የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1 Passcode ፡ Meeting ID: 889 4419 0251 Passcode: 19191

Channel
Esdros S.C
@Esdrossc
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
4,137subscribers
-27 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001419809644 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Esdrossc |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Esdrossc |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 21:19 | 4,137 | -9 |
| 23 Aug 2026, 14:48 | 4,146 | -2 |
| 19 Aug 2026, 20:12 | 4,148 | -6 |
| 16 Aug 2026, 18:44 | 4,154 | -4 |
| 13 Aug 2026, 11:35 | 4,158 | -4 |
| 10 Aug 2026, 12:21 | 4,162 | -2 |
| 7 Aug 2026, 15:13 | 4,164 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:17 | 4,164 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 6 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 4 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 57.3%
- avg views ÷ 4,137 subscribers
- Avg views / post
- 2,370
- 5 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 5
- of 9 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 1 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 9 (6 July 2026 – 1 August 2026) |
| Views total | 11,860 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 8 Aug 2026, 12:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
ልክ የዛሬ 36 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1982 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ያኔ የገዳሙ መጋቢ የነበሩት አባ ተጠምቀ በጭንቀት ተውጠዋል። ከአቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ እግር ሥር ወድቀው "ግድ የልዎትም አባ የዛሬው ጉዞ ይቆይዎ። እኔ ጥሩ ሕልም አላየሁም። እባክዎ እግርዎን ከዚህ ቤት አያንሡ፤ እንደው እባክዎ" እያሉ ይለምኗቸዋል። አቡነ ጎርጎርዮስ ግን ወደ መቂ ጊዮርጊስ ለአገልግሎት ለመሄድ ቆርጠው ተነሥተው ነበርና ሳልሄድ አላድርም ብለው እምቢ አሉ። በእርግጥ በዚያች የጉዞ ቀን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድመው ሳይረዱት ቀርተው አይመስልም። ምክንያቱም "ዛሬ ጥሩ ሕልም አላየሁምና አይሂዱ" ላሏቸው አባ ተጠምቀ " እኔስ ብሆን አንዳች ምልክት ያላየሁ ይመስልሃል። ዛሬ ጠዋት …
በተያያዘም በአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣የቀድሞ የአቡነ ጎርጎርዮስ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የረፍታቸውን መታሰቢያ የጧፍ ማብራት እና የተለያዩ መርሐግብራት የብፁዕነታቸውን አስተምህሮ፣ሥራዎቻቸውና ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያበረከቷቸውን ዘመን ተሸጋሪ አሻራዎችን በመዘከር እና በተለያዩ መርሐ ግብሮች ዘክረው ውለዋል፡፡
በመርሐግብሩም የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ካፋሯቸው የመጀመሪያዎቹ ከ1980-1982 ድረስ በክረምት ኮርስ ተከታትለው ከተማሩት 12 ደቀመዛሙርት መካከል አንዱ የሆኑት ሊቀ ትጉሐን ቀሲስ ዶ/ር ሙልጌታ ስዪም ከብጹነታቸው በአካል ከሰሙት፣አንዲሁም ስለ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ህይወትና ሰራዎች ዙሪያ ያደረጉትን ጥልቅ ጥናት በመርሐግብሩ አቅርበዋል፡፡ በቀረበው ጥናትም የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ በ10 ዓመታት የሊቀጳጳስነት ህይወታቸው(1971-1982) በርካታ ስራዎችን ከዝዋይ ሐመረ ብር ሐንቅዱስ ገብርኤል ገዳም እስከ ዓለም አቀፍ የሀይማኖት ጉባኤ ያበረከቱት፣ከ6 በላይ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ቋንቋን አቀላጥፈው መናገራቸው፣በዓለም አቀ…
36ኛ ዓመት የብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፪ የዕረፍታቸው መታሰቢያ ተካሄደ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የሸዋ ሊቀ ጳጳስ የነበሩት የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ 36ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሐግብር ተካሄደ፡፡ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች 36ኛውን የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የዕረፍታቸውን መታሰቢያ ዘክረዋል፡፡ በመርሐግብሩም የብፁዕነታቸውን ህይወት፣ዕምነት፣ስራዎችና ዝናት የሚያወሳ ዝማሜ እንዲሁም የብፁዕነታቸውን አስተምህሮ፣ሥራዎቻቸውና ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ያበረከቷቸውን ዘመን ተሸጋሪ አሻራዎችን የሚያሳይ ጥናት የቀረበበት ደማቅ የዝክር መርሐግብር ተካሄዷል፡፡
ማስታወቂያ ለወሰን ኮተቤ 02 አካባቢ ወላጆች ትምህርት ቤታችን አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቾች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወሰን ኮተቤ 02 አካባቢ አዲስ ለከፈተው ቅድመ አንደኛ (ከነርሰሪ እስከ ዩኬጂ ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡ የተማሪዎች ምዝገባም በመሪ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ቅድሚያ ተመዝጋቢዎችን ተቀብሎ ለማስተማር እየመዘገበ ይገኛል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- - 0111575954 - 0930363779 - 0973600010 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ማስታወቂያ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተጨማሪ ቅርንጫፍ ሊከፍት ነው ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከላምበረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ወደ ኮተቤ 02 መግቢያ 300 ሜትር ገባ ብሎ አጸደ ህጻናት ቅርንጫፍ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም በአቅራቢያው የምትገኙ ነዋሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል በደስታ እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች - 0111575954 - 0930363779 - 0973600010 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በአዲስ አበባ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ ቤቶች በ6ኛ ክፍል 99.6% አሳለፈ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ይፋ በሆነ ውጤት መሠረት የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች 99.6% ተማሪዎችን አሳለፈ። ከሰኔ 8 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ቀናት በተሰጠው የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች(በአዲስ አበባ፣ ባሕርዳር፣ ወልድያ እና ድሬዳዋ) ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን እስካሁን ውጤቱ ይፋ በተደረገው በአዲስ አበባ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ማለፋቸው ነው ይፋ የሆነው…
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶቻችን በተካሄደው የመዝጊያ መርሐ ግብር ላይ በትምህርት ዘመኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዋንጫ፣ የሰርተፍኬት እና የተለያዩ ሽልማቶች በክብር እንግድነት በተገኙ እንግዶች እና በርእሳነ መምህራን ተበርክቶላቸዋል፡፡ በ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራው ላይ ከፍተኛ አበርክቶ ላደረጉ መምህራን፣ የአስተዳዳር ሰራተኞች፣ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞችም ጭምር ልዩ ልዩ የማበረታቻ ሽልማት ተሸልመዋል፡፡ በመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱ ማጠቃለያም ተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርዳቸውን ከየክፍል ተጠሪ መምህራን እጅ ተቀብለው የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ29 ቅር…
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @Esdrossc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Esdros S.C” (@Esdrossc), 4,137 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Esdrossc.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.