የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ጉባዔ በመጥራት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ። ቅዱስ ሲኖዶስ፤ በብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት እና የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፤ የክፍል ኃላፊዎች፤ ካህናት፤ አገልጋዮች እና ምእመናን ላይ የተፈጸመውንናና እየተፈጸመ ያለውን ሕገ ወጥ እስርና ወከባ በፅኑ አውግዟል። ዛሬ በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ በደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን፤ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ የወጡት ምዕመናን ላይ ጭካኔ በተሞላ ሁኔታ ሕገ ወጥ ድርጊት መፈፀሙን የገለፀው ቅዱስ ሲኖዶስ፤የተፈፀመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የተፈጸመው አሰቃቂ የሞት ድርጊትን ቤተክርስቲያን ፍጹም ታወግዛለች ብሏል…

Channel
Dire Tube news
@Dire_Tube_news
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
8,600subscribers
-89 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001216865080 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Dire_Tube_news |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Dire_Tube_news |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 20:40 | 8,600 | -14 |
| 3 Sept 2026, 14:17 | 8,614 | -9 |
| 31 Aug 2026, 07:07 | 8,623 | -7 |
| 28 Aug 2026, 06:36 | 8,630 | -6 |
| 25 Aug 2026, 06:28 | 8,636 | -13 |
| 22 Aug 2026, 10:36 | 8,649 | -13 |
| 18 Aug 2026, 23:16 | 8,662 | -8 |
| 16 Aug 2026, 06:13 | 8,670 | -4 |
| 12 Aug 2026, 15:04 | 8,674 | -3 |
| 9 Aug 2026, 23:32 | 8,677 | -11 |
| 7 Aug 2026, 01:50 | 8,688 | -1 |
| 6 Aug 2026, 12:36 | 8,689 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 6 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 27 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 4 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ለሽያጭ የቀረቡ አሻንጉሊቶች ያሎትን አሻንጉሊቶች እንዲሁም የህፃናት መገልገያዎች እንገዛዎታለን ...... አኩኩሉ አዳዲስ እና ያገለገሉ የህፃናት እቃዎች ገዢ እና ሻጭ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/akukulu_kids_store ወይም በስልክ ቁጥር +251 921895986// +251 909536339 ደውለው ያሳውቁን።
የአዲስ አበባ ፖሊስ በነገው ዕለት(ሰኞ መስከረም 24፣2014) በሚካሄደው የመንግሥት ምሥረታ መርኃ ግብር ምክንያት የሚዘጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መንገዶች የመንግሥት ምስረታ መርኃግብሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ ኾነው እንደሚቆዩ ተናግሯል፡፡ 1. ከሚያዚያ 27 አደባባይ ወደ ውጪ ጉዳይ ሚ/ር 2. ከአዋሬ በአዋሬ ገበያ ወደ ፓርላማ 3. ከሴቶች አደባባይ ወደ ካሳንቺስ 4. ከሴቶች አደባባይ በእንድራሴ ሆቴል ወደ ካሳንቺስ ቶታል 5. ከ22 ወደ ቅዱስ ኡራኤል እንዲሁም ከኤድናሞል በአትላስ ሆቴል ወደ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን 6. ከአትላስ ሆቴል በደሳለኝ ሆቴል ሩዋንዳ 7. ከኤምፔሪያል ሆቴል ወ…
መተከል ዞን ግድያው ቀጥሏል። ትላንት በዚሁ መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ 5 የጸጥታ ኃይሎች እና 1 የቻይና ዜጋ በታጣቂዎች ተገድለዋል። ይህንንም ግድያ የክልሉ የሰላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል። ትላንት አመሻሽ ላይ በታጣቂዎች በተፈጸመው ጥቃት ፤ በመንገድ ስራ ላይ የተሰማሩ አንድ ቻይናዊ እና ኢትዮጵያዊ መገደላቸውን ቢሮው ገልጿል። በትላንቱ ጥቃቱ የተገደሉት የጸጥታ ኃይሎች፤ አንድ የመከላከያ ሰራዊት አባል እና አራት የፌደራል ፖሊሶች ናቸው። ከእነርሱ በተጨማሪ ሁለት የጸጥታ ኃይሎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በጥቃቱ ህይወታቸውን ያጡት ቻይናዊ እና ኢትዮጵያዊ የመንገድ ሰራተኞች ፤ ከግልገል በ…
በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወታደሮች ተመረቁ! የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ ወታደሮችን እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ተመራቂዎቹ በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት እና በአዋሽ ጥምር ጦር አካዳሚ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው፡፡ Via EBC @Dire_Tube_news @Dire_Tube_news
ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርገው ድርድር ቱርክን እምነት እንደምትጥልባት አስታወቀች፡፡ @Dire_Tube_news @Dire_Tube_news የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በትናንትናዉ እለት እንዳስታወቁት ሀገራቸው ከቱርክ ጋር የነበራትን ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ የምትፈልግ መሆኗን እና ከህዳሴ ግድቡ ጋር ተያይዞም ከኢትዮጵያ ጋር በትጥቅ ግጭት ውስጥ ለመግባት ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሳሜህ ሽክሪ ከብሉምበርግ ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ግብፅ “ከአንካራ ጋር መደበኛ ግንኙነቷን ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ” እና ፈጣን እርምጃዎችን ለማግኘት ጓጉታ የነበረ ቢሆንም ተጨማሪ ሥራ መሰራት አለበት ብለዋል። በቱርክ ዋና ከተማ …
የሱዳን መንግስት ጦር መምዘዙን አቁሞ ከኢትጵያ ጋር በሰላማዊ መንገድ እንዲደራደር የአገሪቱ ምሁራን ጠየቁ፡፡ @Dire_Tube_news @Dire_Tube_news ከኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት ሱዳዉያን ምሁራን፣ ኢትዮጵያና ሱዳን በቀላሉ የሚለያዩ ባለመሆናቸዉ መንግስታቸዉ ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጣ ግፊት እንደሚያደርጉም አስታዉቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ እና የሱዳን ዉጥረት መነሻዉ ምን ይሆን? የሱዳን ህዝብ ፍላጎትስ ምንድነዉ? ስንል ከሱዳናዉያን ምሁራን ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ዶክተር ኦማር ላሚን አህመድ በሱዳን ዩንቨርሲቲ የታሪክ ተመራማሪ ናቸዉ፡፡ እርሳቸዉ ዘመናትን ስላስቆጠረዉ ስለ ኢትዮጵያና ሱዳን ቤተሰባዊ ግንኙነት አንስተዉ …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ወደ ሱዳን አጓጉዟል በሚል የተሰራጨው ዘገባ ከአውነት የራቀ ነው፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሞኑን ህገ ወጥ የጦር መሰሪያ ወደ ሱዳን ጭኖ ማስገባቱንና በሱዳን የፀጥታ ኃይሎች መያዙን በሱዳኑ ዜና አገልግሎት የተሰራጨው ዘገባ ከአውነት የራቀ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን ያጓጓዘው የአደን የጦር መሳሪያ ህጋዊና በአየር መንገዱ የንግድ ትራንስፖርት አስፋላጊውን ህጋዊ ሰነዶችን ያሟላ መሆኑን ገልጿል፡፡ የአደን የጦር መሳሪያውን ወደ ሱዳን ለማጓጓዝ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍቃድ ማግኘቱንም ነው አየር መንገዱ ባወጣው …
ታሊባን ፓንጅሺርን መያዙን አስታወቀ! የታሊባኑ ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ ቡድኑ የፓንጅሺርን ግዛት ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን አስትውቀዋል።ቃል አቀባዩ አያይዝውም የ አፍጋኒስታን መልሶ ግንባታ ላይ ዓለም አቀፉ ማህብርስብ ድጋፍ እንዲያድርግም ጠይቀዋል።የሃገሪቱ ሁኔታ ወደ መደበኛው እንቅስቃሴ እንዲመልስ እንዲሁም ኢኮኖሚውን ለማሻሻል ጥረት እንድሚያደርጉም ገልፀዋል። Asham
የግብርና ፖሊሲ ተሻሽሎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡ ተሰማ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ በሥራ ላይ የቆየው የግብርና ፖሊሲ ተሻሽሎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡ ተሰማ፡፡ መረጃው የተሰማው የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ሥዩም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ፣ ሐሙስ ነሐሴ 28 ቀን 2013 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ ነው፡፡ የግብርናውን ዘርፍ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ያደርጋል የተባለለት ይህ አዲስ የግብርና ፖሊሲ፣ በማክሮ ኢኮኖሚ አጥኝዎች ተጠንቶና ተግምግሞ፣ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ መላኩን ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል፡፡ @Dire_Tube_news @Dire_Tub…
የኢትዮጵያዊነት ቀን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ ጳጉሜ 01 የኢትዮጵያዊነት ቀን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ሁሉም በያለበት ሆኖ ለሁለት ደቂቃ "ለኢትዮጵያ ክብር እቆማለሁ፤እዘምራለሁ " በሚል መሪ ቃል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከፍ በማድረግ እያከበረ ይገኛል፡፡ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው መርሀ ግብር ላይ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ፣የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ጀነራሎች እና በርካታ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። @Dire_Tube_news @Dire_Tube_news
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @Dire_Tube_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Dire Tube news” (@Dire_Tube_news), 8,600 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Dire_Tube_news.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.