ለሴቶች ልዩ የክረምት ደውራ በጋ ላይ ሀጃዎቻችን በጣም እየተደራረቡ ተቸግረናልና ሁላችንም ይህን እድል ሳያልፈን ከወዲሁ ነቅተን እንጠቀምበት ኢንሻ አሏህ የወንዶችም በቅርብ ቀን SHARE https://t.me/muhadora

Channel
⭐️ISLAMIC WORLD⭐️
@Eslmnachin99
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
2,546subscribers
-10 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001517539317 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Eslmnachin99 |
| Created | Between 1 August 2021 and 31 March 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Eslmnachin99 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 17:56 | 2,546 | -3 |
| 13 Aug 2026, 14:06 | 2,549 | -5 |
| 10 Aug 2026, 11:33 | 2,554 | -2 |
| 7 Aug 2026, 18:10 | 2,556 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:47 | 2,556 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 30 March 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 15 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
✍️ ሙስሊም በዘገቡት እንዲሁም አቡ ቀታዳ ባስተላለፉት ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ ﷺ የዐረፋን ቀን ስለ መፆም ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መልሰዋል ፦ يُكفِّر السنة الماضية والباقية. «ያለፈውንና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል» ✍️ የዘንድሮው ዐረፋ ነገ ነውና በፆም እንበራታ። https://t.me/muhadora
ከአሊሞች መንደር 2 አንድ ትልቅ አሊም እንዲህ አሉ፦ ወንድሜ ሆይ ከፊታችን ዲርሀም፣ዲናር እንዲሁም ገንዘብ የሌለበት መልካም ስራህ ብቻ የሚቀርበት ጊዜ ይመጣልና በቻልከው አቅም በደልን ወደ ባለቤቷ በመመለስ ተቻኮል SHARE https://t.me/muhadora
ጥቆማ ይህ ወንድማችን በሰሞኑ ባሉ ውዥንብሮች ዙሪያ በጥሩ አቀራረብ ትክክለኛውን የአህሉሱና ወልጀመአ ሡፍያን አስተምህሮና አስተሳሰብ ሀቁን ከአሳማኝ መረጃ ጋ በማቀናበር ደስ በሚል ሁኔታ እያቀረበ ይገኛል። በተለይ ደሞ ማስረጃወቹ በጣም ይረታሉ በጣም ያስገረመኝ ቻናል ነው እንደዚህ አይነቱን ምሁር ወንድማችንን ማበረታታቱ ግድ ነውና በደንብ ሼር ልናደርገው ይገባል ተከተሉት ብዙ ትምህርቶችን ታገኙበታላችሁ በሊንኩ ጆይን አድርጉ 👇 https://t.me/mikdaddelil
አንድ ትልቅ አሊም እንዲህ አሉ፦ "የሰው ልጅ የጀመረውን ቀን እንኳን ሳይጨርስ ሞት ሊቀድመው ይችላል ጊዜ ሰይፍ ነው ቆራጥ ካልሆንክበት እሱ ይቆርጥሀልና ወደ ተውበት እንቻኮል" ሳይረፍድብን ወደ አሏህ እንመለስ SHARE https://t.me/muhadora
እስልምና ያስታማረን ንፅህናን ነውና ሞት ሳይቀድመን በፊት ለራሳችን ስንል ውስጣችንንም ውጫችንንም ከጂል ነገራቶች እናፅዳ ለራሳችን ስንል እውነተኛ ሙስሊም እንሁን https://t.me/muhadora
#የሀበሻው_ዳይመንድ_ፍሬ እውቁ ዐሊም ዶክተር ሼይኽ ጀሚል ሀሊም አል ሁሰይንይ አህለል በይት ናቸው (የነብዩ ዘር) ስማቸው ከመልካቸው፣ ከሀላቸው ፣ ከትህትናቸው ከዒልምና ዐመላቸው ከሁሉም ነገራቸው ጋ ልክክ ያለባቸው ሁሉም ነገራቸው ጀሚል ነው አስቡት እነኝህን ትልቅ ዐሊም ብቻ ሳይሆን የእነኝህን አይነት ሺዎችን ያፈሩት የኛው የሀበሻ ኩራት የሆኑት ሸይኽ አብዱሏህ አል ሀረርይ አልሀበሽይ ናቸው። ምን አይነት ከራማ ነው! ሌላውን ተዉትና አረቦች ሱፍ ነገር እንጂ ጋቢ ነገር አይለብሱም አይመቻቸውም፣ ከነብነብ ማለት የሀበሻ መሻይኾች መለያ ነው ሼይኽም ጋቢ ለብሰው ሂደው ጋቢያቸውን ሳይጥሉ ጋቢ ለባሽ አደረጓቸው የነሱን ባህሪይ መከተል ሳይጋባባቸው የራሳቸውን ባህሪ…
እምነቱ ከእስልምና ውጭ ሆኖ ሳለ እንዴት ሙስሊም ሊሆን ይችላል? አቡ ዳውድ በዘገቡት ሀዲስ ነብዩ አለይሂ ሰላም እንዲህ ብለውናል ''ይቺ ኡማህ ወደ 73 ግሩፕ ትከፈላለች ሰባ ሁለቱ ግሩብ የጀሀነም ሲሆን አንዷ ግሩብ ደሞ የጀነት ነች እሷም እኔ ያለሁባት ጀመዓ ነች'' አሉ ቡኻሪይ እና ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ደሞ ነብዩ አለይሂሰላም እንዲህ ይላሉ ''ሶላታችሁን ከነሱ ሶላት ጋር ስታስተያዩት የእናንተን ሶላት ትንቁታላችሁ ፆማችሁንም ከነሱ ጋር ስታስተያዩት የእናንተን ፆም ትንቁታላችሁ ቁርአንንም አሳምረው ይቀራሉ ግን ከጉሮሯቸው አያልፍም ልክ ቀስት ደጋኑን ለቆ እንደሚወጣው እነዚህም ሰዎች ከእስልምና ይወጣሉ ከዛ አይመለሱም'' አሉ እነዚህ ሁለት ሀዲሶች በእ…
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ አውገረዶቻቸውን የሚወዱ ለነሱ ፍቅራቸውን የሚገልፁም ነበሩ !! ዓምር ብን አል-ዓስ «አንቱ ያ አሏህ መልእክተኛ ካንቱ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ (ተፈቃሪ) ማነው» ? አሉ እሰዎም ﷺ «አዒሻ ናት» አሉ ከወንድስ? አልኳቸው«አባቷ(አቡበክር አስሲዲቅ)» አሉ። አዒሻ ረድየሏሁ ዓንሃ ትላለች የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ፍየል ባረዱ ጊዜ እንዲህ ይላሉ “ይህንን ወደ ኸዲጃ የድሮ ጓደኛ አድርሱልኝ ” እናታችን አዒሻ አንድ ቀን ተናደድኩ ትላለች እንዲህ አልኩኝ “ዛሬም የድሮዋ ኸድጃ ” ሰይዳችንም ﷺ እንዲህ አሉ «እኔ (የኸዲጃን) ፍቅሯን ተረዝቂያለሁ»💝 ፍቅር ሲሳይ ነው ቅናት ደሞ ለሴት ''ኩታና ቀሚስ'' ነው የምትለው አላት እናቴ 🙈 “ለማንኛውም የ…
يَا بَنِي آدَمَ لَا يَفْتِنَنَّكُمُ الشَّيْطَانُ كَمَا أَخْرَجَ أَبَوَيْكُم مِّنَ الْجَنَّةِ يَنزِعُ عَنْهُمَا لِبَاسَهُمَا لِيُرِيَهُمَا سَوْآتِهِمَا ۗ إِنَّهُ يَرَاكُمْ هُوَ وَقَبِيلُهُ مِنْ حَيْثُ لَا تَرَوْنَهُمْ ۗ إِنَّا جَعَلْنَا الشَّيَاطِينَ أَوْلِيَاءَ لِلَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ የአዳም ልጆች ሆይ! ሰይጣን አባትና እናታችሁን ኀፍረተ ገላቸውን ሊያሳያቸው ልብሶቻቸውን ከነሱ የገፈፋቸው ሲኾን ከገነት እንዳወጣቸው ሁሉ እናንተን አይሞክራችሁ፡፡ እነሆ እርሱ ከነሰራዊቱ ከማታዩዋቸው ስፍራ …
✅የሙፍቲ ጥበባማ ኑዛዜ ሸሪዓዊና መሰረቶች ✍በኡስታዝ ሀሰን ታጁ https://t.me/hassentaju
اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَباَرِكْ عَلىَ سَيِّدِناَ وَمَوْلاَناَ مُحَمَّدٍ شَجَرَةِ اْلاَصْلِ النُّوْرَانِيَّةِ، وَلَمْعَةِ الْقَبْضَةِ الرَّحْمَانِيَّةِ، وَأَفْضَلِ الْخَلِيْقَةِ اْلاِنْسَانِيَّةِ، وَأَشْرَفِ الصُّوْرَةِ الْجِسْمَانِيَّةِ، وَمَعْدِنِ اْلاَسْرَارِ الرَبَّانيِّةِ، وَخَزَائِنِ الْعُلُوْمِ اْلاِصْطِفَائِيَّةِ، صَاحِبِ الْقَبْضَةِ اْلاَصْلِيَّةِ، وَالْبَهْجَةِ السَّنِيَّةِ، وَالرُّتْبَةِ الْعَلِيَّةِ،…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Eslmnachin99. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,335,320 of 1,548,671entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“⭐️ISLAMIC WORLD⭐️” (@Eslmnachin99), 2,546 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Eslmnachin99.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.