1 Mar 2026, 10:39 UTC≈5,130 views43 reactionsread 10 September 2026 Photo
የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ ከአሜሪካ እና እስራኤል በተሰነዘረ ጥቃት ከቤተሰቦቻቸው እና ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መገደላቸውን ባለሥልጣናት ማረጋገጣቸዉ ይታወቃል
የኢራን መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከሆነ ከበላይ መሪዉ በተጨማሪ፣ በዚሁ ጥቃት የአያቶላ አሊኻሜኒ ልጅ፣ አማች፣ የልጅ ልጅ እና ምራታቸውም ተገድለዋል።
በእስራኤል እና አሜሪካ ጥቃት የሞቱት የኢራን ባለስልጣናት ቁጥር ቢያንስ 40 እንደሚደርስም ተገልጿል።
ከተገደሉት ከፍተኛ አመራሮች መካከል ከፍተኛ አማካሪ እና የኒውክሌር ተደራዳሪ የሆኑት አሊ ሻምካኒ እንዲሁም የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃይል ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል መሀመድ ፓክፑር እንደሚገኙበት ተዘግቧል።
ከአያቶላህ አሊ ጋር ስብሰ…
❤27😭9🥰4😁3
1 Mar 2026, 10:02 UTC≈4,110 viewsread 10 September 2026 Photo
በኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመሪያቸው በካሜኒ_ግድያ_አዝነዋል!
@BoleMereja
22 Feb 2026, 15:25 UTC≈5,700 views9 reactionsread 10 September 2026 Photo
መረጃ !
የፋኖ፣ ሕወሓት፣ ኦነግ ሸኔ እና የጀነራል አልቡርሃን ኃይል በጋራ መምከራቸው ተሰማ።
የቀድሞው የቢቢሲ አፍሪካ ዋና ኤዲተር እና የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮችን በንቃት የሚከታተለው ጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት አራቱ ኃይሎች በቅርቡ በሱዳን ተገናኝተው መምከራቸውን ዘግቧል። ጋዜጠኛው አራቱ ኃይሎች የኢትዮጵያ መንግስት ላይ የጋራ ጥቃት ለመክፈት መምከራቸውን ጽፏል።
ከዚህ ቀደም ዘ ኢኮኖሚስት እነዚህ ኃይሎች በሱዳን ተገናኝተው መወያየታቸውን መዘገቡ ይታወሳል። የሱዳን ብሔራዊ ጦርን የሚመሩት ጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የኢትዮጵያ አማጺዎችን እንደሚደግፉ መረጃዎች ያሳያሉ። ለአብነትም ከቀናት በፊት ተቀናቃኛቸው መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ የትግራይ ታጣቂዎች ከአል…
❤9
20 Feb 2026, 20:32 UTC≈5,260 views19 reactionsread 10 September 2026 Photo
መረጃ !
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሕወሓት ጦር በአራት አቅጣጫ ወደ ወልቃይት ተጠጋ!
ከትናንት አንስቶ የሕውሓት ሜካናይዝድ ጦር በሶስት አቅጣጫ ወደ ወልቃይት መጠጋቱ ተሰማ፡፡
ከፍተኛ ወታደራዊ ስምሪት እና እንቅስቃሴ ከሚታይባቸው አካባቢዎች መሀል የወልቃይት ግንባር ዋናው ነው፡፡ በዚህ ግንባር የኢትዮጵያ ጦር፣ የኤርትራ ጦር፣ የሕውሓት ሜካናይዝድ ኃይል እና የተከዜ ዘብ ሰራዊታቸውን በተጠንቀቅ አድርገው ትእዛዝ እየጠበቁ ነው፡፡ አንዳፍታ ሚዲያ ከስፍራው ከሚገኙ የዓይን እማኞች በዛሬው እለት ባሰባሰበው መረጃ ህውሓት ከትናንት አንስቶ በሶስት አቅጣጫዎች ሰራዊቱን እና ከባባድ መሳሪያዎቹን ወደ ወልቃይት ይበልጥ አስጠግቷል፡፡ የአንዳፍታ ሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣…
❤13🥰3😡2😁1
17 Feb 2026, 10:46 UTC≈5,360 views10 reactionsread 10 September 2026 Photo
ሻብያ የኢትዮጵያን ባንዲራ ረገጠ!
በጸረ ኢትዮጵያ አቋሙ የሚታወቀው ሻብያ፤ ኢትዮጵያ ጠልነቱን ዳግም ያሳየበትን ድርጊት ፈጽሟል።
ከሰሞኑ የፈንቅል ኦፕሬሽን መታሰቢያ በምጽዋ እየተከበረ እንዳለ ይታወቃል። በአሉን አስመልክቶ ከተዘጋጁ ዝግጅቶች አንዱ በሆነው የስእል አውደርእይ ላይ የታየው ክስተት አነጋጋሪ ሆኗል። በአውደ ርእዩ ላይ ከቀረቡ ስእሎች አንዱ የኢትዮጵያን ክብር እና እሴት የሚነካ ነው። በስእሉ ላይ እንደሚታየው አንድ ከስክስ ጫማ ያደረገ ወጣት የኢትዮጵያን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ረግጦ ይታያል። በተጨማሪም በስእሉ ላይ የሚታየው ወጣት፣ የአጼ ኃይለስላሴ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ምስል ሲረግጥ ይታያል…
❤8👍1😡1
16 Feb 2026, 19:47 UTC≈4,920 views18 reactionsread 10 September 2026 Photo
የህወሓት ቀኝ እጅ የሆነው "አርሚ 42" መበተኑ ተገለፀ !
የህወሓት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” የተባለው ተዋጊ ሀይል በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
@BoleMereja
👍13❤3👎2
15 Feb 2026, 10:52 UTC≈4,970 views14 reactionsread 10 September 2026 Photo
“ኦሮሞን ዘርፋችሁ በሰላም ለመኖር አታስቡ፤ ተጠንቀቁ”
ከትናንት አንስቶ የጨፌ ኦሮሚያ ምክርቤት ስብሰባ እየተደረገ ነው። በዚህ ስብሰባ በርከት ያሉ አነጋጋሪ ሀሰቦች ተሰንዝረዋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ አወሉ አብዲ ያደረጉት ንግግር ትኩረት ስቧል። ምክትል ፕሬዝዳንቱ፣ “ኦሮሞን የሚሰርቅ ሆነ የሚዘርፍ አካል በሰላም መኖር ስለማይቸል መጠንቀቅ አለበት” ሲሉ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
በተመሳሳይ ከሁለት ሳምንት በፊት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ “በሙስና የሚያስቸግራችሁ አካል ካለ በቦክስ ጭምር ግጠሟቸው” ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል።
አቶ ሽመልስ በትናንቱ የጨፌ ጉባኤ ባደረጉት ንግግር፣ ኦሮሞ ከልማት ተገፍቶ ካለው …
❤14
14 Feb 2026, 15:58 UTC≈5,330 views7 reactionsread 10 September 2026 Photo
የኤርትራ ጦር ከ January 26/2026 ጀምሮ በኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታዎች በስፋት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አንድ ሪፖርት አመላከተ።
የኤርትራ ወታደሮች ወደ ትግራይ በስፋት መግባታቸውን አለምአቀፉ ተቋም ይፋ አደረገ።
ኤርትራ እና ህወሓት ጦራቸውን በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ውጊያ ግንባሮች እያስጠጉ መሆኑን ክሪቲካል ትሪት የተሰኘ የግጭት ሁኔታዎችን የሚተነትን ተቋም አስታውቋል፡፡
ኤርትራ ጦሩን ያስጠጋበት አንደኛው ግንባር ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሱዳን በሚዋሳኑበት በወልቃይት በኩል መሆኑን የክሪቲካል ትሪት ሪፖርት ያመላክታል፡፡
ኤርትራ በወልቃይት በኩል ከተከዜ በቅርብ ርቅት ላይ ማስፈሩን የተቋሙ ሪፖርት ያመላከተ ሲሆን፣ በዚያው አቅራቢያ የህወሓቱ አርሚ 70 …
❤7
13 Feb 2026, 13:15 UTC≈6,390 views24 reactionsread 10 September 2026 Photo
🛑 አንጄሊና ጆሊ ዓለምን ያስደነገጠ ምስጢሯን አወጣች! "ጠባሳዎቼን እወዳቸዋለሁ"
የሆሊውዷ ድንቅ ተዋናይ አንጄሊና ጆሊ፣ ከካንሰር ስጋት ጋር ስላደረገችው አስገራሚ ተጋድሎ እና ስለ ሰውነት ጠባሳዎቿ ግልጽ የሆነ መግለጫ በመስጠት ዓለምን አስገርማለች።
📌 የሞት ጥላ እና ከባድ ውሳኔ
ጆሊ በዘር የሚተላለፍ BRCA1 የተሰኘ የጂን ችግር እንዳለባት በምርመራ ከተረጋገጠ በኋላ፣ ዶክተሮች በጡት ካንሰር የመያዝ እድሏ 87% መሆኑን ነግረዋት ነበር። ይህን ተከትሎም፦
እ.ኤ.አ በ2013 ሁለቱንም ጡቶቿን በቀዶ ጥገና አስወግዳለች።
በ2015 ደግሞ የማህፀን ካንሰር ስጋቷን ለመቀነስ ኦቫሪዎቿን (Ovaries) አስወግዳለች።
❤️ "ለልጆቼ ስል ጠባሳዎቼን…
❤20👍4
12 Feb 2026, 11:55 UTC≈5,820 views10 reactionsread 10 September 2026 Photo
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የፌዴራል መንግስቱን አስጠነቀቁ
“የፕሪቶሪያ ስምምነት የተኩስ አቁም ስምምነት ነው። አሁን ግን የፌደራል መንግስት ተኩስ በመክፈት ስምምነቱን ጥሷል። እናም የሰላም ጥሪው ከተረገጠ ማንም የትግራይ ተወላጅ ዝም አይልም” ደብረጽዮን ከደቂቃዎች በፊት ከሰጡት መግለጫ የተቀነጨበ
@BoleMereja
❤5😁5
11 Feb 2026, 10:15 UTC≈5,990 views16 reactionsread 10 September 2026 Photo
ጠቅላይ ሚንስትሩ የተናገሩት እውነት ነው !
#Ethiopia :- '' የሰብዓዊ ጥቃት አይፈፀም፣ ሰራዊቱ በግዴለሽነት የሚፈፅመው ጥቃት ይቁም፣ በህዝቡ ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች ይቁሙ፣ ወታደሩም ጥንቃቄ ያድርግ አስፈላጊውም እርምት ይወሰድ ብለው ጠቅላይ ሚንስቴሩ ልከውኛል '' አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
@BoleMereja
👍11❤5
11 Feb 2026, 10:00 UTC≈6,150 views12 reactionsread 10 September 2026 Photo
#Ethiopia :- የኢትዮጵያ ታሪካዊ የቀይ ባህር ባለቤትነት ጥያቄ አሁን ላይ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡
@BoleMereja
🔥7❤5
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @BoleMereja. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.