20 Jul 2026, 11:41 UTC≈1,040 views4 reactionsread 7 August 2026 File
ቴሌግራም የሚጠቀም ሰው ቢያነበው በትንሹም ቢሆን ይጠቀማል።
ማስጠንቀቂያ
የቴሌግራም አካውንታችሁ እንዴት በሰከንዶች ውስጥ ሊሰረቅ ይችላል ዝርዝር መረጃ የያዘች ዶክመንት አስር
አሁን በብዛት እየተሰራጨ ያለውን የ"አካውንት መጥለፊያ" (Phishing) ወጥመድ እንዴት እንደሚሰሩና እናንተን እንዴት እንደሚያታልሉ ይችን አንብቡ ።
ይችን ሊንክ ላኩላቸው ለምትፈልጉት ሰው ብቻ።
ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share …
❤4
20 Jul 2026, 11:23 UTC767 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
20 Jul 2026, 11:23 UTC963 views2 reactionsread 7 August 2026 ከላይ ያሉት ምስሎች የሚያሳዩት አካውንት መጥለፊያ ሊንኮችን ነው እናም ሊንኮችን እንዳትነኩ።
ሌሎችም ብዙ አሉ አካውንት መጥለፊያ።
ሳናውቅ በየግሩፑ ፖስት/forward አናድርግ ። ሰውን ለምን እናሳስታለን?
በተቻለ መጠን እያንዳንዱ ፖስት የምናደርገው ነገር ጠቃሚ ነው አይደለም የሚለውን ብናስብ።የአንድ ወንድም/እህት የቴሌግራም አካውንት ተጠልፎ አካውንቱ ቢዘጋበት/ባት መረጃ ለማግኘት( የግቢ ጉባዔ፣ የክላስ ፣ ሌሎችም ....) አይችሉም ። ለዚህ ብለው ጊዜ ያባክናሉ ። አንዳንዴ እምቢ ሲል ሶፍትዌር ሜንቴናንስ ጋር እንድንሄድ ያደረገናል ። ከጊዜው መባከን በተጨማሪ የገንዘብም የጉልበትም መባከን ያስከትላል ። ከእነዚህም በላይ ግን ከባድ የሆኑ ሌሎች ጉዳቶች…
🥰2
20 Jul 2026, 11:16 UTC786 views1 reactionsread 7 August 2026 የዲጂታል ባርነት እና የባዕዳን ሲሳይ
እኛ በየመጠጥ ቤቱና በየቀበሌው የምንጨቃጨቅላቸው፣ የምንጋደልላቸው፣ ጉሮሯችን እስኪዘጋ ድረስ የምንጮህላቸው እነዚያ የውጭ ክለቦችና ተጫዋቾች እኛ በምድር ላይ መኖራችንን እንኳ አያውቁም።
እነሱ በሰከንድ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እያተረፉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ይኖራሉ። እኛ ግን እዚህ በነሱ ሰበብ ......
ይህ "ዲጂታል ቅኝ ግዛት" ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል? የገዛ ማንነታችንን፣ አእምሯችንን እና ስብዕናችንን አሳልፎ እስከመስጠት የሚደርስ ባርነት!
❤1
18 Jun 2026, 07:38 UTC≈1,370 viewsread 7 August 2026 የካቢኔ አባላት የጋራ ስልጣን መልቀቅ እና የመንግሥታዊ ተጠያቂነት መገለጫዎች
በኢኳቶሪያል ጊኒ የፖለቲካ ታሪክ ያልተለመደ እና ትኩረት የሚስብ ክስተት ተመዝግቧል። የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማኑኤል ኦሳ ኑሱኤ ኑሱኤ ከመላው ካቢኔያቸው ጋር በመሆን፣ የተቀመጠላቸውን ሀገራዊ ግቦች በሚፈለገው ደረጃ ማሳካት ባለመቻላቸው ሥልጣናቸውን በጋራ በፈቃደኝነት ለቀዋል።
የክስተቱ ዋና ዋና ነጥቦች እና ትንታኔ
የአፈጻጸም ክፍተት እንደ ዋነኛ ምክንያት፦ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ቴዎዶሮ ንጉማ ኦቢያንግ ማንጌ እንደገለጹት፣ የመንግሥት ስልጣን መልቀቅ ዋናው ምክንያት ካቢኔው እንዲያሳካ ከተቀመጠለት የልማት እና የአስተዳደር ግብ ውስጥ፣ እስካሁን ማሳካት የቻለው 10 በመቶውን…
8 Jun 2026, 09:38 UTC≈1,450 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
31 May 2026, 09:13 UTC≈1,790 views7 reactionsread 7 August 2026 የዲጂታል ባርነት እና የባዕዳን ሲሳይ
እኛ በየመጠጥ ቤቱና በየቀበሌው የምንጨቃጨቅላቸው፣ የምንጋደልላቸው፣ ጉሮሯችን እስኪዘጋ ድረስ የምንጮህላቸው እነዚያ የውጭ ክለቦችና ተጫዋቾች እኛ በምድር ላይ መኖራችንን እንኳ አያውቁም።
እነሱ በሰከንድ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እያተረፉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ይኖራሉ። እኛ ግን እዚህ በነሱ ሰበብ ......
ይህ "ዲጂታል ቅኝ ግዛት" ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል? የገዛ ማንነታችንን፣ አእምሯችንን እና ስብዕናችንን አሳልፎ እስከመስጠት የሚደርስ ባርነት!
❤7
24 May 2026, 08:28 UTC≈2,030 views8 reactionsread 7 August 2026 ከላይ ያሉት ምስሎች የሚያሳዩት አካውንት መጥለፊያ ሊንኮችን ነው እናም ሊንኮችን እንዳትነኩ።
ሌሎችም ብዙ አሉ አካውንት መጥለፊያ።
ሳናውቅ በየግሩፑ ፖስት/forward አናድርግ ። ሰውን ለምን እናሳስታለን?
በተቻለ መጠን እያንዳንዱ ፖስት የምናደርገው ነገር ጠቃሚ ነው አይደለም የሚለውን ብናስብ።የአንድ ወንድም/እህት የቴሌግራም አካውንት ተጠልፎ አካውንቱ ቢዘጋበት/ባት መረጃ ለማግኘት( የግቢ ጉባዔ፣ የክላስ ፣ ሌሎችም ....) አይችሉም ። ለዚህ ብለው ጊዜ ያባክናሉ ። አንዳንዴ እምቢ ሲል ሶፍትዌር ሜንቴናንስ ጋር እንድንሄድ ያደረገናል ። ከጊዜው መባከን በተጨማሪ የገንዘብም የጉልበትም መባከን ያስከትላል ። ከእነዚህም በላይ ግን ከባድ የሆኑ ሌሎች ጉዳቶች…
❤5👍3
24 May 2026, 08:27 UTC≈1,660 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤3
23 May 2026, 03:17 UTC≈1,550 viewsread 7 August 2026 File
ቴሌግራም የሚጠቀም ሰው ቢያነበው በትንሹም ቢሆን ይጠቀማል።
ማስጠንቀቂያ
የቴሌግራም አካውንታችሁ እንዴት በሰከንዶች ውስጥ ሊሰረቅ ይችላል ዝርዝር መረጃ የያዘች ዶክመንት አስር
አሁን በብዛት እየተሰራጨ ያለውን የ"አካውንት መጥለፊያ" (Phishing) ወጥመድ እንዴት እንደሚሰሩና እናንተን እንዴት እንደሚያታልሉ ይችን አንብቡ ።
ይችን ሊንክ ላኩላቸው ለምትፈልጉት ሰው ብቻ።
ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ
@AmbasselAmba ን ተቀላቀሉ
Please please join join
Please please share share
╔═══════════╗
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
♨️ @AmbasselAmba ♨️
share …
6 Apr 2026, 10:08 UTC≈2,740 views10 reactionsread 7 August 2026 File
ቴሌግራም የሚጠቀም ሁሉም ሰዉ ማየት ያለበት ነገር ነው እዩት።
ማስጠንቀቂያ
የቴሌግራም አካውንታችሁ እንዴት በሰከንዶች ውስጥ ሊሰረቅ ይችላል ዝርዝር መረጃ የያዘች ዶክመንት አስር
አሁን በብዛት እየተሰራጨ ያለውን የ"አካውንት መጥለፊያ" (Phishing) ወጥመድ እንዴት እንደሚሰሩና እናንተን እንዴት እንደሚያታልሉ ይችን አንብቡ ።
ይችን ሊንክ ላኩላቸው ለምትፈልጉት ሰው ብቻ ።
https://t.me/AmbasselAmba/1063
❤10
3 Apr 2026, 07:10 UTC≈2,500 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
#የ2018 ዓ.ም ExitExam
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ዲግሪ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና በሰኔ ወር ለመስጠት አቅዷል፡፡
በሚኒስቴሩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ በሆኑት እዮብ አየነው (ዶ/ር) በተፈረመና በቀን 24/07/18 ዓ.ም ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተላከ ሰርኩላር፤ ተቋማቱ በ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የመውጫ ፈተና የሚሰጥባቸውን ፕሮግራሞች እና እጩ ተመራቂዎች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚሰጥባቸውን ፕሮግራሞች በመለየት ከላይ በተየያዘው ቅጽ መሰረት እስከ ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም ድረስ በኢሜል አድራሻ [email protected] እንዲልኩ ሚኒስቴ…
❤2
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @AmbasselAmba. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.