" አንቺን ብዬ" በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር እየተመኘሁ ይህንን "አንቺን ብዬ" የተሰኘውን ዜማ መታሠቢያነቱ ከልጅነት ዕድሜ እስከ ጉልምስና ገፋ ሲልም እስከ እርጅና ዘመናቸው ለእናት ሐገራችን ኢትዮጵያ ያላቸውን ተስፋ፣ፅናት፣ እምነት፣ ፍቅር ፣ጤና፣ ሐብትና ንብረት እንዲሁም በምንም የማይተካውን ውድ ሕይወታቸውን ጭምር ሳይሰስቱ ለሰጡን ይሁንልኝ። በነገው ዕለት ቀን 17 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ በዳዊት ፅጌ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የሚለቀቅ መሆኑን አሳውቃለሁ። https://www.youtube.com/c/DawitTsige ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ዳዊት ፅጌ ህዳር 16 2014

Channel
Dawit Tsige Official
@Dawittsige
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
1,247subscribers
+18 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001294148808 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Dawittsige |
| Created | 2 September 2019 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Dawittsige |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 13:27 | 1,247 | +6 |
| 25 Aug 2026, 13:15 | 1,241 | -5 |
| 22 Aug 2026, 21:54 | 1,246 | -3 |
| 19 Aug 2026, 19:38 | 1,249 | +3 |
| 16 Aug 2026, 19:54 | 1,246 | +8 |
| 13 Aug 2026, 13:04 | 1,238 | +3 |
| 10 Aug 2026, 19:12 | 1,235 | +4 |
| 7 Aug 2026, 17:22 | 1,231 | +2 |
| 7 Aug 2026, 06:32 | 1,229 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 2 September 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 25 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሰላም እንዴት ናችሁልኝ አልበሜ ከተለቀቀበት ዕለት ጀምሮ አዳምጣችሁ በአካል ፣በስልክ እና በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ለሰጣችሁኝ አስተያየት እና ላሳያችሁኝ ፍቅር የተሞላበት በጎ ምላሽ የከበረ ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረስልኝ፡፡ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ደግሞ በምለቃቸው የቪዲዮ ክሊፖች እንደምንገናኝ ሳሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ እና አክብሮት ነው፡፡ እስከዛው ሙዚቃዎቹን እንድታጣጥሙ ጋበዝኳችሁ፡፡ እግዚአብሔር ያክብልኝ፡፡
ለመላው ወዳጆቼና አድናቂዎቼ በሙሉ መጪው የጥምቀት በዓል የሰላም የፍቅርና የጤና እንዲሆን ከወዲሁ እየተመኘሁ በዚህች አጭር ቀናት ውስጥ የመጀመሪያ አልበሜን በተመለከተ ድጋፋችሁን ስለገለፃችሁልኝ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ፡፡ ከነገ ጥር 8 ጠዋት ጀምሮ ‹‹የኔ ዜማ›› በመላው አገራችን ተደራሽ እንደሚሆን ስገልፅ በደስታ ነው ፡፡ በውጪ ለምትገኙ በሁሉም የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ እንዲሁም በአገር ውስጥ በሸክላ የሙዚቃ መተግበሪያ ላይ ያገኙታል፡፡ አድምጣችሁ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እንዲሁም በዛሬው ዕለት በተደረገላችሁ ጥሪ መሠረት በጋዜጣዊ መግለጫ ዝግጅቱ ላይ ለተገኛችሁ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በሙሉ ስለተገኛችሁ እንዲሁም ድጋፋችሁን ስለለገሳች…
Channel photo updated
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ ለበርካታ ጊዜያት የሙዚቃ አልበሜን ሰርቼ እንዳቀርብ ስትገፋፉኝ ለነበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንሆ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ከረጅም ጊዜ ልፋትና ጥረት በኃላ በአዲሱ አልበሜ መጥቻለሁ። ለሀገሬ የሙዚቃ አድማጮች የተሻለ ስራ ይዤ ለመምጣት ካለኝ ከፍተኛ ፍላጎትና ጉጉት የተነሳ ረዘም ያለ ጊዜ ስለወሰድኩ ይቅርታዬ ከወዲሁ በያላችሁበት ይድረሳችሁ እያልኩ በዚህ " የኔ ዜማ " በተሰኘው የመጀመሪያ አልበሜ ለመካስም የተቻለኝን ሁሉ በማድረግ ሙሉ ዝግጅቴን አጠናቅቄ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወደ እናንተ እንደሚደርስ ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ~ ዳዊት ፅጌ
To all my fans all over the world, I just wann’ say thank you for your support and prayers....#comingsoon #qualitymusic #newalbum #artist #DawitTsige
Sticker, posted without a caption
ዛሬ ማታ የአዲስ አመት ዋዜማን በስካይ ላይት እናሳልፍ፡፡
አዲስ አመት ሲመጣ ፤ አዲስ እቅድን መወጠን ፣ አዲስ ተስፋን መሰነቅ የአገር ልማድና ወግ ነው፡፡ እናም አዲሱ አመት ሁላችንም በየፊናችን ወደ ስኬት የምንሰማራበት ፤ ወጣቶች ንቃትን እና ሃገር ወዳድነትን ፣ ጎልማሶች ማስተዋልን ተጎናፅፈው ፤ አዛውንቶች ወደ ሠላም ወደ ዕውቀት የሚመራንን ቀንዲል አብርተው ለእናት ሃገራችን እንዲሁም ለአለም የሚተርፍ ፍቅር ይሰጠን ዘንድ እመኛለሁ፡፡ አሜን፡፡ መልካም አዲስ አመት፡፡ ~ ዳዊት ፅጌ
Photo, posted without a caption
Channel name was changed to «Dawit tsige official»
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Dawittsige. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Dawit Tsige Official” (@Dawittsige), 1,247 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Dawittsige.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.