11 Oct 2025, 06:49 UTC≈8,010 views46 reactionsread 16 August 2026 የኮሌጅ መግቢያ ውጤት አልመጣልህምና ምን ?
.......
በስሙ ከአንድ ሺህ በላይ የፈጠራ ስራዎችን ያስመዘገበው the father of modern innovation በሚል ስም የሚታወቀው ቶማስ ኤድሰን ፡ አደለም ዩኒቨርስቲ ፡ አደለም ኮሌጅ ፡ በህይወቱ የትምህርት ቤት ደጃፍ ረግጦ አያውቅም ።
አምፖል ፡ የኤሌትሪክ ጄኔሬተር ፡ ተንቀሳቃሽ ምስል ካሜራ እና ሌሎቹም የፈጠራ ስራዎች የበሩለት እናቱ ቤት ውስጥ ባስቆጠረችው መሰረታዊ ትምህርት በመጠቀም በንባብ አዳብሮ ባገኘው እውቀት ነው ።
......
ሳይማሩ አለምን መለወጥ የቻሉት እነዚህ ብቻ አይደሉም የማይክሮሶፍቱ መስራች ቢልጌትስ ... የአፕል መስራቹ
ስቲቭ ጆብስም ፡ ይህን የምንጠቀምበትን ፌስቡክ …
❤33💯9🙏2❤🔥1🤓1
Signed Eyoba Eyobea
11 Oct 2025, 06:49 UTC≈5,670 views16 reactionsread 16 August 2026 በ 5 ዓመቱ አባቱ ሞተ በ16 አመቱ ትምህርቱን አቋረጠ። በ17 ዓመቱ አራት ስራዎችን አጥቷል። በ18 ዓመቱ አገባ ከ18 እስከ 22 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በውትድርና አግልግሎት ውስጥ ተሳትፏል፤ ቀጥሎ የባቡር አገልግሎት ሠርቷል በዚህም አልተሳካለትም። ለሕግ ፋኩልቲ አመልክቶ ማመልከቻውን ውድቅ ተደርጓል። የኢንሹራንስ ኩባንያ ሻጭ ሆነ እና እንደገና አልተሳካም። በ19 ዓመቱ አባት ሆነ። በ20 ዓመቱ ሚስቱ ትታው ልጃቸውን ወሰደችበት!እና በትንሽ ካፌ ውስጥ ሰሃን አጣቢ ሆነ። ሴት ልጁን ከሚስቱ ለመውሰድ ያደረገው ሙከራ አልተሳካለትም እና በመጨረሻም ሚስቱን ወደ ቤት እንድትመለስ አሳመነ። በ65 ዓመቱ የጡረታ ዕድሜ ላይ ለመድረስ ለጡረታ ተላከ በጡረታ የመጀመሪያ …
💯9❤7
Signed Eyoba Eyobea
8 Oct 2025, 08:58 UTC≈4,720 views5 reactionsread 16 August 2026 የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ፦
Website: https://student.ethernet.edu.et
Telegram bot: @moestudentbot አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
@Ethio_Students_only
❤5
Signed Anwar
7 Oct 2025, 12:53 UTC≈4,270 views5 reactionsread 16 August 2026 የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟ…
❤5
Signed Anwar
20 Sept 2025, 03:57 UTC≈4,920 views28 reactionsread 16 August 2026 "የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እያለሁ ሁለት ቁልፍ ፈተናዎች ነበሩብኝ ሆኖም ሁለቱንም ወደኩ….የመካከለኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁም ፈተና ከመውደቅ አልዳንኩም ለውድቀት ሶስት ጊዜ እጄን ሰጠሁ፡፡
ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስኩ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ያመጣሁት ውጤት አሳዛኝ ነበር። መውደቅ አንድ ነገር ቢሆንም በሂሳብ ትምህርት ከ120 ነጥብ 1 ማምጣት ግን በርግጥም ከባድ ነበር፡፡
ውድቀቴ ይቀጥላል…ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 10 ጊዜ አመልክቼ ውድቅ ተደርጎብኛል፡፡ ከኮሌጅ ተመርቄ ከወጣሁ በኋላ ስራ የመቀጠር ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም 30 ስራ እድሎች በተከታታይ ብሞክርም አልተሳካልኝም፡፡
KFC ስራ አ…
❤23💯3🐳2
Signed Eyoba Eyobea
15 Sept 2025, 12:32 UTC≈4,450 views8 reactionsread 16 August 2026 ውጤት መታየት ጀምሯል👏👏👏👏👏
በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ላይሰራላችሁ ስለምችል ተረጋግታችሁ ሞክሩ
መልካም እድል 🫶
@Ethio_Students_only
❤8
Signed Anwar
15 Sept 2025, 11:50 UTC≈4,750 views5 reactionsread 16 August 2026 #ኃይማኖት_ዮሐንስ #ሲምቦ_ደረጄ👏
በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ኃይማኖት ዮሐንስ እና ሲምቦ ደረጄ ናቸው።
ኃይማኖት ዮሐንስ ውብሸት የብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን በተፈጥሮ ሳንይንስ 579 አምጥታለች።
ሲምቦ ደረጄ አያና የሴንይት ጆን ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን በማኅበራዊ ሳይንስ 548 አስመዝግባለች።
@Ethio_Students_only
👏3❤2
Signed Anwar
15 Sept 2025, 11:39 UTC≈4,070 views7 reactionsread 16 August 2026 Photo
#ካሊድ_በሽር👏
የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር ፦
- እንግሊዘኛ 96፣
- ሒሳብ 100፣
- ፊዚክስ 100
- ኬሚስትሪ 98፣
- ባዮሎጂ 99፣
- አፕቲትዩድ 98 አምጥቷል፡፡
የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ደቱ ዲቦ " ተማሪ ካሊድ በሽር በትምህርቱ በጣም ጎበዝ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው እና አርአያ የሆነ ተማሪ ነው " ሲሉ ለኤፍ ኤም ሲ ተናግረዋል።
@Ethio_Students_only
👏5❤2
Signed Anwar
15 Sept 2025, 08:35 UTC≈3,670 viewsread 16 August 2026 #Update
ውጤት በምን ማየት ይቻላል ?
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ፡፡
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)
…
Signed Anwar
15 Sept 2025, 03:57 UTC≈3,950 views12 reactionsread 16 August 2026 Photo
ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ 👏
ካሊድ በሺር
ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ከተፈተኑ ከፍተኛውን 591/600 ነጥብ ያመጣው ተማሪ
@Ethio_Students_only
👏8❤4
Signed Anwar
14 Sept 2025, 14:55 UTC≈3,590 views4 reactionsread 16 August 2026 Photo
#MoE #መሉመግለጫው
የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።
#TikvahEthiopia
@Ethio_Students_only
❤4
Signed Anwar
14 Sept 2025, 14:18 UTC≈3,650 viewsread 16 August 2026 ውጤት መቼ ይለቀቃል ?
" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
@Ethio_Students_only
Signed Anwar
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Ethio_Students_only. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.