20 Sept 2024, 13:02 UTC≈4,060 views32 reactionsread 29 August 2026 ከተማ መያዝን በተመለከተ ... አጭር ማሳሰቢያ❗️
-
በፋኖ ትግል ውስጥ ከተሞችን መቆጣጠር የአቅም ማሳያ ተደርጎ ይታያል። በጥቅሉ ሲታይ እውነትነት አለው። ከፕሮፓጋንዳ አንጻርም ዋጋው የሚናቅ አይደለም። ሆኖም ግን ከተማም ሆነ የትኛውንም መሬት መያዝ ብሎም መቆጣጠር ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ትርጉሙ ከትግል ስትራቴጂ እና ግብ አንጻር ሊመዘን ይገባል።
ከተሞች ላይ የሚደረጉ ውጊያዎች በሙሉ ለመያዝ እና ለመቆጣጠር ብቻ ያለሙ አለመሆናቸው ይታወቃል። ከተሞች ላይ በአብዛኛው የሚደረጉት የወረራ ጥቃቶች [Raids] ናቸው። ከዚህ ውጭ የቅጣት ስልት (punishment strategy) አካል ሆነው ግለሰቦች እና የአገዛዙ አቅም የሆኑ የተለዩ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ለማድረ…
👍25❤6👎1
17 Sept 2024, 11:00 UTC≈3,250 views13 reactionsread 29 August 2026 Photo
ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ ❗️
❤10👍3
16 Sept 2024, 15:15 UTC≈3,070 views6 reactionsread 29 August 2026 ድርጅት ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች
(በድጋሚ የተለጠፈ)
~ ~ ~
ድርጅት ምስረታ በድጋሚ አጀንዳ እየሆነ ነው። እንደ ቀዳሚው ሙከራ ይኼም የመጨረሻው አይደለም። ስለዚህም አሁንም በውጤቱ ሳይሆን በሂደቱ ላይ እናተኩር።
ጠንካራ አደረጃጀት የሚመሰረተው በሂደቱ ውስጥ በሚወሰዱ ውሳኔዎች በስተጀርባ መርህ እና ምክንያታዊነት የተከተሉ ብያኔዎች ሲሰጡ ነው። በተረፈ የአንድነት ሂደቱ መጀመሩ በራሱ ወሳኝ ምዕራፍ ለመከፈቱ በቂ ማሳያ ነው።
ምን አይነት አደረጃጀት ?
ጥላ ወይስ ድርጅት !?
በትግል ውስጥ የድርጅት ዋነኞቹ መሠረታዊ ችግሮች የሚከሰቱት አመሠራረት ላይ ነው። በአመሠራረት የሚሰሩ ስህተቶች ሰርሳሪ ተረከዞች ሆነው በኋላ ላይ ለውድቀት ይዳርጋሉ።
በአመ…
👍4❤1🤷♂1
16 Sept 2024, 12:52 UTC≈1,770 views4 reactionsread 29 August 2026 እናሸንፋለን ❗️
በፋኖ የእስከ ዛሬ ጉዞ ለድሎቹ አስተዋጽኦ ካደረጉት አንዱ የማሸነፍን ግዴታነት ላይ ያለው አቋም ነው። መሸነፍ መጥፋት ነው የሚለው እምነት ትልቅ ገፊ ምክንያት ነው። ይህ እምነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። የትግሉ ርዕዮት የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት የቆመበት አንዱ ዕሳቤም የአማራ ህልውናን ማስከበር እና አሸናፊነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እንደሆነ መታመኑ ነው።
#AmharaRevolution
👍4
11 Sept 2024, 12:56 UTC≈2,310 views4 reactionsread 29 August 2026 በአማራ ብሄርተኛ አብዮተኞች ምክንያት የአማራ ህዝብ ከአዲስ አመት የሚልቅ የአዲስ ዘመን እና የታሪክ ምዕራፍ ጅማሮ ባለቤት ሆኗል።
የአማራ ህዝባዊ አብዮት እንዲነሳ ከጠየቀው ጀግንነት በላይ አብዮቱን ዳር ማድረስ ብዙ ትግል ይጠይቃል። ሁሉም ለዚህ ታሪካዊ ሀላፊነት የሚበቃ ለመሆን ሁሉም በያለበት ይትጋ።
መልካም የድል ዘመን!
እናሸንፋለን
#AmharaRevolution
👍4
9 Sept 2024, 19:11 UTC≈2,200 views11 reactionsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤8🥰3
9 Sept 2024, 19:10 UTC≈2,400 views2 reactionsread 29 August 2026 የዘመነ ትውልድ ፤
የፋኖ መሪዎች ቀን ስለሆነ ስለአቢዮተኛውና እምቢተኛው ዘመነ፥ "የአቅምህን ያሕል አልሠራህም፣ ከአንተ የምንጠብቀው ብዙ ነው፤ ብዙ እጠብቃለሁ" ስላለኝና ስለሚለኝ ዘመነ ጥቂት ልበል !!
አስኳላን የዘለቀ ፣ ታሪክን ያነበበ፣ እምነትና ፅናትን ፣ መንከራተትና መሳደድን ኖሮበታል።
አንዳንዴ ደቡብ አፍሪካዊውን እምቢተኛ ማሌማን፣ አሊያም ፈረንሳዊውን Robespierreን ሊያስታውስህ ይችላል።
ከብርሃኑ ነጋም ፣ ከአሳምነው ፅጌም፣ ከኮለኔል ፍፁምም፣ ከታናሾቹም ከታላቆቹም ጋር ብዙ አሳልፏል።
ከብዐዴን እስከ አርበኞች ፣ ከግንቦት-7 እስከ አማራ ፋኖ በጎጃም...በየትኛውም አደረጃጀት የትግል እድልን ለመጠቀም ታትሯል።
በዚህ ሁሉ ማለፍ የትግል …
❤2
7 Sept 2024, 13:33 UTC≈1,830 views16 reactionsread 29 August 2026 ጎንደርን መርጦ ማክበር ያልተሳካለት አገዛዙ የተናጠል ተጠቂነትን አጀንዳ ይዞ መጥቷል። ሆኖም ህዝባዊ የፋኖ ትግል የቆመለትን አላማ እንዲሁም የአገዛዙን ምንነት ተረድቷል። በመሆኑም እንደ ቀደመው የአሁኑም ከፋፋይ ፕሮፓጋንዳ አልተሳካም፤ አይሳካም።
የወቅቱ ፖለቲካዊ ትግል ህዝባዊውን አማራዊ አንድነት ወደ ወጥ የአደረጃጀት አንድነት የማሻገር ነው።
#AmharaRevolution
👍12❤4
6 Sept 2024, 14:40 UTC≈2,070 views5 reactionsread 29 August 2026 Photo
በአማራ ላይ ተፈጥረውና ተበይነው የጥቃት ፍሬ ካገኙት አሉታዊና ፀረ-አማራ ትርክቶች ጀርባ ስላሉት የአማራ እውነቶች እንወያይ ተብላችኋል!!
ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ ሁለት ስዓት ጀምሮ !!
❤3👍1👏1
29 Aug 2024, 07:15 UTC≈2,550 views13 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @Mulugetaanberber
📌አንዳንድ ነጥቦች…‼️
የፋኖ መሪዎች ጫካ የገቡት ስርዓት ለመትከል ነውና አንበጥብጧቸው!!!
ጥቂት የፌስቡክ አውደልዳዮች የሕዝብን ትግል ለመከፋፈል ብቅ ብቅ እያሉ ነው። እየተካሄደ ያለው የሰፈር ጨዋታ አይደለም፤ የህልውና ትግል እንጅ። አንዳንዱ በግሉ ሲተች እኔ ጎንደሬ ስለሆንኩ ነው፤ እኔ ጎጃሜ ስለሆንኩ ነው እያለ ሲጃጃል እያየን ነው። ይህ ጨዋታ አልፎበታል።
የጎጃም፣ የሸዋ፣ የወሎና የጎንደር የትግል መሪዎች የጋራ ቤታቸውን ለማቆም ዝናብን፣ ብርድንና አገዛዙን ገጥመዋል።
አንተ አንድ ሰው ነህ በቃ! በዛ ላይ ሕዝብ አልወከለህም። እናም ድክመትህም ሆነ ጥንካሬህ የግልህ እንጅ የትውልድ አካባቢህ አይደለም። ጎንደሬ ተተቸ፤ ጎጃሜ ተሰደበ፣ ሸዋ ተገላመጠ…
👍13
25 Aug 2024, 08:09 UTC≈2,460 views9 reactionsread 29 August 2026 ♦ የአማራ ሕዝብ ጠመንጃ የሚተኩሰው ነገረኛ ስለሆነ ነው እንዴ ?!
የዳንኤል ክብረት ዕዳ
ቀደም ባለው ጊዜ የቤተ ክህነት ከ 2010 ዓ.ም ወዲህ ደግሞ የቤተ መንግስት "አማካሪና አዋቂ" የተደረገው ዳንኤል ክብረት መንግስታዊ የስድብ መጽሐፍ አስመርቋል። መጽሐፉ "የትርክት ዕዳ እና በረከት" ይሰኛል። ይህ የስድብ ሰነድ ቤተ መንግስት እራት በሚበሉና በሚያውደለድሉ የዘመኑ ተረኛ ሹማምንት ተመርቋል።
የመጽሐፉ መራቂና አድናቂ አለቃው ዐብይ አሕመድ ሲሆን "በአሁኑ አይነት እስከዛሬ መጽሐፍ አልጻፍክም ነበር" ሲል አሞካሽቶታል።ከመጽሐፉ ምርቃት በኋላም ማንነቱን እንደ እስስት በመቀያየር የሚታወቀው አቶ ዛድግ አብርሃ "የሞቱ ሰዎች ዕድል አግኝተው የዳንኤል…
👍3👎3❤2👏1
25 Aug 2024, 08:09 UTC≈2,990 views9 reactionsread 29 August 2026 ዘመነ በሰራቸው ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ስራዎች ምክንያት የአማራ ወጣቶች ለሕልውናቸው እየተዋጉ ሕዝባቸውን ከጥቃት የሚከላከሉበትን የፋኖ መከላከያ ሰራዊት መስርተዋል ። ዘመነ ካሴ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ሆኖ የአማራን ወጣት ከባድ መሳሪያ አስታጥቆታል ። በጎንደር ፣ በሸዋ፣ በወሎና በጎጃም ያሉ ወጣቶች በዘመነ ካሴ፣ በአሳምነው ጽጌ፣ በምህረት ወዳጆ/ ምሬ/ ስም እየማሉ የሕዝባቸው የህልውና ጠባቂ ሆነዋል። መማርና መነገድ፤ እየቻሉ ወደ ህልውና ትግል የገቡት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ ወጣቶች አርአያ ያደረጉት እነ ዘመነ ካሴን ነው።
የዳንኤል ከንቱ የ 104 ገጾች ስድብም ስድብ ሆኖ ይቀራል። በወለጋና በመተከል በቡራዩና በአጣዬ፤ በሻሸመኔና አርሲ የተጨፈጨፈው …
👍7❤2
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @D_free1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.