈል ዉይይት ሲያደርጉ መቆየታቸዉን ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ አሳዉቋል። በዚህ የምክክር ምዕራፍ የተጀራጁ ምክረ ሀሳቦች 5መቶ አባላት ወዳሉት ቀርበዉ ፤ እነዚህ የ5 መቶ አባላት ተመካካሪዎች ቡድን ለውሳኔ መግባቢያ ሀሳብ ያደራጁታል ተብሏል። እንደ ኮሚሽኑ መረጃ 5መቶ አባላት ያሏቸው ተመካካሪ ቡድኖች እያንዳንዳቸው በአንድ አጀንዳ ላይ የሚወያዩ ሲሆን፤በአጀንዳው ላይ ከመግባባት ደረሰ የሚባለው…

Channel
4-3-3 World News
@Ethionew_433
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
2,228subscribers
-1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1002174908315 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethionew_433 |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethionew_433 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 00:25 | 2,228 | -5 |
| 27 Aug 2026, 06:53 | 2,233 | +12 |
| 23 Aug 2026, 21:18 | 2,221 | -3 |
| 20 Aug 2026, 14:24 | 2,224 | -3 |
| 17 Aug 2026, 18:43 | 2,227 | +1 |
| 15 Aug 2026, 00:54 | 2,226 | -1 |
| 12 Aug 2026, 03:07 | 2,227 | -2 |
| 8 Aug 2026, 18:30 | 2,229 | no change |
| 8 Aug 2026, 01:34 | 2,229 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 8 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 26.3%
- avg views ÷ 2,228 subscribers
- Avg views / post
- 587
- 1 post measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 1
- of 16 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 1 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 16 (8 June 2026 – 1 August 2026) |
| Views total | 587 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 01:34 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
92 reactions across 9 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 26.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👏 | 24 | 26.1% | |
| 😭 | 23 | 25.0% | |
| 🕊 | 17 | 18.5% | |
| 😁 | 13 | 14.1% | |
| 👎 | 8 | 8.70% | |
| 🔥 | 7 | 7.61% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 10 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 92reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 8 June 2026 to 1 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ፍየል ወዲህ… ቅዝምዝም ወዲያ! ይድረስ ለቴሌ! ይድረስ ህዝቡን እያማረረ ለሚገኘው ተቋም! ኢትዮ ቴሌኮም በያዝነው ዓመት 215.8 ቢሊዮን ብር አተረፍኩ ማለቱን መቼም ሰምታችኋል? 📈 አትርፏል… አዎ በጥሩ ሁኔታ! ግን ህዝቡን እንዴት አድርጎና ምን ዓይነት አገልግሎትስ ሰጥቶ ነው?? እኔ የግል ተበዳይ ነኝ! Wi-Fi ቤት አስገብተን ገና ዓመት ሳይሞላው "ራውተሩ ተበላሽቷል አዲስ መግዛት አለብህ" አሉኝ። እሺ ይሁን ብዬ ገዛሁ... አዲሱ ራውተር ከተገዛ በኋላም ቢሆን በመከራና በልመና ነው ቤት ድረስ መጥተው አስተካክለው የሄዱት። የሚገርመው ደግሞ የባለሙያዎቹ ስነ-ምግባር ማነስና ለደንበኛ የሚሰጡት ዝቅተኛ ግምት አሳዛኝ መሆኑ ነው። መጥተው ሰራን ብለው …
👏17🕊2
ስፔን አርጀንቲናን በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች *** የ2026 ዓለም ዋንጫ ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኘ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 አሸንፋለች። 120 ደቂቃ በወሰደው ፍጻሜ ተቀይሮ የገባው ፌራን ቶሬስ የስፔንን ግብ አስቆጥሯል። በአርጀንቲና በኩል መደበኛ 90 ደቂቃው መጠናቀቂያ ላይ የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ፓው ኩባርሲ ላይ በሰራው ጥፋ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የ2010 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ስፔን በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫን ያነሳችበት ሆኗል። አርጀንቲና የዓለም ዋንጫን ለ2ኛ ተከታታይ ጊዜ ለመውሰድ ለፍጻሜ ብትደርስም ሳይሳካላት ቀርቷል። @Ethionew_433 @Ethionew_433
ለራሱ ምርቃት የተገዛው በሬ ወግቶት ህይወቱ ያለፈው ተመራቂ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ በቅርቡ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዘርፍ በታላቅ ስኬት ተመርቆ፣ ለነገው ህይወቱ ትልቅ ተስፋ ሰንቆ የነበረው ፍሰሐ አስማማው እጅግ ልብ በሚሰብር አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ይህ ተስፋ የተጣለበት ወጣት ከሳምንት በፊት ነበር የምርቃት ካባውን የደረበው። ወላጆችና ዘመድ አዝማድም የምርቃቱን ደስታ አብረውት ለማሳለፍ ከጎንደር ጋይንት (ጎብጎብ) ከተማ ወደ ተወለደበት አካባቢ ይዘውት አምርተው ነበር። ነገር ግን በትላንትናው ዕለት ለምርቃቱ ድግስ ተብሎ የተገዛው በሬ በድንገት ወግቶት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። የዚህ ወጣት ስኬትና ህልም በአጭር …
😭19😁3
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ ሰኔ 23 ይጀምራል የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገራችን በ6መቶ7 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ለፈተናው በድምሩ 5መቶ63 ሺህ 5መቶ1 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 30መቶ ሺህ 4መቶ56 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 2መቶ57 ሺህ 45 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው። ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲቀርቡ የመፈተኛ መግቢያ ካርዳቸውን (Admission Card)፣ የተማሪ ወይም ህጋዊ መታወቂያ፣ በፈተና አስተዳደሩ የተፈቀደ እስክሪብቶ እና ባዶ ወረቀት ይዘው መቅረብ ይኖርባ…
ዴቶል መርዛማ ወንዶችን ለማጽዳት ይጠቅማል የሚል ማስታወቂያ ካሰራጨ በኋላ ይቅርታ ጠየቀ የብሪታኒያ የንፅህና መጠበቂያ ብራንድ ዴቶል በቻይና ለቀረበዉ ማስታወቂያ ይቅርታ ጠይቋል።ሁለገብ ፀረ ተውሳክ ማስታወቂያ እንደ ማይክሮ ድራማ በተሰራዉ ማስታወቂያ "ንፁህ" እና "በሌሎች ሰዎች ያልተበከለ" አጋር በመፈለግ ይጀምራል። በማስታወቂያው ላይ አንዲት ሴት ከፍቅረኛው ጋር ሲለያዩ የሚያሳይ ሲሆን ዴቶል "እንደ ባክቴሪያ በሆኑ መርዛማ ወንዶች" ላይ እንደ መፍትሄ ይቀርባል::ማስታወቂያው በቻይና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስነስቷል፣ አንዳንድ ተጠቃሚዎች ምርቱ እንዲታገድ ጠይቀዋል። "ብዙ ሰዎችን እንዳስከፋ እንገነዘባለን። የማስታወቂያውን ይዘት …
😁4
ብልጽግና ፓርቲ በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ አብላጫ ጽምጽ በማግኘት አሸነፈ ብልጽግና ፓርቲ 438 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ አሸናፊ መሆን መቻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ ንዋይ በምርጫው ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሀግብር እንደገለጹት፥ ለምርጫው ከተመዘገቡ ከ54 ሚሊዮን በላይ በምርጫው ከተመዘገቡት ዜጎች 96.2 በመቶ የሚሆኑት ድምጽ ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት ብልፅግና ፓርቲ 438 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት ማሸነፋን አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በተለያዩ አካባቢዎች ባደረገው ተሳትፎ በድምሩ 13 የፓርላማ ወን…
👎7😭4
የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል! @Ethionew_433 @Ethionew_433
ዋሽግተን-ዩናይትድ ስቴትስ በህወሓት መሪዎች ላይ የቪዛ እገዳ ጣለች ዩናይትድ ስቴትስ «አክራሪ» ባለቻቸዉ የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አባላትና በቤተሰቦቻቸዉ ላይ ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ ጣለች።የዩናይትድ ስቴትስ የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ትናንት በአምደ-መረቡ ባሰራጨዉ መግለጫ እንዳለዉ አክራሪ ባላቸዉ የህወሓት (መሪዎች) ና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል የተካረረዉ ዉጥረት ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ ዳግም ጦርነት ይጫራል የሚል ሥጋት አሳድሯል።ዩናይትድ ስቴትስ የቪዛ እገዳዉን የጣለችዉ በትግራይ ክልል ሠላም ለማስፈን የተደረገዉን ስምምነትን በሚጥሱና ከሚጥሱ ወገኖች ጋር በሚተባበሩ ሰዎች ላይ ነዉ ብላለች። የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ማር…
😁4
ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜውም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ተጋራ! በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከአልጄሪያ ጋር ባደረገችው የመጅመሪያ የምደብ ጨዋታ፥ ሜሲ ባስቆጠረው ሶስት ጎሎች (ሃትሪክ) 3-0 ማሸነፍ ችላለች። ይህ ጨዋታ ለአርጀንቲና የሶስት ነጥብ ድል ከማስገኘቱም በላይ ሜሲ በዚህ ጨዋታ ባስቆጠራቸው ሶስት ግቦች አማካኝነት በዓለም ዋንጫ ታሪክ ያስቆጠራቸውን አጠቃላይ የጎል ብዛት 16 ማድረስ ችሏል። ይህም ቀደም ሲል የጀርመኑ ታዋቂ አጥቂ ሚሮስላቭ ክሎዘ ይዞት የነበረውን የ16 ጎል ታሪካዊ ክብረ ወሰን እኩል ለመጋራት አስችሎታል። @Ethionew_433 @Ethionew_433
🔥7🕊5👎1
የወንጂ ስኳር ፋብሪካ የደስታ ከረሜላ ምርቱን በአዳማ ከተማ ማቅረብ ጀመረ የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውን የ"ደስታ ከረሜላ" ምርቱን ለአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በቀጥታ ማቅረብ ጀመረ። ፋብሪካው ለተገልጋዮች ምቹ የገበያ አማራጭ ለመፍጠር ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ፣ ግንብ የገበያ አዳራሽ ልዩ የሽያጭ ማዕከል ከፍቷል። @Ethionew_433 @Ethionew_433
👏4
[📱] Samsung Galaxy A17 5G Storage: 128GB RAM: 6GB Network: 5G Battery: 5000mAh Camera: 50MP/Quality Finger print: ✅ Phone: New 100% original SIM: Dual-Sim For buy: +251904601438 Or Dm: @Amir_Mini
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Ethionew_433. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“4-3-3 World News ” (@Ethionew_433), 2,228 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethionew_433.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.