ከሰላማዊ ማዕቀፍ ውጪ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ቡድኖችን መልሶ ሕጋዊ እውቅና እንዲያገኝ ያስችላል የተባለ የአዋጅ ማሻሻያ ወደ ፓርላማ ተመራ አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ግንቦት 23፣ 2016 - የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሕጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ቡድኖች መልሰው እንደ ፖለቲካ ፓርቲ ለመመዝገብ የሚያስችላቸውን ድንጋጌ የያዘ የአዋጅ ማሻሻያ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ ምክር ቤቱ የአዋጅ ማሻሻያውን ተቀብሎ ወደ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመራው ዛሬ አርብ ግንቦት 23፣2016 ባደረገው ስብሰባ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ጽሕፈት ቤቱ ያወጣው መረጃ እንደሚያስረዳው ምክ…

Channel
Amba Digital - አምባ ዲጂታል
@AmbaDigMedia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
2,041subscribers
-11 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001365883177 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AmbaDigMedia |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/AmbaDigMedia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 01:44 | 2,041 | -1 |
| 24 Aug 2026, 10:15 | 2,042 | -2 |
| 21 Aug 2026, 00:16 | 2,044 | -1 |
| 17 Aug 2026, 19:43 | 2,045 | -4 |
| 15 Aug 2026, 00:47 | 2,049 | -3 |
| 7 Aug 2026, 04:30 | 2,052 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:22 | 2,052 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 May 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 31 May 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አሜሪካ የጅዳው ድርድር እንዲቀጥል ያቀረበችውን ግብዣ የሱዳን ጦር ውድቅ አደረገ አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ ግንቦት 22፣ 2016 - በሌተናል ጄነራል አብዱልፈታ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን መደበኛ ጦር አሜሪካ በጅዳ ከተማ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይል ታጣቂዎች ጋር የሚደረገው ድርድር ይቀጥል ማለቷል ውድቅ አድርጎታል። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶንዮ ብሊንክን በዚህ ሳምንት ከአብዱልፈታ አልቡርሃንና ሌሎች የሱዳን መንግስት ባለስልጣናት ጋር በመከሩበት ወቅት ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ሃሳብ አቅርበው ነበር። ነገር ግን የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ማሊክ አጋር በአሜሪካ የቀረበውን የድርድር ሐሳብ ውድቅ አድርገውታል። አ…
የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ወደ ሥልጣን የመመለስ ፍላጎት የለኝም አሉ አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ግንቦት 21፣ 2016 - አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙት የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ወደ ሥልጣን የመመለስ ፍላጎት የለኝም ብለዋል፡፡ ሐምዶክ ይህን ያሉት እርሳቸው የሚመሩት የሱዳን ፖለቲካ ኃይሎች የፖለቲካ ጥምረት አዲስ አበባ ውስጥ እያካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ነው፡፡ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ስብሰባ ላይ የእርሳቸው ፍላጎት የአገራቸውን ወቅታዊ ችግር መፍታት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ሐምዶክ በስብሰባው ላይ ወደ ስልጣን የመመለስ ፍላጎት ካላቸው በሚል ጥየቄ እንደቀረበላቸው የገለጹ ሲሆን፣ እርሳቸው ግን ሌሎች ለቦ…
ኮማንድ ፖስትና ብሔራዊ ደኅንነት ጣልቃ ቢገቡም የወርቅ ኮንትሮባንድ ሊቆም አልቻለም ተባለ አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ግንቦት 21፣ 2016 - በመከላከያ ኮማንድ ፖስትና በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጭምር ክትትል ቢደረግም፣ በክልሎች እየጨመረ የመጣው የወርቅና የማዕድናት ኮንትሮባንድ ሊቆም እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡ በማዕድናት ሕገ ወጥ ግብይት፣ ኮንትሮባንድና የፀጥታ ችግር ምክንያት በባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ ብሔራዊ ባንክ የገባው ወርቅ ሦስት ቶን ብቻ እንደሆነ፣ ይህም ከዕቅዱ 50 በመቶ ብቻ መሆኑ ታውቋል፡፡ የወርቅ ገቢም ከታቀደው 363 ሚሊዮን ዶላር 67 በመቶ ብቻ መሳካቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በመጋቢት ወር ብሔራዊ ባንክ የገባው ወርቅ 350 ኪሎ ግራ…
ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ለመክፈት መወሰኑ ተሰማ አምባ ዲጂታል፤ ማክሰኞ ግንቦት 20፣ 2016 - ግዙፉ የአውሮፕላን አምራጭ ቦንይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቢሮውን አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለመክፈት ማቀዱን አሳውቋል። ኩባንያው አዲሱን ዕቅዱን በድረ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ ይፋ አድርጓል። ቦይንግ ኩባንያው የአዲስ አበባ ቢሮ ከመክፈቱ በፊት የቀድሞውን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ሻውልን በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት ሾሟል። ሄኖክ ሻውል ቀድሞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ በከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የሰሩ መሆናቸው ይታወቃል። ቦይንግ ኩባንያ ዋና መቀመጫው በአሜሪካ ቨርጂንያ ግዛት ውስጥ ነው።
አምባሳደር ስለሺ በቀለን የሚተኩት ሌንጮ ባቲ እንደሚሆኑ ታወቀ አምባ ዲጂታል፤ እሑድ ግንቦት 18፣ 2016 - በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ሲያገለገሉ የቆዩትን ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)ን የሚተኩት የወቅቱ የሳዑዲ ዐረቢያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እንደሚሆኑ ታወቀ። ይህንኑ አምባ ዲጂታል ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ሰምቷል። የሌንጮ ባቲ የአሜሪካ አምባሳደርነት ሹመት ዜና የመጣው አምባሳደር ስለሺ በቀለ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው ከተነገረ በኋላ ነው። ስለሺ በቀለን (ዶ/ር) በመተካት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ይመደባሉ የተባሉት አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በአሁኑ ወቅት በሳዑዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ …
አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከመንግሥት ኃላፊነት ሊለቁ መሆኑ ተዘገበ አምባ ዲጂታል፤ እሑድ ግንቦት 18፣ 2016 - በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት የቀድሞው የውኃ ሀብት ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ከተሾሙበት የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ለመልቀቅ አቅርበው ጥያቄው ተቀባይነት ማግኘቱን የዘገበው ሪፖርተር ጋዜጣ ነው። ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርነት ሹመታቸው ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት መዋቅር በመልቀቅ በግል ተቀጥረው በሙያቸው ለማገልገል ማቀዳቸውንም ዘገባው አመልክቷል። ስለሺ (ዶ/ር) በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሥልጣን ዘመን ወቅት የፓርቲ አባል ሳይሆኑ የመንግሥት መዋቅርን …
የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ አቅራቢያ ከሚገኙ ሁለት አካባቢዎች እንዲወጡ ውሳኔ ማሳለፉን አሳወቀ አምባ ዲጂታል፤ ቅዳሜ ግንቦት 17፣ 2016 - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ኃይሎቹ እንዲወጡ ውሳኔ ያሳለፈው፣ በአላማጣ ከተማ አቅራቢያ በሚገኙት “ገርጃለ” እና “በቅሎ ማነቂያ” ከተባሉ ቦታዎች ነው። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በፕሬዝዳንቱ ጌታቸው ረዳ አማካኝነት ትናንት አርብ ግንቦት 16፤ 2016 ባስተላለፈው መልዕክት ይህንኑ ገልጿል። አቶ ጌታቸው ትላንት እኩለ ሌሊት ገደማ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው አማካኝነት ባሰፈሩት በዚሁ መልዕክት፤ የትግራይ ኃይሎች ከ“ገርጃለ” እና “በቅሎ ማነቂያ” መንደሮች እንዲወጣ የተወሰነው ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከ…
እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር እንደሚገመት ተዘገበ አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ግንቦት 16፣ 2016 - በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በሚካሄዱ ጦርነቶች እያንዳንዱ ድሮን ታጥቆ የሚሰማራው ሚሳኤሎች ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር እንደሚገመት የጠቆመው ቢቢሲ በዘገባው ነው። የዜና ተቋሙ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ የእርሻ ማሳ ላይ ወድቋል የተባለ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተንቀሳቃሽ ምሥል እና ፎቶ በስፋት ሲሠራጭ እንደነበር በማስታወስ ምርመራ ማድረጉን ገልጿል። የወደቀው ድሮን ባይራክተር ቲቢ 2 የተባለ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል መሆኑን የጠቆመው …
በኢትዮጵያ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ኮከስ ጠየቀ አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ ግንቦት 15፣ 2016 - በኢትዮጵያ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ኮከስ የጠየቀው አዲስ ባወጣው መግለጫ ነው። ኮከሱ በመግለጫው ዘላቂ ተኩስ አቁሙ ለዘላቂ ሰላምና መፍትሄ በነጻነት ለሚደረግ ሁሉን አቀፍ አሳታፊ፣ ሃቀኛና ተኣማኒ ብሄራዊ መግባባትና ዕርቅ መድረክ አስፈላጊ እንደሆነ ገልጿል። የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስቡ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም በአፋጣኝ ማድረግ ለነገ ይደር የማይባል አስቸኳይ ተግባር በመግለጽ፣ ለተግባራዊነቱ ኮከሱ ከራሱ አልፎ ሌሎችንም የማስተባበር ተልዕኮ ለመፈጸም ዝግጁ ነኝ ብሏል። በሌላ በኩል ኮከሱ በቅርብ ቀናት በኢትዮ…
በወልቂጤ የመሳሪያ ግምጃ ቤት ዝርፊያ መፈጸሙ ተዘገበ አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ ግንቦት 15፣ 2016 - በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በመሳሪያ ማከማቻ መጋዘን ላይ በተፈጸመ ዝርፊያ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ መወሰዱን የከተማው ሠላምና ጸጥታ ጽ/ቤትን ጠቅሶ በድረ ገጹ የዘገበው ዋዜማ ነው፡፡ ዝረፊያው የተፈጸመው ሰኞ ግንቦት 5፣ 2016 ከሌሊቱ 7 ሰአት አካባቢ እንደሆነ እና የዘራፊዎቹ ማንነት እስካሁን እንዳልታወቀም ጽ/ቤቱ አስረድቷል ነው የተባለው። የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሠላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ ትዕግሥቱ ፉጄ እንደገለጹት፣ የተዘረፈው መሳሪያ እና ሌሎችም የተቋሙ መገልገያዎች ምን ያህል እንደሆኑ አልታወ…
ኢትዮጵያ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቷን ወደ ኤምባሲ ማሳደጓ ተገለጸ አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ግንቦት 14፣ 2016 - ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ፣ ሃርጌሳ የሚገኘውን የቆንስላ ጽሕፈት ቤቷን ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማሳደጓን የገለጹት የሶማሊላንድ የመረጃ፣ የባህል እና የብሔራዊ መመሪያ ሚኒስትር አሊ ሐሰን መሐመድ (አሊ ማርሃን) ናቸው፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የቆንስላ ጽህፈት ቤት ሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጥ ኤምባሲ ማደጉን አስመልክቶ ከፍተኛ ስፍራ በሚሰጠው ዕለት ፕሬዝዳንቱ ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል ሲሉ ገልጸዋል ነው የተባለው፡፡ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ አብዲ ሶማሊላንድ ነጻነቷን በማወጅ እንደ አገር የተመሠረተችበትን ዕለት ግንቦት 10/2016 33ኛ ዓ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AmbaDigMedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Amba Digital - አምባ ዲጂታል” (@AmbaDigMedia), 2,041 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AmbaDigMedia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.