25 Jul 2026, 08:22 UTC836 views5 reactionsread 30 August 2026 Photo
#NGAT
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።
ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡
የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ
❤5
22 Jul 2026, 13:44 UTC984 views5 reactionsread 30 August 2026 Forwarded from @FDRE_ETAVideo
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንችላለን?
ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ👇👇
👍5
19 Jul 2026, 02:47 UTC≈1,320 viewsread 30 August 2026 Photo
#Graduation2026
18 Jul 2026, 18:53 UTC≈1,330 views5 reactionsread 30 August 2026 🎓 ለ2018 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎቻችን በሙሉ
በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ያለን እያልን 8ኛ ዙር የተማሪዎቻችን የምረቃ መርሃ - ግብር የሚከናወነው እሁድ ሐምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 በወልድያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (High School) መሆኑን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ዝግጅታችን ያማረ ይሆን ዘንድ አሰላፊዎቻችን በሚያዘጋጁልን ቦታ በየዲፓርትመንታችን መቀመጥ የሚጠበቅብን መሆኑን እናሳውቃለን።
🎓 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🎓
❤5
18 Jul 2026, 18:49 UTC≈1,250 viewsread 30 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
16 Jul 2026, 03:24 UTC≈1,380 views3 reactionsread 30 August 2026 🎓 ለ2018 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎቻችን በሙሉ
የመመረቂያ ጋዎን፣ ሎጎ እና ባይንደር ሀሙስ እና ዓርብ ሀምሌ 09 እና 10/ 2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ጋዎኑን የሚመለስበት ቀን ማክሰኞ ሀምሌ 14/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- ጋዎን የሚወስድ ማንኛውም ተማሪ የኮሌጁን መታዎቂያ ካርድ እና ጋዎኑ ሲመለስ ተመላሽ የሚደረግ 2000 /ሁለት ሺህ/ ከታች በተገለፀው የባንክ ሒሳብ ቁጥር የገባበትን ደረሠኝ ይዞ መገኘት ግዴታ ነው።
1000023936473
ክብሮም ተክላይ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🎓 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🎓
❤3
12 Jul 2026, 17:06 UTC≈1,630 views10 reactionsread 30 August 2026 #ኢንኮዶ
#ስምንተኛ_ዙር_የተማሪዎቻችን_የምረቃ_በዓል
እሁድ ሀምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የኮሌጁ ስታፍ፣ ዕጩ ተመራቂዎች፣ የዕጩ ተመራቂ ቤተሰቦችና የአከባቢው ማ/ሰብ በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ እናስመርቃለን!!! ለሁሉም ዕጩ ተመራቂዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ የኮሌጃችን ስታፍ እና የአከባቢው ማ/ሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ስንል ታላቅ ደስታ ይሰማናል!
#ይምጡ #ይመዝገቡ #ይማሩ ከታች በተዘረዘሩት ሙያዎች በቂ #ዕውቀት አስጨብጠን ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን!!!
በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሀ-ግብር
#Management
#Accounting_and_Finance
#Information_Technology
በመጀመሪ…
❤10
23 Jun 2026, 07:20 UTC≈2,340 views9 reactionsread 30 August 2026 Forwarded from @education_Minstry_ETPhoto
🔈🔈🔈🔈🔈🔈
ውጤትዎን ይመልከቱ!
ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
💠ትክክለኛ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለሌሎች ያጋሩ!
@education_Minstry_ET
@education_Minstry_ET
❤8👍1
18 Jun 2026, 13:50 UTC≈2,320 views14 reactionsread 30 August 2026 Photo
የምስራች ለክረምት አጫጭር ስልጠና ፈላጊዎች
👍9❤5
11 Jun 2026, 11:04 UTC≈2,810 views10 reactionsread 30 August 2026 👉 አስቸኳይ ማስታዎቂያ የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች
ዛሬ ሰኔ 04/ 2018 ዓ.ም በተጀመረው የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች ከወሰዳችሁት Username እና Password በተጨማሪ የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ ካልያዛችሁ ወደ ፈተና ክፍል መግባት ክልክል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር በጥብቅ አሳስቧል። በመሆኑም የሚከተለውን ቅደም ተከተል በመተግበር የፈተና መግቢያ ቲኬታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ እንድትይዙ እናሳውቃለን።
Steps to Download Exit Exam Entrance Ticket
Step 1: Go to https://verify.ethernet.edu.et.
Step 2: Click on the option that says 'Compl…
❤9👎1
10 Jun 2026, 08:02 UTC≈2,030 views11 reactionsread 30 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤11
10 Jun 2026, 08:02 UTC≈1,940 views8 reactionsread 30 August 2026 👉 አስቸኳይ ማስታዎቂያ
ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የወጣ ተማሪዎች ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባችሁ ይታወቃል። ቢሆንም ግን የማንነት ማረጋገጫ ፎርሙን (Identity Verification) ባለሞሙላታችሁ ፈተናውን መውሰድ ስለማትችሉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Verification ዛሬ እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት እንድትጨርሱ እና ፈተናውን እንድትወስዱ እያሳሰብን ይኸ ሳይሆን ቢቀር እና ፈተናውን ባትወስዱ ኮሌጁ እንደማይጠየቅ እናሳውቃለን።
🙏 ኢንኮዶ ኮሌጅ 🙏
https://verify.ethernet.edu.et/
❤8
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @EncodoCollege. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.